14/06/2024
የምስራች ከIbex Technology ተሰማ ለሁሉም መፍትሄ እኛጋር ያገኛሉ ከሶፍትዌር ድርጅታችን ጋር የዲጂታል ግስጋሴን ይቀላቀሉ ምርታማነትዎን ያሳድጉ ለቢዝነስዎ የኦንላይን ግብይት ስርዓቶችን እና
እንዲሁም መተግበርያዎችን ማበልጸግ ይፈልጋሉ? ዛሬውን ያነጋግሩን።
ችግር ፈቺ ሲስተም፣ ድረገጽ
አልያም የሞባይል መተግበርያን ለማበልጽግ ሲፈልጉ
ትክክለኛ ምርጫዎ አይቤክስን ያድርጉ
ከ180+ በላይ የቢዝነስ ተቋሞችን ችግር
በሶፍትዌር ከፈታው ድርጅታችን አይቤክስ ጋር ቢዝነስዎን ያዘምኑ።
በአስመጪ እና ላኪ ንግድ ስራ ላይ ለተሰማራችሁ የምስራች አለን፡
የመጋዘን፣ ሂሳብ፣ ኤልሲ እና ሰፕላይ ሂደትዎን ለማዘመን ከፈለጉ ።
ቀላልና ዘመናዊ አሰራር አይቤክስ ይዞሎት መጥቷል
የመኖርያ አልያም ንግድ ኪራይ ቤቶች ካሎት፡
የኪራይ ስርዓት (ንብረት አስተዳደር ሲስተም) መፍትሄዎች እኛ ጋር ያገኛሉ።
የመስመር ላይ ግብይት ድረገጽ ማሰራት
አልያም የመስመር ላይ ግብይት መተግበርያዎችን ማሰራት ሲፈልጉ?
ለሁሉም መፍትሔ በእጃጅችን ነው
አድራሻችን ባምቢስ ዲ ሊዮፖል ሆቴል
6ተኛ ፎቅ ላይ ያገኙናል
ለበለጠ መረጃ በ09-77-44-85-35 ደውለው ማግኘት ይችላሉ
አይቤክስ ቀዳሚ ምርጫዎን ያድርጉ።