07/08/2026
ከረፈራል እስከ አሊቶ በድርጅታን በተፋይ ፀጋዬ ጠቅላላ የስራ ተቋራጭ እየተሰራ የሚገኘዉ የየጎርፍ ማዉረጃ (ቦይ) በፍጥነት እየሰራን እንገኛለን።
ድርጅታችን ይህንን ስራ ከከተማ አሰተዳደር ከተረከበ ጥቅት ጊዜያት ብቻ ትልቅ አፈጻጸም አስመሰግበናል።
የከተማ አስተዳደሩም ስራዉ ያለበትን በመገኘች ጉብኝት አድርጓል።
ተስፋይ ፀጋዬ ጠቅላላ የስራ ተቋራጭ!