29/04/2026
!!◾◾◾
ለመጀመሪያ ጊዜ ሀገር አቀፍ ፓርቲ ሆኖ ተመዘግቦ #ለ7ኛ ሀገር አቀፍ ምርጫ ለመወዳደር እያደረገ ያለው የነቃ ተሳትፎ እጅግ የሚደነቅና የሚበረታታ ነው ::
#ጠንካራ ተፎካካሪ ፓርቲዎች መኖር የዳበረ የፓለቲካ ልምድ እኖዲኖረን ካመድረጉም ባሻገር ገዢው ፓርቲው ያሉበትን ክፍተቶች እንዲያርም መንገድ ይጠርጋል ::
===
Gordena Online