Wollo Entertainment-ወሎ ኢንተርቴይመንት

Wollo Entertainment-ወሎ ኢንተርቴይመንት Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Wollo Entertainment-ወሎ ኢንተርቴይመንት, Social Media Agency, Bahir Dar.

07/05/2023

የደ/ወሎ ሰው አብዛሃኛው እውቀት የሌለው ጫት ቃሚ ስለሆነ የሚጠቅመውን መለየት አይችልም።ይህን እያደረጉ ያሉት የኦነግ ተላላኪ የሆኑ አመራሮች ስለሆኑ እነሱን ማስጠንቀቅ ነው

ጎበዜ ሲሳይን አስሮ ብልፅግና የሚባል ፓርቲ አማራ መሬት ላይ መንቀሳቀስ የለበትም።ጎበዜ የአማራ ድምፅ ነው።
06/05/2023

ጎበዜ ሲሳይን አስሮ ብልፅግና የሚባል ፓርቲ አማራ መሬት ላይ መንቀሳቀስ የለበትም።ጎበዜ የአማራ ድምፅ ነው።

 #ወለጋ😢በአማራ ህዝብ ላይ ከትናት 06/08/2015 ዓ.ም ጀምሮ  የጅምላ ጭፍጨፋው ቀጥሏል ‼️በኦሮሚያ ክልል ጊዳ አያና እና ጉትን ወረዳ በሚኖሩ አርሶ አደር አማራዎች ላይ በኢትዮጵያው ጠ...
15/04/2023

#ወለጋ😢

በአማራ ህዝብ ላይ ከትናት 06/08/2015 ዓ.ም ጀምሮ የጅምላ ጭፍጨፋው ቀጥሏል ‼️
በኦሮሚያ ክልል ጊዳ አያና እና ጉትን ወረዳ በሚኖሩ አርሶ አደር አማራዎች ላይ በኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ የሚመራው ኦነግ ሸኔ እና በአቶ ሽመልስ አብዲሳ የሚመራው ጥምር ጦር በሲቪል አማሮች ላይ በከባድ መሳሪያ የታገዘ ጦርነት በመክፈት የዘር ማጥፋት ወንጀል እየፈጸመ ይገኛል ።
The massacre of the Amhara people has continued since August 6, 2015. He is committing genocide by launching armed war.

ETHIOPIA - ወሎ ደሴ በጦሳ ተራራ ስር የሚታየው መስጅድ ማን ይባላል።  ስሙን እና ያለበትን አካባቢ ኮሜንት ላይ ያስቀመጡ
15/04/2023

ETHIOPIA - ወሎ ደሴ በጦሳ ተራራ ስር የሚታየው መስጅድ ማን ይባላል። ስሙን እና ያለበትን አካባቢ ኮሜንት ላይ ያስቀመጡ

25/09/2022

ዘመነ ካሴ ሳይሆን መላው አማ ነው የታሰረው

ዘመነን ሳይሆን መላውን የአማራን ፋኖ ነው ያሰሩት!
አማራ የሆንክ ዝም ብለህ አትተኛ

የአማራይቱ ልጅ♥♥♥🙏
17/08/2022

የአማራይቱ ልጅ♥♥♥🙏

  -   "በኦሮሚያ ክልል የተፈፀመውን ግፍ፣ አማራ ፈፅሞት ቢሆን ኖሮ ስንት አኖሌ ሀውልት ይሰራ ነበር?"            (አቶ ዮሐንስ ቧያለው)በኢትዮጵያ 3 አይነት ዜጋ አለ። አማራ በአ...
17/08/2022

- "በኦሮሚያ ክልል የተፈፀመውን ግፍ፣ አማራ ፈፅሞት ቢሆን ኖሮ ስንት አኖሌ ሀውልት ይሰራ ነበር?"
(አቶ ዮሐንስ ቧያለው)

