Minota Tube - ሚኖታ ቲዩብ

Minota Tube - ሚኖታ ቲዩብ This page is designed to serve all nationalities of the country equally. All the nations o

04/05/2023

Feta belulgn est

የወላይታነት ጥንካሬ ይህ ነው!!! ይመልከቱ!!አድሱን የዩትዩብ ቻናላችንን subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!!
11/12/2022

የወላይታነት ጥንካሬ ይህ ነው!!! ይመልከቱ!!

አድሱን የዩትዩብ ቻናላችንን subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!!

subscribe: http//:

አድሱን የዩትዩብ ቻናላችንን subscribe, like, comment እና share በማድረግ ተፅዕኖ ፈጣሪ ሚድያ እንገንባ!!!
07/12/2022

አድሱን የዩትዩብ ቻናላችንን subscribe, like, comment እና share በማድረግ ተፅዕኖ ፈጣሪ ሚድያ እንገንባ!!!

wolayitte wogga sheshsha

 #ዲቡሻግንቦት 27/2014 በያዕቆብ ሆቴል ትልቁ አዳራሽ ላይ
01/06/2022

#ዲቡሻ

ግንቦት 27/2014 በያዕቆብ ሆቴል ትልቁ አዳራሽ ላይ

ወላይታ ደግ ህዝብ ነው!!አባቷን እናፋልግላት🙏🙏
27/05/2022

ወላይታ ደግ ህዝብ ነው!!

አባቷን እናፋልግላት🙏🙏

"የደቡብ ክልል የፀጥታ ምክር ቤት በወቅታዊ የክልሉ  ፀጥታ ጉዳይ አስቸኳይ ውይይት እየተካሄደ ነው።" ለምን በወላይታ?ከትላንትና አንስቶ ብያዛት ያላቸውን የደቡብ ልዩ ሀይል በወላይታ እያከማ...
27/05/2022

"የደቡብ ክልል የፀጥታ ምክር ቤት በወቅታዊ የክልሉ ፀጥታ ጉዳይ አስቸኳይ ውይይት እየተካሄደ ነው።" ለምን በወላይታ?

ከትላንትና አንስቶ ብያዛት ያላቸውን የደቡብ ልዩ ሀይል በወላይታ እያከማቹ ዛሬ በመድናችን ሶዶ ላይ የፀጥታን ወይይት ለማካሄድ ለምን ታሰቤ?

ጠቅላይ ሚንስትሩ እስከ ሴኔ ደቡብ ክልል ስዳማን ለቆ እንድወጣ ትዕዛዝ ማስተላለፉን ሚኖታ ትዩብ ከምንጮቿ አረጋግጣለች እና ከዚህ ጋር ተያይዞ ጊዜያዊ የክልሉ መቀመጫ ወዴት ለመውሰድ ታስቦ ነው? ወላይታን የሚያዋክቧት?

ቀጣዩስ የወላይታ እጣ ፈንታ ምንድነው? አመራሩስ ምን አስቧል? ምንስ እያከናወነ ነው? ህዝቡስ አፀፋውን ለመመለስ ተዘጋጅቷል?

መልካም እድልበድል ተመለሱ!! ወላይታ ትኮራባችኋለች!!
24/05/2022

መልካም እድል

በድል ተመለሱ!! ወላይታ ትኮራባችኋለች!!

 ያለምንም ወንጀልና ጥያቄ በመንግስት የታገሩት ንፁሐንን እንድትለቁልን በጨዋ ደንብ እንጠይቃለን!!በወላይታነቱ አንገቱን የሚደፋ ትውልድ ቀብረናል!!ሚኖታ ቲዩብ የአሸናፊዎችና የጥንካራዎቹ ድም...
24/05/2022



ያለምንም ወንጀልና ጥያቄ በመንግስት የታገሩት ንፁሐንን እንድትለቁልን በጨዋ ደንብ እንጠይቃለን!!

በወላይታነቱ አንገቱን የሚደፋ ትውልድ ቀብረናል!!

ሚኖታ ቲዩብ የአሸናፊዎችና የጥንካራዎቹ ድምፅ

24/05/2022
ወላይታ!!ከትላንት ጀምሮ የተለያዩ የወላይታ ህዝብ ታጋዮችንና መሪዎችን ያለምንም ጥያቄ በፖሊስ መኪና አፍነው እየወሰዱ ይገኛሉ!!አሳርው ማን እንደሆነና በምን ምክንያት እንደታሰሩ የተነገረ ነ...
23/05/2022

ወላይታ!!

ከትላንት ጀምሮ የተለያዩ የወላይታ ህዝብ ታጋዮችንና መሪዎችን ያለምንም ጥያቄ በፖሊስ መኪና አፍነው እየወሰዱ ይገኛሉ!!

አሳርው ማን እንደሆነና በምን ምክንያት እንደታሰሩ የተነገረ ነገር የለም። አሸናፍዎች ታጋዮች ናቸው!!

ሚኖታ ቲዩብ ሸር ላይክ invite በማድረግ ለህዝባችን ድምፅ እንሁን!!

🙆🙆Share ያድርጉ!!
22/05/2022

🙆🙆

Share ያድርጉ!!

16/05/2022

ወላይታ ወላይታ ስላልክ ራስህን እንደወላይታ ተቆርቋሪ አትይ

ወላይታነት ወላይታቶን ከመጠቀም ይጀምራል።

Address

Arbaminch
Arba Minch'

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Minota Tube - ሚኖታ ቲዩብ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share