Ethiopian Information Center

Ethiopian Information Center Hot Information Exchange Center t.me/Ethiopian_Information_Center

Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard! የሀሳብ ባህርተኛው, Yizezew Abie
05/08/2026

Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard! የሀሳብ ባህርተኛው, Yizezew Abie

04/08/2026

#ጥንቃቄ
➛በፍኖተ_ሠላም አስገድዶ ማዝመት ተጀምሯል፣
➛ማታ ማታ በመሳሪያ እያንገራገሩ ገንዘብና በኪስ የተገኘ እቃ ቅሚያ በመንግሥት ኃይሎች ተጀምሯል

 በማቻክል፣ በደብረ ኤልያስና በሌሎቹም የምሥራቅ ጎጃም ወረዳዎች ንጹሃን ሰርቶ አዳሪ ወገኖቻችንን አስገድዶ ወደ ውትድርና የማስገባት አፈሳ ተጠናክሮ ቀጥሏል። በትናንቱ ተአምር ዜና ነግዶ፣ ከ...
03/08/2026


በማቻክል፣ በደብረ ኤልያስና በሌሎቹም የምሥራቅ ጎጃም ወረዳዎች ንጹሃን ሰርቶ አዳሪ ወገኖቻችንን አስገድዶ ወደ ውትድርና የማስገባት አፈሳ ተጠናክሮ ቀጥሏል። በትናንቱ ተአምር ዜና ነግዶ፣ ከብት አድልቦና ወተት ሸጦ ቤተሰቡን የሚያስተዳድር የ5 ልጆች አባት ተገድዶ መወሰዱን ዘግበን ነበር። አሁንም ተጠናክሮ ቀጥሏል። ወጣቶች አንፈልግም ብለው ከአፈሳ ለማምለጥ ጫካ ውለው እያደሩ ነው። ሰሚ ካለ እባካችሁ መላ በሏቸው።

አስቀድሞ እንደተነገረው   ዛሬ (25/11/18) የግዳጅ ጦርነት አፈሳ ውሏል። ሀገር አማን ብሎ ገበያ የወጣ ወገኔ እንደጉድ ሲታፈስ ውሏል። በእዚህም አንድ የ5 ልጆች አባት ተገድዶ ተጠርንፎ...
01/08/2026

አስቀድሞ እንደተነገረው ዛሬ (25/11/18) የግዳጅ ጦርነት አፈሳ ውሏል። ሀገር አማን ብሎ ገበያ የወጣ ወገኔ እንደጉድ ሲታፈስ ውሏል። በእዚህም አንድ የ5 ልጆች አባት ተገድዶ ተጠርንፎ ተወስዷል። በደብረ ኤልያስም ተመሳሳይ ነገር እንዳለ ተነግሯል። በሁሉም የሀገሪቱ ክፍል ያላችሁ ወገኖቼ ለዚህ ለወንበር ተብሎ ለሚደረግ ጦርነት በከንቱ ሕይወታችሁን እንዳታጡ ጥንቃቄ ይደረግ።

23/05/2026


➛መንግሥት በተከታታይ ለ2ኛ ጊዜ የደሞዝ ጭማሪ ሲያደርግ ያልጨመረ፣
➛የውሎ አበል 300 ብር በቀን የሚከፍል ድርጅታ እንዳለ ስንቶቻችን እናውቃለን?

እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ደስ አለህ የደብረ ማርቆስና አካባቢው ህዝቤ። የፋቀ ታሪክ በድጋሚ ተጽፏል። ለዘመናት የተቋረጠው በረራ ተጀምሯል። አቅም ቢገድብህም ከሞት እና እንግልት እራስን ማ...
16/05/2026

እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ደስ አለህ የደብረ ማርቆስና አካባቢው ህዝቤ። የፋቀ ታሪክ በድጋሚ ተጽፏል። ለዘመናት የተቋረጠው በረራ ተጀምሯል። አቅም ቢገድብህም ከሞት እና እንግልት እራስን ማዳን መተኪያ የሌለው አማራጭ ነው እና ለማይቀር ጉዳይ ለምትንቀሳቀሱ ወገኖቼ ለጊዜውም ቢሆን የሽኔን ወከባ አረፋችሁ።
Ethiopian Flight ET 809
Debre Markos city communication