በኢትዮጵያ 3 አይነት ዜጋ አለ። አማራ በአሁኑ ሰዓት 3ኛ ደረጃ ዜጋ ነው። በወያኔ ጊዜ 2ኛ ደረጃ ዜጋ ነበር። አንደኛ ደረጃ ዜጋው ጊዜው የእኛ ነው የሚለው አካል ነው። ሁለተኛ ደረጃ ዜጋው ደግሞ ሌላው ብሄር ነው። በሶስተኛ ደረጃ የአማራ ህዝብ ነው።
አሁን ላይ የአማራ ህዝብ በኢትዮጵያ የሚኖረው ከሱዳን ስደተኞች፣ ከኤርትራ ስደተኞች፣ ከሶሪያና ከየመን ስደተኞች በታች ነው። በጦርነት ጊዜ ያልተባለ፣ ከጦርነቱ በሗላም ያልተነሳ ... ድንገት ሰሞኑን ፋኖ ከመከላከያ ላይ ጥቁር ክላሽ ቀማ የሚለው እንዴት መጣ? አትሞኙ፣ ይሄ አዲስ የአማራ ጥላቻ ትርክት እየተፈጠረልን ነው። ነባሩ ትርክት አልበቃቸው ስላለ ነው።
የጥቁር ክላሽ ትርክት የመጣው፣ የኦሮሚያ ብልፅግና ተረኛ አመራሮችን ጥቁር ታሪክ ለመሸፋፈን ነው። በእነዚህ አመራሮች መሪነት አማራ ታርዷል። የ15 ቀን ህፃን ከእነ እናቷ ተገድላለች። ታዳጊ ህፃን ሁለተኛ አማራ አልሆንም ብላለች። ጥቁር ታሪካቸው ተዘርዝሮ አያልቅም።
በኦሮሚያ ክልል የተፈፀመው ግፍ፣ አማራ ፈፅሞት ቢሆን ምን ይፈጠራል? ኦሮሚያ ውስጥ የታረዱትን ያህል፣ አማራ ውስጥ ሌላ ብሄር ታርዶ ቢሆን ምን ሊፈጠር ይችላል? ብላችሁ አስቡት። በበቀል አፀፋ ኢትዮጵያ የደም ጎርፍ ትሆን ነበር። ሀገር ሙሉ በሙሉ ይፈርስ ነበር። ስንት አኖሌ ሀውልት ይሰራ ነበር።
አቶ ዮሐንስ ቧያለው - ፋኖነት በሚለው የመፅሐፍ ምርቃት ላይ የተናገሩት።

ወሎ የማይነጠል፣የማይገነጠል የአማራ ርስት ነው"ወሎን ክልል ከማድረግ ግመልን በመርፌ ቀዳዳ ማሾለክ ይቀላል!!"
12/08/2022

ወሎ የማይነጠል፣የማይገነጠል የአማራ ርስት ነው

"ወሎን ክልል ከማድረግ ግመልን በመርፌ ቀዳዳ ማሾለክ ይቀላል!!"

ተጨማሪ መረጃ ባልደራስ አቶ ጌጥዬ ከባልደራስ ለቀቁ  #ግልፅ  #ደብዳቤ  #ለባልደራስ በታሪክ የምናውቃቸው አባቶቻችን ሰፊ ግዛተ መሬት ያላት፣ በተፈጥሮ ሀብቷ የገዘፈች፣ ከማንም ወራሪ ሃይል...
11/08/2022

ተጨማሪ መረጃ ባልደራስ አቶ ጌጥዬ ከባልደራስ ለቀቁ

#ግልፅ #ደብዳቤ #ለባልደራስ

በታሪክ የምናውቃቸው አባቶቻችን ሰፊ ግዛተ መሬት ያላት፣ በተፈጥሮ ሀብቷ የገዘፈች፣ ከማንም ወራሪ ሃይል ጋር ተዋግታ የምታሸንፍ ኩሩ ሀገር ገንብተው ሰጥተውናል። በአጸደ ገፅ የምናውቀው አባታችን እስክንድር ነጋ ደግሞ የተረከብናትን ኢትዮጵያ ከእነ ሙሉ ማንነቷ ለማስቀጠል ከሀገር በቀል ወራሪዎች ጋር ጉርንቦ ለጉርንቦ የሚተናነቅ፣ ታማኝ እና ቆራጥ የሕዝብ ድርጅት ገንብቶልናል። ሲያታግለንም ቆይቷል።

ዛሬ ደግሞ በፓርቲው መሪነትም ሆነ አባልነት ላለመቀጠል መወሰኑን ነግሯናል። እኔም የጀግናው መሪየ መንገድ፤ መንገዴ ነው። ከዛሬ ጀምሮ በድርጅቱ የሕዝብ ግንኙነት ባለሙያነትም ሆነ በአባልነት አልቀጥልም። ያለሁበት ቦታና ሁኔታ እስከፈቀደልኝ ድረስ ደጋፊነቴ ግን አይቋረጥም።

በቢሮ፣ ከቢሮ ውጭ፣ በእስር ቤት፣ በኢትዮጵያ ውስጥ እና ከሀገር ውጭ ያላችሁ የባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ (ባልደራስ) አመራሮች፣ አባላት እና ደጋፊዎች ሁሉ ስለ ነበረን መልካም ቆይታ በልዑል እግዚአብሔር ስም አመሰግናለሁ! በታላቅ እና ታናሽ፣ በመሪና ተመሪ መንፈስ በመመካከር ተከባብረን እንደኖርን ይሰማኛል። ያጋጠሙ ጥቃቅን ችግሮች ቢኖሩም ማንኛውንም ድርጅት የሚገጥሙ የሥራ ውጤቶች እንጂ በራሳቸው መጥፎ አይደሉም።

ባልደራስ ለትውልድ የሚሸጋገር ድርጅት እንዲሆን ምኞቴ ነው።

የአባቶቻችንን #ጽኑ #ሀገር እናስቀጥላለን!

ጌጥዬ ያለው

ነሐሴ 5 ቀን 2014 ዓ.ም.

Address

Bahir Dar

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Wollo Entertainment-ወሎ ኢንተርቴይመንት posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share