መስኮት Meskot

መስኮት Meskot Funny Video & Info

22/10/2022

አሜሪካን ያስደነገጠ ሰለዋዊ ሰልፍ

Addis abeba, It shows the Ethiopian government's hatred towards Americans
22/10/2022

Addis abeba,
It shows the Ethiopian government's hatred towards Americans

ከዘጠኝ ሺ በላይ ኤርትራና የኢትዮጵያ ወታደር ሙርኮኞች በምህረት ወደ አገራቸው ተሸኝተዋል!The Tigray government has pardoned more than 9,000 prisoners of...
21/10/2022

ከዘጠኝ ሺ በላይ ኤርትራና የኢትዮጵያ ወታደር ሙርኮኞች በምህረት ወደ አገራቸው ተሸኝተዋል!
The Tigray government has pardoned more than 9,000 prisoners of war of Ethiopian and Eritrean today, October 21, 2022. Five hundred of them are women.

"የትላንት ምርኮኞቹ"እነዚህ ሰዎች የደርግ ወታደር ሁነው ትግራይን ሲደበድቡና ሲጨፈጭፉ ነበር በአንዳንድ ኣከባቢ በነበረ ጦርነት ተማርከው እግሯ ላይ ወደቁ ይሁን እንጂ ምርኮኞቹ የእጃቸው ሳያ...
30/09/2022

"የትላንት ምርኮኞቹ"
እነዚህ ሰዎች የደርግ ወታደር ሁነው ትግራይን ሲደበድቡና ሲጨፈጭፉ ነበር
በአንዳንድ ኣከባቢ በነበረ ጦርነት ተማርከው እግሯ ላይ ወደቁ ይሁን እንጂ ምርኮኞቹ የእጃቸው ሳያገኙ በምህረት ገሚሱ ወደቤቱ እንዲሄድና ገሚሱ ደግሞ በራሱ ፍቃድ ውትድርና እንዲቀላቀል ተደረገ!!

ከግዜ በኃላ ሁሉንም ተረሳና ምርኮኞቹ ግዜ ስያገኙ እንደገና ከጠላት አብረው እየወጓትና እያስደበደባት ይገኛሉ!!

ምን ለማለት ፈልጌ ነው የዛሬ ምርኮኞች ለነገ እሾህ ናቸውና በደንብ ሊታሰበባ ይገባል!!

በዚህ ሰበብ ተደርጎ ወጣቱ እሳት ላይ ሊማገድ ነው!! ጦርነት ያለበት ቀጠና እንዲሁም ቦንብና ፈንጅ የተቀበረበት ቦታ እንዴት ስራ ሊሰራበት ይችላል።
30/09/2022

በዚህ ሰበብ ተደርጎ ወጣቱ እሳት ላይ ሊማገድ ነው!!
ጦርነት ያለበት ቀጠና እንዲሁም ቦንብና ፈንጅ የተቀበረበት ቦታ እንዴት ስራ ሊሰራበት ይችላል።

አንተን ሊወጉህ የመጡ ኃይሎች እርምጃ ካልወሰድክ በስተቀር ማንም ሊፈራህና ልያከብርህ አይችልም እንደ ጠላቶቹህ ጨካኝ ሁን!! ጥይቱን ጨርሶ አልያም መውጫና ቀዳዳ ስላጣ እንጂ አንተን ወዶ የተ...
30/09/2022

አንተን ሊወጉህ የመጡ ኃይሎች እርምጃ ካልወሰድክ በስተቀር ማንም ሊፈራህና ልያከብርህ አይችልም እንደ ጠላቶቹህ ጨካኝ ሁን!!
ጥይቱን ጨርሶ አልያም መውጫና ቀዳዳ ስላጣ እንጂ አንተን ወዶ የተማረከ ጠላት የለምና!!

ደም መጣጩ ተላላኪአበባው ታደሰ ዓዲ ዳዕሮ በንፁሀን ላይ የአየር ጥቃት እንዲፈፀም ተባባሪና አስተባባሪ ከነበሩ ሰዎች አንዱ መሆኑ ታውቀዋል!!
30/09/2022

ደም መጣጩ ተላላኪ
አበባው ታደሰ ዓዲ ዳዕሮ በንፁሀን ላይ የአየር ጥቃት እንዲፈፀም ተባባሪና አስተባባሪ ከነበሩ ሰዎች አንዱ መሆኑ ታውቀዋል!!

29/09/2022

የሻዕብያ ክፋት ከሰይጣን ይብሳል!!
መኪና ውስጥ ሰው እያለ ገደል ላይ ከተትዋት

ከባለፈ የተወሰደ ተንቀስቃሽ ምስል ነው

ትላንት ስጨፈጭፍ የነበረ ኅይል ዛሬ ተማርኮዋልለማንኛው የሻዕብያ ሰራዊት ምርኮኞች ናቸው!!
29/09/2022

ትላንት ስጨፈጭፍ የነበረ ኅይል ዛሬ ተማርኮዋል

ለማንኛው የሻዕብያ ሰራዊት ምርኮኞች ናቸው!!

28/09/2022

እውነቱ ይህ ነው!!👇👇

28/09/2022

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when መስኮት Meskot posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share