Abruzzi Events and promotion

Abruzzi Events and promotion Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Abruzzi Events and promotion, Advertising/Marketing, Awassa.

የምስራች! በንግዱ እና በግንባታው ዘርፍ ላላችሁ እንዲሁ በቅርቡ ለመቀላቀል ላቀዳችሁ በሙሉ!!!ለስራዎት የኋላ ደጀን የሆኑ ፤ በጥራታቸው በአለም ዙሪያ የተመሰከረላቸው እና በአጭር ጊዜ ውስጥ...
23/12/2023

የምስራች! በንግዱ እና በግንባታው ዘርፍ ላላችሁ እንዲሁ በቅርቡ ለመቀላቀል ላቀዳችሁ በሙሉ!!!

ለስራዎት የኋላ ደጀን የሆኑ ፤ በጥራታቸው በአለም ዙሪያ የተመሰከረላቸው እና በአጭር ጊዜ ውስጥ ዝናን ከተወዳጅነት ጋር ያገኙትን FAW TRUCKS በተለያየ ኪግ በ 1TON፣ 5TON፣ 10TON እና 20 TON ድረስ የመጫን አቅም ያላቸውን መኪናዎች ወደ ሀገር ውስጥ አስገብተን ሽያጭ መጀመራችንን ስንገልፅ በታላቅ ደስታ ነው ።

ምን ይሄ ብቻ ለ አጭር ጊዜያት የሚቆይ ፣ እጅጉን የሚያጓጓ ልዩ ቅናሽም ማዘጋጀታችንን ስንገልፅ በታላቅ ደስታ ነው ። ለ አጭር ጊዜያት በሚቆየው ልዩ ቅናሽ ተጠቃሚ ሆነው ተወዳጅ የሆኑትንና ዝናቸው በአለም የናኘውን የ FAW TRUCKS ባለቤት አሁኑኑ ይሁኑ ።

ለበለጠ መረጃ ከታች ባሉት ስልክ ቁጥሮች ይደውሉ

0934114931
0909979857

የ Hana Fekadu ፊልም ... 7 ጊዜ ሰባ ፊልም ወደ ሐዋሳ እየመጣ ነው ሀዋሳ ዝግጁ✌️❤❤❤❤
13/03/2023

የ Hana Fekadu ፊልም ... 7 ጊዜ ሰባ ፊልም ወደ ሐዋሳ እየመጣ ነው ሀዋሳ ዝግጁ✌️❤❤❤❤

 #ሲዊዲን ስቶክሆልም ነዉ ወይ❓ ላላችሁ        አ...ይ....ደ.....ለ.....ም...ኢትዮጵያ ዉስጥ ለዚያዉም በፍቅር ከተማዋ መዲና ሀዋሳ የሚገኝ   ነዉ። ወደ ይርጋለም መዉጫ ሞኖፖል...
24/02/2022

#ሲዊዲን ስቶክሆልም ነዉ ወይ❓ ላላችሁ
አ...ይ....ደ.....ለ.....ም...

ኢትዮጵያ ዉስጥ ለዚያዉም በፍቅር ከተማዋ መዲና ሀዋሳ የሚገኝ ነዉ።
ወደ ይርጋለም መዉጫ ሞኖፖል ሲደርሱ በስተግራ ከተራራዉ ጀርባ በአዲስ ገፅታ ፓፒረስ ሎጅን ያገኙታል።

ደግሞ
የፊታችን ቅዳሜ የካቲት 19 በ ፓፒረስ ሎጅ ከቀኑ 8:00 ጀምሮ ደማቅ የመዝናኛ ፌስቲቫል አዘጋጅተናል !

👉የጀልባ ሽርሽር
👉ፈርስ ግልቢያ
👉ዲጄ እና ሙዚቀኞች
👉ጎልፍ
👉ባስኬት ቦል
👉ቮሊ ቦል
👉በፓፒረስ ሎጅ ውስጥ ፎቶ (በጎበዝ ፎቶግራፈሮች)
👉የእሳት ዳር ጫወታዎች
👉ልዩ የፆም መያዧ ብፌ አዘጋጅተን አ
👉ለጥንዶች ልዩ ሮማንቲክ ቴብሎች

የአመቱ ምርጥ ቅዳሜ ✌️ኢትዮ ፌስት
ብዙ ሰርፕራዝ እንግዶች አሉ !
መግቢያ 150 ብር ብቻ !
free transportation 🚐

ትኬት :-0911797972
0918990338

ሐረር ቢር ፌስት በ ሀዋሳ ❤️የ ቁርጥ አምሮቶን እየተወጡ 🔪 ከ ሀይቁ ዳርቻ ሆነው በነፋሻመው አየር ነብሶትን እያደሱ ቀዝቀዝ ያለውን ሐረር ቢራ በመጎንጨት ግሩም እና ድንቅ ጥዑመ ዜማዎችን ...
09/02/2022

ሐረር ቢር ፌስት በ ሀዋሳ ❤️

የ ቁርጥ አምሮቶን እየተወጡ 🔪 ከ ሀይቁ ዳርቻ ሆነው በነፋሻመው አየር ነብሶትን እያደሱ ቀዝቀዝ ያለውን ሐረር ቢራ በመጎንጨት ግሩም እና ድንቅ ጥዑመ ዜማዎችን ለጆሮዎ እንዲያደርሱ ፤ ቢያሻዎት ወዝወዝ እንዲሉ ሐዋሳ ሐረር ቢር ፌስት መጣሎት ። እሁድ የካቲት ስድስት ከ ቀኑ 4:00 ጀምሮ በ ሐዋሳ ዋቢ ሸበሌ ቁጥር 1 ሆቴል አይቀርም ።

ሁላችሁም ተጋብዛችኋል ❤️

አንድ አለኝነሃሴ 28 እና 29 በሀዋሳ ሌዊ ሲኒማ አንጋፋ የ ኪነጥበብ ባለሙያዎች በሚገኙበት በድምቀት ይመረቃል። ትኬት ሽያጩ ተጧጡፏል ያለው ቦታ ውስን ስለሆነ ቀድመው ትኬቱን በ እጆ ያድር...
30/08/2021

አንድ አለኝ
ነሃሴ 28 እና 29 በሀዋሳ ሌዊ ሲኒማ አንጋፋ የ ኪነጥበብ ባለሙያዎች በሚገኙበት በድምቀት ይመረቃል።
ትኬት ሽያጩ ተጧጡፏል ያለው ቦታ ውስን ስለሆነ ቀድመው ትኬቱን በ እጆ ያድርጉት።

Address

Awassa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Abruzzi Events and promotion posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share