Beko Promotion and Events - ቤኮ ፕሮሞሽን እና ፕሮግራም ዝግጅት /በቃሉ መሠረት/

  • Home
  • Ethiopia
  • Awassa
  • Beko Promotion and Events - ቤኮ ፕሮሞሽን እና ፕሮግራም ዝግጅት /በቃሉ መሠረት/

Beko Promotion and Events - ቤኮ ፕሮሞሽን እና ፕሮግራም ዝግጅት /በቃሉ መሠረት/ Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Beko Promotion and Events - ቤኮ ፕሮሞሽን እና ፕሮግራም ዝግጅት /በቃሉ መሠረት/, Advertising/Marketing, Awassa.

Recap the international youth day - Hawassa In Hawassa, we witnessed that youth are not just the future—they are the pre...
25/08/2025

Recap the international youth day - Hawassa

In Hawassa, we witnessed that youth are not just the future—they are the present force shaping our community.




Meqrez Integrated Youth Development Organization - MIYDO
የሀዋሳ ከተማ ክበባት ጥምረት Hawassa city ART & volunteers clubs Conjunction አብርሽ ማስታወቂያ እና ዝግጅት Abrish promotion & events organized Hawassa City Youth Association - የሀዋሳ ከተማ ወጣቶች ማህበር

የሀዋሳ ከተማ የወጣት አደረጃጀቶች ወጣት መር ተቋማት በጋራ በመቀናጀት ዓለም የወጣቶች ቀን በደማቅ ሁኔታ ተከበረ!በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ25ኛ ጊዜ በሀገር ደረጃ ለ22ኛ ጊዜ "የተደመረ የወጣ...
24/08/2025

የሀዋሳ ከተማ የወጣት አደረጃጀቶች ወጣት መር ተቋማት በጋራ በመቀናጀት ዓለም የወጣቶች ቀን በደማቅ ሁኔታ ተከበረ!

በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ25ኛ ጊዜ በሀገር ደረጃ ለ22ኛ ጊዜ "የተደመረ የወጣቶች አቅም ለዘላቂ ልማት ግቦች" በሚል መሪ ሀሳብ በሀዋሳ ከተማ የመንግስት አመራሮች፣ ተፅኖ ፈጣሪ ወጣቶች፣ የወጣት መር ድርጅት ተወካዮች እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት በደማቅ ሁኔታ ተከብሯል።

በዝግጅቱ መልዕክት ያስተላለፉት የሀዋሳ ከተማ ሴቶች ወጣቶች ማህበራዊ ጉዳይ መምርያ ሀላፊ ወ/ሮ ፍሬዎት ወ/ፃዲቅ እንኳን ለወጣቶች ቀን አደረሳችሁ በማለት ወጣቶች እንዲህ አይነት መድረኮች ላይ በመሳተፍ ልምድ እና ተሞክሮዎችን በመቅሰም አለም አቀፍ ተወዳዳሪነታቸውን ማሳደግ እንደሚገባ አሳስበዋል።

የሀዋሳ ከተማ ሴቶች ወጣቶች ማህበራዊ ጉዳይ መምርያ ም/ሀላፊ እና የወጣቶች ዘርፍ ሀላፊ አቶ ክፍሌ ዋሬ የወጣቶችን እምቅ አቅም ለዘላቂ ልማት ግቦች ስኬት አሟጦ መጠቀም እንደሚገባ በማብራራት በቀጣይ መሰል የወጣቶች መድረክ እንደሚዘጋጁ ገልፀዋል።

በመርሀ ግብሩ ላይ የአለም አቀፍ የዘላቂ ልማት ግቦችን ዙሪያ ግንዛቤ የተሰጠ ሲሆን በተጨማሪም
በጎ-ተፅኖ ፈጣሪ የሆኑ ወጣቶች ልምዳቸውን ለተሳታፊዎች አገርተዋል።

በመጨረሻም ወጣት ተኮር በሆኑ ስራዎቻቸው እና በወጣትነት እድሜያቸው ውጤታማ ከሆኑ ወጣቶች የተገባዙበት "ዘላቂ የልማት ግቦች እና የወጣቱ ሚና" በሚል ርዕስ የፓናል ውይይት ተደርጓል።

የዝግጅቱም ተሳታፊዎች ተመሳሳይ መድረኮች በከተማ ደረጃ ተጠናክሮ እንዲቀጥል አስታየታቸውን በመግለፅ በፕሮግራሙ ላይ በመገኘታቸው ልምድ እና ተሞክሮ መቅሰማቸውን ገልፀዋል።

