Tankwa Business Group

Tankwa Business Group ታንኳ ቢዝነስ ግሩፕ
Tankwa Business Group
Together we reach the goal.

Tankwa Business Group was established in 2020 and It includes Tankwa Tour & Travel Agency - https://tankwatours.com, Gojo Radar - https://gojoradar.com, Mekina Mart - https://mekinamart.com, Mekina Kiray - https://mekinakiray.com and other companies

10/09/2022
በቶሎ የሚሸጥ አክሲዮን!
14/01/2022

በቶሎ የሚሸጥ አክሲዮን!

በቶሎ የሚሸጥ አክሲዮን!
የቦታው ስፋት፡- 5000ካ.ሜ.፤ አድራሻ፡- ባሕር ዳር ልደታ፤ የሚሸጠው እጣ ብዛት፡- 4፤ የቦታው ኔታ፡- ለቢዝነስ ምቹ የሆነ፣ አክሲዮኑ የሚገኝበት ሁኔታ፡- ቦታውን ተረክበው ለሪልስቴት ወይም ለአፓርታማ ዲዛይን ተደርጎ ሊገነባ በሂደት ላይ የሚገኝ፤ ዋጋ፡- በስምምነት፡፡
መግዛት የምትፈልጉ ሰዎች ይህን መረጃ ከጎጆ ራዳር እንዳገኛችሁት ለባለቤት በመግለጽ በቀጥታ መገበያየት ትችላላችሁ፡፡ የአክሲዮን ባለቤት ስልክ ቁጥር 0911590851፡፡

ጎጆ ራዳር ሽያጭ ክፍል
ጎጆ ራዳር - Gojo Radar
https://gojoradar.com/

ለሰርግ የሚሆኑ መኪኖች እንፈልጋለን፡፡መኪኖቹ የሚፈለጉት ባሕር ዳር አዲስ አበባ እና ሀዋሳ ነው፡፡ ያሪስ፣ ቪትዝ ኮሮላ እና ሊሞዚን ያላችሁ ባለንብረቶች የመኪናችሁን ይዞታ የሚያሳይ ቢያንስ ...
24/09/2021

ለሰርግ የሚሆኑ መኪኖች እንፈልጋለን፡፡
መኪኖቹ የሚፈለጉት ባሕር ዳር አዲስ አበባ እና ሀዋሳ ነው፡፡ ያሪስ፣ ቪትዝ ኮሮላ እና ሊሞዚን ያላችሁ ባለንብረቶች የመኪናችሁን ይዞታ የሚያሳይ ቢያንስ 4 ፎቶ አንስታችሁ በዚህ ስልክ ቁጥር (0912207071) በቴሌግራም ወይም በዋትስአፕ ላኩልን፡፡

ሽያጭ ክፍል
መኪና ኪራይ
Mekinakiray.com

ደህና አደርሽ ኢትዮጵያ! ... Good morning ETHIOPIA! ...
22/07/2021

ደህና አደርሽ ኢትዮጵያ! ...
Good morning ETHIOPIA! ...

ጉማሬዎችwww.tankwatours.comጉማሬዎች፣ ሁለት ዓይነት ዝርያዎች አላቸው፡፡ የሚገኙትም ከሰሃራ በታች ባሉ ሐይቆች ውስጥ ነው፡፡ እነዚህ እጽዋት በል (herbivorous) የሆኑ እንሰ...
21/07/2021

ጉማሬዎች
www.tankwatours.com

ጉማሬዎች፣ ሁለት ዓይነት ዝርያዎች አላቸው፡፡ የሚገኙትም ከሰሃራ በታች ባሉ ሐይቆች ውስጥ ነው፡፡ እነዚህ እጽዋት በል (herbivorous) የሆኑ እንሰሳት በትልቅነታቸው ከዝሆን ቀጥለው በምድር ላይ ሁለተኛ እንደሆኑ ይነገርላቸዋል፡፡

ጉማሬዎች ከፊል የውኃ ውስጥ እንሰሳት ሲሆኑ ሁለት ዓይነት ዝርያ አላቸው፡፡ እነሱም ሒፖፖታሚዳይ (Hippopotamidae እና ፒግሚ ሒፖፖታመስ (pygmy hippopotamus) በመባል ይታወቃሉ፡፡ ኢትዮጵያ ውስጥ ከሚገኙባቸው ሐይቆች መካከል ጫሞና ጣና ሐይቅ ይጠቀሳሉ፡፡

