Liyu Marketing Solution

Liyu Marketing Solution Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Liyu Marketing Solution, Advertising/Marketing, Addis Ababa.

✝️ እንኳን አደረሳችሁ !!! ✝️
18/04/2025

✝️ እንኳን አደረሳችሁ !!! ✝️

10/04/2025

📍"መልካም የገበያና የደንበኞች ግኑኝነት ለእድገት ወሳኝ ጉዳይ መሆኑን አይዘንጉ‼️"

👉 https://t.me/liyumarketingsolution

"Where Strategy Meets Creativity!"
09/04/2025

"Where Strategy Meets Creativity!"

07/04/2025

👉 [Company Brand Value!!!]

👉 "........ (?) ይቀይሩ❗️"

✍️ "ህልምዎን ወደ እውነት.....ይቀይሩ❗️"
👉 ከልዮ ማርኬቲንግ ሶሉሽን ጋር አጋርነት እንዲሁም ቋሚ ወዳጅነትን በማትረፍ "ህልምዎን ወደ እውነት ይቀይሩ‼️"

📍Join Our Telegram Channel:👇

https://t.me/liyumarketingsolution

👉 [Company Brand Features!!!]👉 አድራሻ፦ ልደታ ከባልቻ ሆስፒታል ፊት ለፊት አህመድ የገበያ ማዕከል፣11ኛ ፎቅ፣ ቢሮ ቁጥር 1104📞0921982086/0911426662✍️ የሶ...
05/04/2025

👉 [Company Brand Features!!!]

👉 አድራሻ፦ ልደታ ከባልቻ ሆስፒታል ፊት ለፊት አህመድ የገበያ ማዕከል፣11ኛ ፎቅ፣ ቢሮ ቁጥር 1104
📞0921982086/0911426662

✍️ የሶሻል ሚዲያ ማርኬቲንግ ኤጀንሲ ወይም ካምፓኒ ለአንድ ምርትና አገልግሎት አቅራቢ ያለው ጠቀሜታ፦

 ትክክለኛ እስትራቴጂን የሚነድፉ ብቃትና ልምድ ያላቸው ሰዎችና ባለሙዎች ማቅረብ፣
 ከደንበኛ ጋር በጣም እና በይበልጥ የሚቀራርብ “የፈጠራ ሀሳበ“ መፈጠር/Content Creating አገልግሎት መስጠት፣
 በኦንላይን እንቅስቃሴ ላይ ለውጥ እና ተፅዕኖ መፈጠር፣
 ከምርትና አገልግሎት ተጠቃሚ ጋር በበለጠ መልኩ የሚቀራረብ የሚዲያ ስራዎችን መስራት፣
 የመጨረሻ ግብ የሆነው የቢዝነስ እድገትን ማምጣት…. እና ሌሎችም ጠቀሜታዎች ይሠጣል፡፡

 ልዩ ማርኬቲንግ ሶሉሽን (ኃላ/የተ/የግማህበር) …… የዘመነ፣በገበው ተፈላጊ፣ በተለይም ለብዙዎች ራስ-ምታትና ጥያቄ የሆነው ትክክለኛ ደንበኛ ማግኘት እና ሽያጭን የማሳደግ ስራ ላይ ከፍተኛ ትኩረት ሰጥቶ በመስራት…… “ሙሉ የሶሻል ሚዲያ ማርኬቲንግ ኤጀንሲ ሠፋፊ ስራዎችን“ የሚሠጥ ሀገር በቀል የወቅቱ ተፅዕኖ ፈጣሪና በብዙዎች ዘንድ ተፈላጊነትን ያተረፈ የማርኬቲንግ ኤጀንሲ/ድርጅት መሆኑን ሳናቋርጥ መልዕክታችን ወደ እናንተ በክብር እናደርሳልነ!!!

 ኑ! አብረን እንስራ! አብረን እንደግ!

03/04/2025

🔑 STRATEGIZE‼️MAXIMIZE‼️ADVERTISE‼️

👉 [Company Brand Voice!!!]👇

👉LIYU Marketing Solution Plc👌

03/04/2025

👉 [Company Brand Value!!!]

