Zelela CCtv

Zelela CCtv ሰላም ለናንተ ይሁን
protect your Business
እርሶ ያሉበት ሆነው ቤትዎን ከቢሮዎ ሆነው ይቆጣጠሩ።
ሴኩሪቲ ካሜራ ያስገጥሙ። የትም አለም ሆነው 24

27/06/2023
ሰላም ለናንተ ይሁንprotect your Business እርሶ ያሉበት ሆነው ቤትዎን ከቢሮዎ ሆነው ይቆጣጠሩ።ሴኩሪቲ ካሜራ ያስገጥሙ። የትም አለም ሆነው  24 ሰአት ይቆጣጠሩ።👇👉ፋብሪካዎን፣መጋ...
01/01/2023

ሰላም ለናንተ ይሁን
protect your Business
እርሶ ያሉበት ሆነው ቤትዎን ከቢሮዎ ሆነው ይቆጣጠሩ።
ሴኩሪቲ ካሜራ ያስገጥሙ። የትም አለም ሆነው 24 ሰአት ይቆጣጠሩ።👇
👉ፋብሪካዎን፣መጋዘኖን
👉ቢሮዎን
👉መኖርያ ቤቶን ይቆጣጠሩ
ምን አስበዋል ሀሳቦትን ለመሙላት አለን ይሎታል👇👇👇

10/02/2022

የተለያዩ ብራንድ ሪሲቨሮች እንደምርጫዎ ሶፍትዌር የተጫነበትን በማከፋፈያ ዋጋ በፈለጉት ሞዴልና ብራንድ ያገኛሉ

☞Lifestar
☞Vanstar
☞superstar
☞Leg
☞superstar
☞salavdor
☞Exitrem
☞Realstar &
Leader
etc... ምን አለፋቹ

📲0920593560
📲0909771840

LEADER  Receiver  Model -LD09HD ሪሲቨር👉Ucast ያለው በመሆኑ ከስማርት ስልኮ ጋር በማገናኘት youtube  እና facebook በተጨማሪም 12 የመዝናኛ ሳይቶችን የሚያገኙ...
05/10/2021

LEADER Receiver Model -LD09HD ሪሲቨር
👉Ucast ያለው በመሆኑ ከስማርት ስልኮ ጋር በማገናኘት youtube እና facebook በተጨማሪም 12 የመዝናኛ ሳይቶችን የሚያገኙበት ሲሆን እላዩ ላይ የሪሞት ሲስተም ስላለው በስልክዎ እንደሪሞት ከማስጠቀሙም በላይ ስማርት TV የሌላችሁ ይህን ሪሲቨር በመጠቀም TVያችሁን እንደስማርት ማስጠቀም የሚያስችል ነው።
HD-1050 birr

1cartoon =10pcs

Stabilizer 2000watt=1700 birr1cartoon =4pcs
05/10/2021

Stabilizer 2000watt=1700 birr

1cartoon =4pcs

Canal+ Ethiopia በቅርቡ ሽያጩን የጀመረ አዲስ የDstv አይነት የክፍያ ቻናል ነው። ስለ Canal+ ያሉ ጥያቄዎች???1) ክፍያው እንዴት ነው?በቅድሚያ Canalplus ለመጠቀም የራ...
21/04/2021

Canal+ Ethiopia በቅርቡ ሽያጩን የጀመረ አዲስ የDstv አይነት የክፍያ ቻናል ነው። ስለ Canal+ ያሉ ጥያቄዎች???

1) ክፍያው እንዴት ነው?

በቅድሚያ Canalplus ለመጠቀም የራሱ Receiver እና የራሱ ዲሽ መሰራት አለበት። ለዙህም የመጀመሪያ የCanalplus ተጠቃሚ ሲሆኑ በ 1000 ብር የCanal+ Receiver , 55cm ዲሽ ፣ LNB እንዲሁም 20Meter ገመድ ከ 1 ወር የፌሽታ Package ጋር ያገኛሉ። ይህንን ከገዙ በሁዋላ የ1 ወሩን አብሮት ሚመጣውን አየር ሰዓት ከጨረሱ በኋላ በየወሩ በ250 ብር ደስታ የተሰኘውን package ወይም በ500 ብር ፌሽታ የተሰኘውን ቻናል ማግኘት ይችላሉ።

2)ምን ምን ቻናሎች አሉት?