ቢዝነስ ለመጀመር ከመሰረታዊ ነጥቦች መካከል እንደመነሻ፡-1. ስለሚሠሩት ሥራ የገበያ ጥናት ያካሂዱ፡፡ …2. የንግድ እቅድዎን ይፃፉ፡፡ ...3. ለሚሠሩት ሥራ በቂ ገንዘብ ይበጅቱ፡፡ ...4...
18/07/2021

ቢዝነስ ለመጀመር ከመሰረታዊ ነጥቦች መካከል እንደመነሻ፡-

1. ስለሚሠሩት ሥራ የገበያ ጥናት ያካሂዱ፡፡ …
2. የንግድ እቅድዎን ይፃፉ፡፡ ...
3. ለሚሠሩት ሥራ በቂ ገንዘብ ይበጅቱ፡፡ ...
4. የንግድ ቦታዎን ይምረጡ፡፡ ...
5. የንግድ ሥራ መዋቅርን ያዘጋጁ፡፡ ...
6. የንግድ ስምዎን ይምረጡ። ...
7. ንግድዎን በባለሥልጣን መ/ቤት ያስመዝግቡ፡፡ ...
8. ስለሚሠሩት ሥራ ፈቃድ ያውጡ፡፡…
9. የባንክ ሂሳብ ይክፈቱ፡፡…
10. ሥራዎን የሚየስተዋውቁበት ድህረ-ገጽ፣ ብሮሰር፣ ቢዝነስ ካርድ ወዘተ ያዘጋጁ፡፡ …
11. ደንበኛዎትን በአግባቡ ያገልግሉ፡፡ …
12. የከፈቱት ቢዝነስ የሚያስገኘው ገቢ የእርስዎ ቢሆንም በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ የህዝብ መሆኑን አምነው ቢዝነስዎ የህዝብ ሀብት መሆኑን ለማስመሰል ሳይሆን ከውስጥዎ ይመኑ፡፡…
13. መጻሕፍት ያንብቡ፤ በተለይ ሥራዎን ሊያግዙ የሚችሉ መጻሕፍት፡፡…
14. በተቻለዎት መጠን ራስዎዳድ አይሁኑ
15. ከሌሎች ጋር በትብብር መሥራት የሚያስገኘውን ጥቅም ይመርምሩ፡፡…

በመጨረሳም ሥራዎን በጥናትና ምርምር በቴክኖሎጅ መደገፉን ያረጋግጡ…

ጫሞ ሐይቅwww.tankwatours.comጫሞ ሐይቅ በደቡብ ኢትዮጵያ በደቡብ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ‹‹ክልል›› ውስጥ የሚገኝ ሐይቅ ነው፡፡ በኢትዮጵያ ስምጥ ሸለቆ ውስጥ የሚገኝ ሲሆን...
18/07/2021

ጫሞ ሐይቅ
www.tankwatours.com

ጫሞ ሐይቅ በደቡብ ኢትዮጵያ በደቡብ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ‹‹ክልል›› ውስጥ የሚገኝ ሐይቅ ነው፡፡ በኢትዮጵያ ስምጥ ሸለቆ ውስጥ የሚገኝ ሲሆን ከባሕር ወለል በላይ በ1,110 ሜትር ከፍታ ላይ ይገኛል፡፡

የጫሞ ሐይቅ ከአባያ ሐይቅ በስተደቡብ እና ከጉጌ ተራሮች በስተ ምሥራቅ እንዲሁም ከአማሮ ተራሮችና አርባ ምንጭ ከተማ በስተ ምዕራብ የሚገኝ በብዝሀ-ሕይዎት የበለጸገ ሐይቅ ነው፡፡

Address

Bahir Dar
2021

Opening Hours

Monday 09:00 - 17:00
Tuesday 09:00 - 17:00
Wednesday 09:00 - 17:00
Thursday 09:00 - 17:00
Friday 09:00 - 17:00
Saturday 09:00 - 17:00
Sunday 09:00 - 17:00

Telephone

+251947058080

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Tankwa Business Group posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Tankwa Business Group:

Share