Abega Abdu Naaa_King Abdu

Abega Abdu Naaa_King Abdu Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Abega Abdu Naaa_King Abdu, Advertising agency, Halaba, Alaba K'ulito.

ተተኪ ስፖርተኞችን ለማፍራት ታሳቢ ተደርጎ የሚዘጋጀው የሀላባ ቁሊቶ ከተማ የክረምት ወራት ውድድር በደማቅ መልኩ እንደቀጠለ ይገኛል።ነሀሴ 14/12/2015ዳጉ ስፖርት  ==========በሀላባ...
20/08/2023

ተተኪ ስፖርተኞችን ለማፍራት ታሳቢ ተደርጎ የሚዘጋጀው የሀላባ ቁሊቶ ከተማ የክረምት ወራት ውድድር በደማቅ መልኩ እንደቀጠለ ይገኛል።
ነሀሴ 14/12/2015
ዳጉ ስፖርት
==========
በሀላባ ቁሊቶ ከተማ ወጣቶችና ስፖርት ጽ/ቤት አማካኝነት ተተኪ ስፖርተኞችን ለማፍራት ብሎም በከፍተኛ ሊጉ ለሚሳተፈው ሀላባ ከነማ መጋቢ የሚሆኑ ተጫዋቾችን ለማፍራት ታሳቢ ተደርጎ የሚዘጋጀው የክረምት ወራት ውድድር በደማቅ መልኩ መካሄዱን ቀጥሏል።

በዘንድሮ አመት በከተማ አስተዳደሩ ልዩ ትኩረት ተሰጥቶት''ሚሻላ ካፕ''በሚል የተዘጋጀው የአዋቂዎች በትላንትናው እለት ውድድር የጀመረ ሲሆን በመክፈቻው ጨዋታ ቀትር 09:00 ሰዓት ላይ ዞባ ከተጋባዡ ክለብ ከበሸኖ ጋር ተጫውቶ ዞባዎች 2 ለ 1 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችለዋል።

በዛሬው እለትም ሚሻላ ካፕ የቀጠለ ሲሆን ዛሬ ከሰዓት በኃላ ሁለት ጨዋታዎች ተካሂደዋል።

በ8:00 ሰዓት ላይ የሀላባው ሸገርን ከጄ ስፖርት ጋር ያገናኝው ጨዋታ የሀላባው ሸገር 7 ለ 2 በሆነ ሰፊ ጎል ተጋጣሚውን ማሸነፍ ችሏል።

10:00 ሰዓት ላይ ሁለተኛው ጨዋታቸውን ያደረጉት የአቶቲ ኡሎው ጉባ ከተጋባዥ ክለቡ የሾኔው አቻ ጋ ተጫውተው ሁለት አቻ በሆነ ውጤት ነጥብ ተጋርተው ወጥተዋል።

በዕለቱ በተደረጉ በጨዋታዎች ጥሩ እንቅስቃሴ ማድረግ የቻሉት ሁለት ወንድማሞች በኢትዮጵያ ፕርምየርሊግ ድንቅ ብቃት ሲያሳየን የቆየው ፀጋ ደርቤ እና የሀላባ ከነማ የጎል አዳኙ አቡሽ ደርቤ ተመልካቹን ከቡድን አጋሮቻቸው ጋር በመሆን ጥሩ ጨዋታ ለተመልካቹ ማሳየት ችለዋል።

በዚህም መሰረት የሀላባው ሸገር የፊት መሰመር አጥቂው አቡሽ ደርቤ የጨዋታው ኮከብ በመባል ልዩ ሽልማት ተበርክቶለታል።

ሁለተኛ በተደረገው ጨዋታ የጉባው ተጫዋች ጥሩ እንቅስቃሴ ያደረገውና ሁለት ግቦችን ማስቆጠር የቻለው አ/ሰላም የጨዋታው ኮከብ በመባል ልዩ ሽልማት ተበርክቶለታል።

የከተማው መንግስት ዋና ተጠሪ አቶ ታገል ጌታቸው፣የከተማው ወጣቶችና ስፖርት ጽ/ቤት ሀላፊ አቶ ሙንዲኖ አህመድ እንዲሁም የሀላባ ከነማ የቴክኒክ ኮሚቴው ሰብሳቢ አቶ አንዋር ስርጋፋ እንዲሁም የከነማው ስራ አስኪያጅ አቶ ዋዳጆ ሙንዲኖ እና የሀላባ ከነማ የደጋፊዎች ማህበር ፕሬዝዳንት አቶ መሀመድ አ/ቃድር በስተዲየም ተገኝተው ጨዋታውን ተመልክተዋል እንዲሁም ለኮከብ ተጫዋቾች ሽልማት አበርክተዋል።።

ከጨዋታው በኃላ የነበሩ ምስሎች
19/08/2023

ከጨዋታው በኃላ የነበሩ ምስሎች

ሚሻላ ካፕ የአዋቂዎች ውድድርዛሬ በተደረገው ጨዋታ በሸኖ 1 -2 ዞባየጨዋታው ኮከብ ተጫዋች ጃፈር ከዞባዎቹ
19/08/2023

ሚሻላ ካፕ የአዋቂዎች ውድድር

ዛሬ በተደረገው ጨዋታ
በሸኖ 1 -2 ዞባ

የጨዋታው ኮከብ ተጫዋች ጃፈር ከዞባዎቹ

ጨዋታው ተጠናቋል በሸኖ 1-2 ዞባ
19/08/2023

ጨዋታው ተጠናቋል

በሸኖ 1-2 ዞባ

85, ደቂቃ በሸኖ 1-2 ዞባ
19/08/2023

85, ደቂቃ

በሸኖ 1-2 ዞባ

80, ደቂቃ በሸኖ 1-2 ዞባ
19/08/2023

80, ደቂቃ

በሸኖ 1-2 ዞባ

75, ደቂቃበሸኖ 1-2 ዞባ
19/08/2023

75, ደቂቃ

በሸኖ 1-2 ዞባ

65, ደቂቃ በሸኖ 1-2 ዞባ
19/08/2023

65, ደቂቃ

በሸኖ 1-2 ዞባ

19/08/2023

ዞባ ሰርቶ በቀይ ካርድ ከሜዳ ተወግዷል

55, ደቂቃ በሸኖ 1-2 ዞባ
19/08/2023

55, ደቂቃ

በሸኖ 1-2 ዞባ

ሁለተኛ አጋማሽ ተጀምሯል50, ደቂቃ ጎልልልልል በሸኖበሸኖ 1-2 ዞባ
19/08/2023

ሁለተኛ አጋማሽ ተጀምሯል
50, ደቂቃ ጎልልልልል በሸኖ

በሸኖ 1-2 ዞባ

የመጀመሪያ አጋማሽ ተጠናቋል በሸኖ 0-2 ዞባ
19/08/2023

የመጀመሪያ አጋማሽ ተጠናቋል

በሸኖ 0-2 ዞባ

Address

Halaba
Alaba K'ulito

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Abega Abdu Naaa_King Abdu posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share