ሀበሻ በዱባይ

ሀበሻ በዱባይ ለፈለገኝ አለሁ ደግነት & ንፁህ ህሊና

https://etok.et/mahir4421/friendsሀበሻ ድሮም ድሮ ነው፣ በአዲሱ ኢትዮ ቲክቶክ በላይክ 1 ብር ይከፈላል ሲባል ላይክ ማድረግ ማቆም ካሁኑ እየተለማመደ ነው። 🙉ፋይናንሺያሊ ...
25/12/2022

https://etok.et/mahir4421/friends

ሀበሻ ድሮም ድሮ ነው፣ በአዲሱ ኢትዮ ቲክቶክ በላይክ 1 ብር ይከፈላል ሲባል ላይክ ማድረግ ማቆም ካሁኑ እየተለማመደ ነው። 🙉

ፋይናንሺያሊ ቫያብል ያልሆነ ወሬ ነው። በአስር አካውንቶችህ አንድ ተመሳሳይ ቪዲዮ ትለቅና እርስ በርስ ላይክ ታደራርጋለህ። የራስህን ላይክ ማድረግ ከተቻለ 100 ብር ሰራህ ማለት ነው። ከዩቲዩብና ከቲክቶክ ያወረድካቸውን አስር ቪዲዮዎች እንዲሁ እያደረግክ በአንድ ሰዓት ውስጥ ቤትህ ቁጭ ብለህ 1000 ብር ሰራህ ማለት ነው። ካልሰለቸህ ትቀጥላለህ። በቀን ከ10,000 ብር በላይ ዘና ብለህ ትሰራለህ።

ከዛስ? ያንተ ቢጤ ስንት አለ? 100,000 ወጣት ተግቶ የራሱን ቪዲዮዎች በራሱ አካውንቶች ላይክ እያደረገ ቢውል (ሌሎች ሰዎች ላይክ የሚያደርጉለት ሳይቆጠር)፣ አዲሱ የኢትዮ ቲክቶክ ካምፓኒ ለ100,000 ወጣት በቀን አንድ ቢሊየን ብር ይከፍላል ማለት ነው።

መልካም እድል! 😂

አርፈህ ላይክ አድርግ 😂😂

https://etok.et/?ref=mahir4421

https://etok.et/?ref=mahir4421

I am single. I wish to all from Ethiopia to use for Everything will be peace. I have more interested My Religion is : _ Muslim My birth date is :_ 1990 My Graduate year :_2006 My martial status :_ Single. I Am Young Subscribe YouTube :_ Zema-ኢትዮ ዜማ

05/03/2022

16/02/2022

Address

Awassa

Telephone

+251913271810

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ሀበሻ በዱባይ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to ሀበሻ በዱባይ:

Share