አቦል ማስታወቂያ

አቦል ማስታወቂያ Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from አቦል ማስታወቂያ, Awassa.

 #የአፋልጉኝ ተፈላጊዋ ታዳጊ   #ቤቴልሔም አድማሱ ትባላለች(ፎቶ):: ዕድሜዋ 9 ዓመት የሆናት ቤቴልሔም ከምትኖርበት ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ፣ ካፋ ዞን  ቦንጋ ከተማ 01 ቀበሌ በተለምዶ አ...
14/09/2024

#የአፋልጉኝ

ተፈላጊዋ ታዳጊ #ቤቴልሔም አድማሱ ትባላለች(ፎቶ):: ዕድሜዋ 9 ዓመት የሆናት ቤቴልሔም ከምትኖርበት ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ፣ ካፋ ዞን ቦንጋ ከተማ 01 ቀበሌ በተለምዶ አስታጣቢ ሰፈር ጳጉሜ 3 ቀን 2016 ዓመተ ምህረት ከቤት እንደወጣች አልተመለሰችም።

በዕለቱ ከቤት ስትወጣ ቀይ ሹራብ ቡራቡሬ ጉርድ እንደለበሰችና ጥቁር ኪቶ ጫማ ተጫምታ እንደነበር ወላጅ አባቷ ይናገራሉ።

በመሆኑም ታዳጊዋን ያየ ወይም ያለችበትን የሚያውቅ እንዲያሳውቅ ወላጅ አባቷ አቶ አድማሱ እሚቶ በፈጣሪ ስም ይማፀናሉ።

#ስልክ ቁጥር 0940-25-86-89

#ሼር በማድረግም ይተባበሩ!

24/08/2024

Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard! Geremew Bekele, ሀይሌ ፍቀዱ

በጠቅላይ ሚኒስትር ክቡር ዶ/ር አብይ አህመድ  ሃሳብ አመንጪነት በተጀመረው የ"5 ሚሊዮን የኢትዮጵያ ኮደሮች ኢንሼቲቭ" የዲጅታል ክህሎት ስልጠና መሳተፍ ለምትፈልጉ የክልላችን ነዋሪዎች በሙሉ...
16/08/2024

በጠቅላይ ሚኒስትር ክቡር ዶ/ር አብይ አህመድ ሃሳብ አመንጪነት በተጀመረው የ"5 ሚሊዮን የኢትዮጵያ ኮደሮች ኢንሼቲቭ" የዲጅታል ክህሎት ስልጠና መሳተፍ ለምትፈልጉ የክልላችን ነዋሪዎች በሙሉ!!

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በኢንሼቲቩ በሚቀጥሉት ሶስት አመታት ውስጥ 2 መቶ ሺ የሚጠጉ ወጣቶችን ለማሰልጠን በቅንጅት እየተሰራ ይገኛል!

በመሆኑም እንደ ምርጫችሁ፣

1. በዳታ ሳይንስ

2. በፕሮግራሚንግ

3. አንድሮይድ ዴቨሎፕመንት

እና ተዛማጅ ኮርሶች


በነጻ መሰልጠን የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን!

አመልካቾች ይህን ሊንክ በመጠቀም መመዝገብ ይኖርባቸዋል! www.ethiocoders.et

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ቢሮ
ወራቤ፣
ምንጭ፦ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳይ ቢሮ

ሳዳም ጥበብ የባህላዊ አልባሳት መሸጫ👉🏽ለሠርግ👉🏽ለልዳት👉🏽ለበዓላት👉🏽ለተለያዩ ዝግጅቶችካሉበት ሆነው ይዘዙን፤ እናደርሳለን፡፡አድራሻ፡- አዲስ አበባ-ሽሮ ሜዳስልክ፡-  0944885553
01/08/2024

ሳዳም ጥበብ የባህላዊ አልባሳት መሸጫ
👉🏽ለሠርግ
👉🏽ለልዳት
👉🏽ለበዓላት
👉🏽ለተለያዩ ዝግጅቶች
ካሉበት ሆነው ይዘዙን፤ እናደርሳለን፡፡
አድራሻ፡- አዲስ አበባ-ሽሮ ሜዳ
ስልክ፡- 0944885553

16/06/2024

Address

Awassa

Telephone

+251980407130

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when አቦል ማስታወቂያ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share