📍"የወደፊቱን የእርሶ ድርጅት፣ተቋም፣ምርት ወይም አገልግሎት ስም/ብራንድ ማነፅና መገንባት ከዛሬ ይጀምሩ‼️"

https://t.me/liyumarketingsolution

📍የእርሶ ስኬት የኛ ተልዕኮችን ነው‼️  👉 [Company Brand Value!!!]🔑 ለስኬትዎ አብረውን ይስሩ‼️👉 ስለሶሻል ሚዲያ ማርኬቲንግ፣ስለዲጂታል ማርኬቲንግ፣ስለሽያጭ፣ስለማርኬቲንግ፣ስ...
02/04/2025

📍የእርሶ ስኬት የኛ ተልዕኮችን ነው‼️
👉 [Company Brand Value!!!]

🔑 ለስኬትዎ አብረውን ይስሩ‼️

👉 ስለሶሻል ሚዲያ ማርኬቲንግ፣ስለዲጂታል ማርኬቲንግ፣ስለሽያጭ፣ስለማርኬቲንግ፣ስለ ብራንዲንግ፣ስለዲጂታል ማስታወቂያ፣ስለማስ ሚዲያ ማስታወቂያ.....ወዘተ ምንድነው ነው የእርሶ ክፍተት⁉️
👉 ምግብ ብቻ አይደለም.... ዘንድሮ ሀሳብና ጭንቀትም ተካፍሎ መኖር ስልጡንነት ሆኗልና።

"ኑ‼️እንካፈል.....‼️"🤲🤝

01/04/2025

👉 [Company Brand Value!!!]

🎯 "Innovative Ideas, Real Results!"
(Collaborate with LIYU Marketing Solution....)

👉[Company Brand Features!!!]🎯 "የማያልቅ፣ የማይነጥፍ እና እንደ ወንዝ የማይቆም እንዲሁም ከዘመኑ ጋር አብሮ የሚራመድ ሀሳብ እና ስልት"...... (ከልዩ ማርኬቲንግ ሶሉሽን...
30/03/2025

👉[Company Brand Features!!!]

🎯 "የማያልቅ፣ የማይነጥፍ እና እንደ ወንዝ የማይቆም እንዲሁም ከዘመኑ ጋር አብሮ የሚራመድ ሀሳብ እና ስልት"...... (ከልዩ ማርኬቲንግ ሶሉሽን❗️❗️❗️)

?? https://t.me/liyumarketingsolution



24/03/2025

👉 "እኛ የመኪና ወይም የስልክ ሻጭ.... አይደለንም❗️❗️❗️

" እኛ 👉 "ልዮ ማርኬቲንግ ሶሉሸን...የማርኬቲንግ፣ የዲጂታልና የሶሻል ሚዲያ፣የማስ ሚዲያ፣ የማስታወቂያ፣የሠው ሀይልና የባለሙያ ቅጥር፣ እንዲሁም የንግድ አገልግሎት የምንሠጥ ሙሉ የማርኬቲንግ አገልግልቶች 'ሁሉንም በአንድ ጣሪያ ሥር' የምንሠጥ ሀገር በቀል ፕሮፌሸናል የማርኬቲንግ ድርጅት ነን❗️❗️ ❗️"

20/03/2025

📍የማርኬቲንግ ኤጀንሲ...... ለአንድ ንግድና አገልግሎት ሠጪ ድርጅት ወይም ተቋም ከሚሠጠው ጠቀሜታ ጥቂቶቹ፦

https://t.me/liyumarketingsolution 👇

👉 የምርትና አገልግሎት ተደራሸነትን ማሳደግ❗️
👉 ጠንካራና ስልታዊ የደንበኛ ግኑኝነቶችን መፍጠር❗️
👉 ምርትና አገልግሎት ፈላጊዎችን ወደ ተጠቃሚነት መቀየር❗️...እና ሌሎችም ዘርፈ ብዙ ጥቅሞች አሉት።

Address

Addis Ababa
LIDETAINFRONTOFBALCHAHOSPITAL/AHMEDBUSINESSCENTER

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Liyu Marketing Solution posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share