በውስጡ እስከ 200 የሚደርሱ ተፈላጉ ቻናል ያሉት ሲሆን ከእነዚህም መካከል ተፈላጊዎቹ የሀገራችን የመዝናኛ ቻናሎች (ቃና፣EBS፣ EBC እና ሌሎችም ፣ 3 በአማርኛ የተተረጎሙ የህፃናት ቻናሎች አሉት ፣ የፊልም ፣ የDocumentary ፣ የስፓርት ቻናሎችም አሉት ፣ ታዋቂው መንሱር አብዱልቀኒ የራሱ 1 ቻናል ያለው ሲሆን በዚህም 24 ሰዓት የኳስ ትንታኔዎችን እና Highlight ማግኛት እንችላለን።
ልብ ይበሉ Canal+ Plus እስካሁን ባለው ነገር መሰረት Live ጨዋታዎችን የሚያሳየው የGerman Budesliga እና የጣልያን SeriA ብቻ ሌሎች ታዋቂ ጨዋታዎችን ለማሳየት ተስፋ ሚኖረው ከ2023 በኋላ ነው። ከዚህም በተጨማሪ ከ40% በላይ የውጪ ቻናሎች በአማርኛ ቋንቋ መቅረባቸው ተመራጭ ያረገዋል።

3)አሰራሩ እንዴት ነው?

Technical መረጃውን በምንመለከትበት ጊዜ ቻናሎቹን የምናገኘው በEutelsat 7C 7°E ላይ ሲሆን አሰራሩም ከሰሀኑ በኋላ በመሆን ከNilesat ትንሽ ከፍ በማረግ ወደ ግራ ዞር በማረግ ትንሽ ቀና ማረግ ነው።

ለመስራትም በ 11512/H/30000 ቢጠቀሙ የተሻለ ነው።

ከራሱ ጋር የሚመጣውን ሰሀን መጠቀም ካልፈለጉ ቅድሚያ Canalplus ሰርተው እዛው ላይ እንዳለ ወደ ላይ በዘንግ LNB በመጨመር Nilesat 7°W እና Amos 4°W መጨመር ይችላሉ።

4) ከየት ማግኘት እንችላለን?
ካሉ ክፍለ ሀገር ብዛት ከፈለጉ በአቅራቢያዎ ባሉ ወኪሎች አማካኝነት ብቻ ያገኛሉ። ከዛ ውጪ ከሌላ አካል መግዛት ሰለማይመች በጣም አስቸጋሪ ነው። ለጊዜው ከሌሉ እስከሚጀመሩ ቢጠብቁ የተሻለ ነው። ነገር ግን ለግል ጥቅም ከፈለጉ ከእኛ ዘንድ ማግኘት ይችላሉ።

5) የኔ የግል ሀሳብ!
ለመዝናኛ እና ለህፃናግ ቻናሎች ፍላጎት ካለዎት ቢገዙት ተጠቃሚ ይሆኑበታል። በአንፃሩ ግን ለኳስ ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው ሰፊው ማህበረሰብ የሚፈልገው የPremier league ፣ የLaliga ፣ የChampions League ፣ የEuropa League እና የመሳሰሉትን ካላካተተ በኳስ አፍቃሪያን ዘንድ ተፈላጊነቱ እንብዛም ነው።

አለም በጉጉት የሚጠብቀዉ ጨዋታ | Super Sunday 😯⚽️Liverpool 🆚 Manchester UnitedLIVE ON▶️ፒTV ስPORT LIVE ON ▶️ኢድMAN TVLIVE ON▶️ስፖRT 1ማ...
17/01/2021

አለም በጉጉት የሚጠብቀዉ ጨዋታ | Super Sunday 😯

⚽️Liverpool 🆚 Manchester United

LIVE ON▶️ፒTV ስPORT
LIVE ON ▶️ኢድMAN TV
LIVE ON▶️ስፖRT 1

ማሰራት ሲፈልጉ ይደዉሉልን ያሉበት ቦታ መተን በፍጥነት እና በጥራት ሰርተን እናስደስቶታለን።

0909690711
0927222763

 ።⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️ጠቃሚ መረጃ⚠️ ⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️ #አየር ጤና,  #ካራ ቆሬ,  #ወለቴ,  #ቤቴል,  #አለም ባንክ,   #ጀሞ, # ለቡ,  ...
17/01/2021


⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️
⚠️⚠️⚠️ጠቃሚ መረጃ⚠️ ⚠️⚠️
⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️
#አየር ጤና, #ካራ ቆሬ, #ወለቴ, #ቤቴል, #አለም ባንክ, #ጀሞ, # ለቡ, #ላፍቶ ያላቹ ሰዎች ደዉሉልን በፍጥነት መተን በጥራት ልንሰራላቹ ዝግጅታችንን ጨርሰናል.............
❗️ለጠየቃችሁኝ ሰዎች እና ለሁላ ችሁም
✅ ብዙዎቻችን ቤት የሚገኙት ረሲቨሮች(ዲኮደሮች) SD የሚባሉት ናቸው።ማለትም HD ያልሆኑ ወይም የምስል ጥራታቸው ዝቅተኛ የሆኑ ናቸው።
✅ በእነዚህ ረሲቨሮች ''ኢትዮሳትን'' ብታሰሩ ማየት የምትችሉት ከሀገራችን ቻናሎች 13ቱን ብቻ ነው።
👉እነሱም 📺 ኢቲቪ ዜና
📺 ኢቲቪ ቋንቋ
📺 ኢቲቪ መዝናኛ
📺 ኦቢኤን ቲቪ
📺 አማራ ቲቪ
📺 ደቡብ ቲቪ
📺 ባላገሩ ቲቪ
📺 አርትስ ቲቪ
📺ኢቢኤስ ቲቪ
📺አሃዱ ቲቪ
📺አፍሪኸልዝ ቲቪ
📺ፋና ቲቪ
📺ዋልታ ቲቪ ናቸው።

✅ ይህ ማለት በHD ጥራት ደረጃ የሚተላለፉትን 35 የሀበሻ ቻናሎች ማየት አትችሉም።
❗️ስለዚህም እነርሱን ለማየት ከፈለጋችሁ ረሲቨራችሁን ለመቀየር ትገደዳላችሁ/መቀየር ይኖርባችኋል ።
✅ ረሲቨሬ HD አለመሆኑን በምን አውቃለሁ ላላችሁኝ
1⃣ HD ቻናሎችን የማይከፍት/የማያሳይ ከሆነ
2⃣ ከረሲቨራችሁ ከፊትለፊቱ ባለው ፅሑፍ HD የማይል ከሆነ
በእነዚህ መለየት ትችላላችሁ።

💥 ኢትዮ ሳትን ለየት ሚያደርገው 24ሰዓት ያገራችንን ፊልሞች የሚያሳዩ ሁለት ቻናሎች መኖራቸው።
📌ከስር በፎቶ አሳያችኋለው📌

💥 ወጣ ገባ ቢሉም የኳስ ቻናሎችን መያዙ።
💥ለልጆቻችን ከሁሉም ክልሎች የሚተላለፉትን የት/ት በቲቪ ፕሮግራሞችን ማስተላለፉ።
💥እንደ ናይል ሳት በሺ የሚቆጠር ቻናል ስለሌለ ሰርች ስታደርጉ ያልተደጋገሙ እስካሁን 100 የሚሆኑ ቻናሎችን ብቻ ስለሚያገኙ የማትፈልጓቸው ቻናሎች ገብተው አያሰለቻችሁም።
💥እነ MBC ቻናሎችም ገብተዋል።

🔴 ስለዚህ ይህን አውቃችሁ SD ረሲቨር ያላችሁ አሁን ማሰራት ትችላላችሁ። ረሲቨር እስክትቀይሩ SD ቻናሎችን እያያችሁ ትቆያላችሁ።
🔰HD ረሲቨሮችን ከ 900 ብር ጀምሮ ታገኛላችሁ።

🔴 HD ረሲቨር ያላችሁ ምንም ሳያስፈልጋችሁ ማሰራትና መመልከት ብቻ!!

