Kidus ቅዱስ

Kidus ቅዱስ “ኢትዮጵያ በልጆቿ ጥረት ታፍራ፣ ተከብራና
በልፅጋ ለዘለዓለም ትኑር!

ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ይባርክ!”
አሜን አሜን

ሁሌም ክብር ለእናቶች ❤️የሰደበኝ መስሎት እኔን ያረከሰየሴት ልጅ ነህ አለኝ እየተኮፈሰእኔስ መቼ ከፋኝ ቅር ተሰኘሁበትመታደል አይደል ወይ?        ማደግ በጀግና እናት እንኳንስ ለምትኖር...
26/01/2025

ሁሌም ክብር ለእናቶች ❤️

የሰደበኝ መስሎት እኔን ያረከሰ
የሴት ልጅ ነህ አለኝ እየተኮፈሰ
እኔስ መቼ ከፋኝ ቅር ተሰኘሁበት
መታደል አይደል ወይ?
ማደግ በጀግና እናት
እንኳንስ ለምትኖር ውበቷን አውርሳ
ልጇን ቀና አድርጋ እሷ አጎንብሳ
አሁንም ደጋግመህ ብትጠራኝ በእሷ
ጥለቷ እኔ ነኝ ለነጩ ቀሚሷ
ብደምቅ በእሷ ላይ ነው በብርቱዋ እናቴ
የሴት ልጅ ስባል ነው ለኔማ ኩራቴ

እናት ያላችሁ 100000... አመት ትነርላችሁ!!
አሜን!!!!!!..................................................
Don't forget and

We got                  't
09/02/2023

We got





't

09/02/2023



We Are Open¤
09/02/2023

We Are Open¤

06/02/2023

 Full recipe on TikTokTikTok.com/Kiduskal77
21/06/2022



Full recipe on TikTok
TikTok.com/Kiduskal77

"ልጄ ሆይ፦የምሥጢር ሙዳይ ሁን እንጂ የእሳት ማንደጃ ወናፍ አትሁን ። ሰዎች ሊሰሙህ በሚችሉበት ችሎታቸውና ፍላጎታቸው መጠን ብቻ ተናገር ፣ ቁጥብ እንጂ ዝርው አትሁን ። ለዕውቀት ትጋ ። በ...
15/02/2021

"ልጄ ሆይ፦
የምሥጢር ሙዳይ ሁን እንጂ የእሳት ማንደጃ ወናፍ አትሁን ። ሰዎች ሊሰሙህ በሚችሉበት ችሎታቸውና ፍላጎታቸው መጠን ብቻ ተናገር ፣ ቁጥብ እንጂ ዝርው አትሁን ። ለዕውቀት ትጋ ። በከፊል በተረዳኸው ነገር ራስክን እንደ አዋቂ አትቁጠር ። በከፊል ከማወቅ አለማወቅ ይሻላል ። ሥራ ስትሠራ ደግሞ ነገ ትቼው ለምሞተው ወይም ብሠራ የሚጠቀመው ሌላ ነው በሚል ተስፋ ቢስ ሆነህ ሳይሆን ዘላለም እንደምትኖር ያክል በመትጋት ነው ። ትጋት ጥሩ ነው ። ችኮላህ ግን ውጤት አያመጣም ፣ በችኮላ መሥራትና በፍጥነት መሥራት የተለያዩ ናቸው ። ርኩሰት የዕውቀትና ስልጣና መገለጫ አይደለምና ማንነትንና ሰብዓዊ ክብርን ከሚያጎድፉ ተግባራት መታቀብን ገንዘብ አድርግ ። "

" እናም በየዕለቱ በኑሮህ ጠንቃቃ ሁን ። ያለጸጸት ነገን ለመኖር ዛሬን በቁም ነገር አሳልፍ ፤ ውሳኔዎችህ ትክክለኛ መሆናቸውን መርምር ፤ ልክ እንደገና ሕይወትን የመኖር ዕድል ቢኖርህ ወይም እንደገና ሕይወትን የመኖር ዕድል ቢኖርህ ደግመህ የምትኖረውንና ለማከናዎን የምትመርጠውን ዐይነት ሕይወት ለመኖር ሞክር ። ...."

ምንጭ 📖 ዝጎራ ገጽ 315
ደራሲ ✍ ዶክተር ዓለማየሁ ዋሴ እሸቴ

Love the life you live. Live the life you love
15/02/2021

Love the life you live. Live the life you love

03/02/2021

እውነት ትቅደም!

31/01/2021

Address

Awassa

Telephone

+251907449261

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Kidus ቅዱስ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Kidus ቅዱስ:

Share