ዝግጁን የሀዋሳ ከተማ ወጣቶች ማህበር፣ የሀዋሳ ከተማ ክበባት ጥምረት፣ የባህል አዳራሽ ክ/ከተማ የወጣቶች ክንፍ፣ የሲዳማ ክልል የአፍላ ወጣቶች እና ወጣቶች ጤና ካውንስ፣ መቅረዝ የተቀናጀ የወጣቶች ልማት ድርጅት፣ ሀ-ግዕዝ ሐበሻ የበጎ-አድራት እና የኪነ-ጥበብ ማህበር፣ ጉዱማሌ ሰስተነብሊቲ ኢንሼቲቭ በጋራ አሰናድተውታል


Meqrez Integrated Youth Development Organization - MIYDO
የሀዋሳ ከተማ ክበባት ጥምረት Hawassa city ART & volunteers clubs Conjunction

የዓለም የወጣቶች ቀን ላይ እንዲሳተፉ ተጋብዘዋል! 📅 ቀን፡ቅዳሜ ነሀሴ 17🕗 ሰዓት፡ 8፡00 📍 ቦታ፡ ሌዊ ሆቴል ፒያሳ ሀዋሳየወጣቶች እምቅ ችሎታ በሚንጸባረቅበት  በዚህ ደማቅ መርሀ ግብር ...
20/08/2025

የዓለም የወጣቶች ቀን ላይ እንዲሳተፉ ተጋብዘዋል!

📅 ቀን፡ቅዳሜ ነሀሴ 17
🕗 ሰዓት፡ 8፡00
📍 ቦታ፡ ሌዊ ሆቴል ፒያሳ ሀዋሳ

የወጣቶች እምቅ ችሎታ በሚንጸባረቅበት በዚህ ደማቅ መርሀ ግብር ላይ ይሳትፉ፡፡ የዚህ አመት መሪ ቃል “የተደመረ የወጣቶች አቅም ለዘላቂ የልማት ግቦች ስኬት” በሚል ይከበራል፡፡

አዘጋጆች፡

የሀዋሳ ከተማ የወጣቶች ማህበር፣ Sidama Region Adolescent & Youth Health Council, Ha geez Habsha Volunteers & Art Association, Hawassa City Art & volunteers Conjunction, የባህል አዳራሽ ክ/ከተማ ወጣቶቸ ክንፍ
Meqrez Integrated Youth Development Organization, Gudumale Sustainability Initiative, እና ሌሎች የወጣት መር ድርጅቶች

ዕለቱ ፡
✨ የመንግስት አካላትና ወጣት ተወካዮች ንግግሮች
✨ በዘላቂ የልማት ግቦች እና የወጣት ሚና ላይ ያተኮረ የፓናል ውይይት
✨ የመዝናኛ ፕሮግራም
✨ ትውውቅ እና ኔትዎርኪንግ

🚀 የመሳተፍ ፍላጎት ካለዎት፣ አሁን ይመዝገቡ! https://forms.gle/FEBgBpobSFx335rP7

🌟የዓለም የወጣቶች ቀን አከባበር ላይ እንዲሳተፉ ተጋብዘዋል! 🌟📅 ቀን፡ቅዳሜ ነሀሴ 17🕗 ሰዓት፡ 8፡00 📍 ቦታ፡ ሌዊ ሆቴል ፒያሳ ሀዋሳየወጣቶች እምቅ ችሎታ በሚንጸባረቅበት  በዚህ ደማቅ ...
18/08/2025

🌟የዓለም የወጣቶች ቀን አከባበር ላይ እንዲሳተፉ ተጋብዘዋል! 🌟

📅 ቀን፡ቅዳሜ ነሀሴ 17
🕗 ሰዓት፡ 8፡00
📍 ቦታ፡ ሌዊ ሆቴል ፒያሳ ሀዋሳ

የወጣቶች እምቅ ችሎታ በሚንጸባረቅበት በዚህ ደማቅ መርሀ ግብር ላይ ይሳትፉ፡፡ የዚህ አመት መሪ ቃል "የተደመረ የወጣቶች አቅም ለዘላቂ የልማት ግቦች ስኬት" በሚል ይከበራል፡፡