ማሰራት ከፈለጉ
📞0927222763
📞0909690711

⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️ጠቃሚ መረጃ⚠️ ⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️ #አየር ጤና,  #ካራ ቆሬ,  #ወለቴ,  #ቤቴል,  #አለም ባንክ,   #ጀሞ, # ለቡ,  #ላ...
02/01/2021

⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️
⚠️⚠️⚠️ጠቃሚ መረጃ⚠️ ⚠️⚠️
⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️
#አየር ጤና, #ካራ ቆሬ, #ወለቴ, #ቤቴል, #አለም ባንክ, #ጀሞ, # ለቡ, #ላፍቶ ያላቹ ሰዎች ደዉሉልን በፍጥነት መተን በጥራት ልንሰራላቹ ዝግጅታችንን ጨርሰናል.............
❗️ለጠየቃችሁኝ ሰዎች እና ለሁላ ችሁም
✅ ብዙዎቻችን ቤት የሚገኙት ረሲቨሮች(ዲኮደሮች) SD የሚባሉት ናቸው።ማለትም HD ያልሆኑ ወይም የምስል ጥራታቸው ዝቅተኛ የሆኑ ናቸው።
✅ በእነዚህ ረሲቨሮች ''ኢትዮሳትን'' ብታሰሩ ማየት የምትችሉት ከሀገራችን ቻናሎች 13ቱን ብቻ ነው።
👉እነሱም 📺 ኢቲቪ ዜና
📺 ኢቲቪ ቋንቋ
📺 ኢቲቪ መዝናኛ
📺 ኦቢኤን ቲቪ
📺 አማራ ቲቪ
📺 ደቡብ ቲቪ
📺 ባላገሩ ቲቪ
📺 አርትስ ቲቪ
📺ኢቢኤስ ቲቪ
📺አሃዱ ቲቪ
📺አፍሪኸልዝ ቲቪ
📺ፋና ቲቪ
📺ዋልታ ቲቪ ናቸው።

✅ ይህ ማለት በHD ጥራት ደረጃ የሚተላለፉትን 35 የሀበሻ ቻናሎች ማየት አትችሉም።
❗️ስለዚህም እነርሱን ለማየት ከፈለጋችሁ ረሲቨራችሁን ለመቀየር ትገደዳላችሁ/መቀየር ይኖርባችኋል ።
✅ ረሲቨሬ HD አለመሆኑን በምን አውቃለሁ ላላችሁኝ
1⃣ HD ቻናሎችን የማይከፍት/የማያሳይ ከሆነ
2⃣ ከረሲቨራችሁ ከፊትለፊቱ ባለው ፅሑፍ HD የማይል ከሆነ
በእነዚህ መለየት ትችላላችሁ።

💥 ኢትዮ ሳትን ለየት ሚያደርገው 24ሰዓት ያገራችንን ፊልሞች የሚያሳዩ ሁለት ቻናሎች መኖራቸው።
📌ከስር በፎቶ አሳያችኋለው📌

💥 ወጣ ገባ ቢሉም የኳስ ቻናሎችን መያዙ።
💥ለልጆቻችን ከሁሉም ክልሎች የሚተላለፉትን የት/ት በቲቪ ፕሮግራሞችን ማስተላለፉ።
💥እንደ ናይል ሳት በሺ የሚቆጠር ቻናል ስለሌለ ሰርች ስታደርጉ ያልተደጋገሙ እስካሁን 100 የሚሆኑ ቻናሎችን ብቻ ስለሚያገኙ የማትፈልጓቸው ቻናሎች ገብተው አያሰለቻችሁም።
💥እነ MBC ቻናሎችም ገብተዋል።

🔴 ስለዚህ ይህን አውቃችሁ SD ረሲቨር ያላችሁ አሁን ማሰራት ትችላላችሁ። ረሲቨር እስክትቀይሩ SD ቻናሎችን እያያችሁ ትቆያላችሁ።
🔰HD ረሲቨሮችን ከ 900 ብር ጀምሮ ታገኛላችሁ።

🔴 HD ረሲቨር ያላችሁ ምንም ሳያስፈልጋችሁ ማሰራትና መመልከት ብቻ!!

ማሰራት ከፈለጉ
📞0927222763
📞0909690711

Address

Merkato
Addis Ababa

Telephone

+251920593560

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Zelela CCtv posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Zelela CCtv:

Share