አዘጋጆች፡
Meqrez Integrated Youth Development Organization, Gudumale Sustainability Initiative, Sidama Region Adolescent & Youth Health Council, Ha geez Habsha Volunteers & Art Association, Hawassa City Art & volunteers Conjunction, የሀዋሳ ከተማ የወጣቶች ማህበር፣ የባህል አዳራሽ ክ/ከተማ ወጣቶቸ ክንፍ እና ሌሎች የወጣት መር ድርጅቶች

ዕለቱ ፡
✨ የመንግስት አካላትና ወጣት ተወካዮች ንግግሮች
✨ በዘላቂ የልማት ግቦች እና የወጣት ሚና ላይ ያተኮረ የፓናል ውይይት
✨ የመዝናኛ ፕሮግራም
✨ ትውውቅ እና ኔትዎርኪንግ

🚀 የመሳተፍ ፍላጎት ካለዎት፣ አሁን ይመዝገቡ! https://forms.gle/FEBgBpobSFx335rP7

22/07/2025
13/07/2025

የሀዋሳ ከተማ ኢንቨስትመንት ማስፋፊያ ጽ/ቤት የ2017 ዓ/ም ማጠቃለያ ፎረም እንዲህ አሰናድተነዋል። ቤኮ ፕሮሞሽን እና ኢቨንትን Beko Promotion and Events - ቤኮ ፕሮሞሽን እና ፕሮግራም ዝግጅት ምርጫችሁ ስላረጋችሁ ከልብ እናመሰግናለን።

ስቴጅ  ላውንጅ ቅዳሜ እና እሁድ 🎤🙏በድምቀት ይመረቃል ከወዳጅ ዘመድዎ ጋር በመገኘት ከምርጥ የባንድ ሙዚቃ ዝግጅት ጋር ቀንዎን ያሳምሩ 🎊አድራሻ 05 ዋናው መንገድ the spot ከመድረሶ በ...
06/06/2025

ስቴጅ ላውንጅ
ቅዳሜ እና እሁድ 🎤🙏በድምቀት ይመረቃል ከወዳጅ ዘመድዎ ጋር በመገኘት ከምርጥ የባንድ ሙዚቃ ዝግጅት ጋር ቀንዎን ያሳምሩ 🎊
አድራሻ 05 ዋናው መንገድ the spot ከመድረሶ በፊት

ምርጫችሁ ስላረጋችሁን እናመሠግናለን 🤵👰ጥራት ባለው አገልግሎት የሚታወቀው ድርጅታችን Beko Promotion and Events - ቤኮ ፕሮሞሽን እና ፕሮግራም ዝግጅት /በቃሉ መሠረት/ የአቶ ...
14/10/2024

ምርጫችሁ ስላረጋችሁን እናመሠግናለን 🤵👰
ጥራት ባለው አገልግሎት የሚታወቀው ድርጅታችን Beko Promotion and Events - ቤኮ ፕሮሞሽን እና ፕሮግራም ዝግጅት /በቃሉ መሠረት/ የአቶ ንብረት ማሞ እና ንፅሂት ታደለ የመልስ ዝግጅትን እንዲህ ባማረ መልኩ አሰናድቶታል።

ሙሽሪት👰 እና ሙሽራው🤵 እንኳን ደስ አላችሁ

እርሶም ለሠርግም ሆነ ማነኛውም አይነት ዝግጅቶች እና አስፈላጊ ጉዳዮች ለማስታወቂያ ቢሉ ለፕሮግራም ዝግጅቶ ጥንቅቅ ያለ አገልግሎት እኛ ጋር ያገኛሉ
👉🎤መድረክ መሪ🎤
በወንደ/በሴት/
👉💃🕺ተወዛዋዞች💃🕺
በባህላዊ/ዘመናዊ
👉🔉የስፒከር ክራይ 🔉
ሙሉ የሳውንድ ሲስተም አቅርቦት
👉👩‍💼ሞዴሎችን🧑‍💼
👉የዲጄ🎧💻
👉🎥የvideo ፎቶ ቀረፃ📸
ሁሉንም በጥራት ከ Beko Promotion and Events - ቤኮ ፕሮሞሽን እና ፕሮግራም ዝግጅት /በቃሉ መሠረት/

Address

Awassa
00

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Beko Promotion and Events - ቤኮ ፕሮሞሽን እና ፕሮግራም ዝግጅት /በቃሉ መሠረት/ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share