የዛሬውን የፍጻፍሜ ጨዋታ በትክክል ለገመተ/ች የመጀመሪያ ሰው 2000 ብር፣ በሁለተኛ 1500፤ በሶስተኛ ደረጃ ለገመቱ የ1000 ብር ሽልማት እናበረክታለን። የጨዋታ ህግ ላይክ፣ ኮሜንት  .c...
16/05/2026

የዛሬውን የፍጻፍሜ ጨዋታ በትክክል ለገመተ/ች የመጀመሪያ ሰው 2000 ብር፣ በሁለተኛ 1500፤ በሶስተኛ ደረጃ ለገመቱ የ1000 ብር ሽልማት እናበረክታለን። የጨዋታ ህግ ላይክ፣ ኮሜንት .com እና ውጤት እና ውጤቱን ሸር ማድረግ።
▌│█║▌║▌║ መልካም እድል ║▌║▌║█│▌

    የድሮው   የአሁኑ   ኃላፊዎች በተቋሙ ላይ ከመዋቅር ጥናት ጀምሮ እስከ ሠራተኛ ምደባ እንዲሁም የግል ባለሀብቶች እና ሰብ ኮንትራክተሮች እንዲሁም የኮርፖሬሽኑ ፕሮጀክት ማናጀሮች ጋር ...
13/05/2026




የድሮው የአሁኑ ኃላፊዎች በተቋሙ ላይ ከመዋቅር ጥናት ጀምሮ እስከ ሠራተኛ ምደባ እንዲሁም የግል ባለሀብቶች እና ሰብ ኮንትራክተሮች እንዲሁም የኮርፖሬሽኑ ፕሮጀክት ማናጀሮች ጋር ያለውን የገንዘብና የመረጃ ልውውጥ መሠረት ያደረግ ጥናት እንዲያካሂድና ምዝበራውን እንዲያስቆም እንጠይቃለን።
ኃላፊዎች ባህርዳር፣ ወልድያ፣ አዲስ አበባ ና ሌሎችም ከተሞች የመኖሪያና የንግድ ቤታቸውን ሰርተው የመጠባበቂያ ንብረት አፍርተዋል።
ከተለያዩ ማሽኖችና ተሽከርካሪዎች እስከ ማደያ ድረስ ገንብተው የኃላፊነት ቦታቸውን እስኪለቁ እየተጠባበቁ ነው።
ማስረጃዎች
➛የስልክና የገንዘብ ልውውጦች፣
➛የሠራተኞች የአመዳደብ ሥርዓት
➛የብዙሃኑ ሠራተኛ (ጭቁኑ) ማስረጃዎች
➛በተቋሙ የተመሠረተው ሁለት አይነት ክፍያ
➛ሳይገዙ ተገዙ ተብለው የሚወራረዱ ሰነዶች
➛ሳያሟሉ እንዳሟሉ ተደርገው ሰብ ኮንትራት የተሰጣቸው ተቋራጮች
➛ከባለሃብቶች ጋር ያለው የአካውንት ገንዘብ ልውውጥ

ከፌስቡክ መንደርእኒህ ኢትዮጵያን በሳዲ አረቢያ የሞት ፍርድ ተፈርዶባቸው ለግድያ እየተወሰዱ ያሉ ኢትዮጵያዊያን ናቸው። የሳውዲ አረቢያ መንግሥት የኢትዮጵያን ውስጣዊ የፖለቲካ አለመረጋጋት፣ የ...
02/05/2026

ከፌስቡክ መንደር
እኒህ ኢትዮጵያን በሳዲ አረቢያ የሞት ፍርድ ተፈርዶባቸው ለግድያ እየተወሰዱ ያሉ ኢትዮጵያዊያን ናቸው። የሳውዲ አረቢያ መንግሥት የኢትዮጵያን ውስጣዊ የፖለቲካ አለመረጋጋት፣ የማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ወቅታዊ ችግሮችን ከግምት ውስጥ በማስገባት የዜጎቻችንን ችግር አቅልሎ ማየትና በቀላል ቅጣት ወደ ሀገራችን የሚመለሱበትን መንጠድ እንዲያመቻችልን በአክብሮት እንጠይቃለን። የሚመለከታችሁ የሀገር ውስጥና በውጪ ያላችሁ ኢትዮጵያዊያን የእነዚህን ወገኖቻችንን ግድያ እንዲቆም ለሳውዲ አረቢያ መንግሥት ጥቆማ እንድትሰጡልን እንጠይቃልን።

፧
፧
These are Ethiopians who have been sentenced to death in Saudi Arabia are being taken to be executed. We respectfully request the Saudi Arabian government, taking into account Ethiopia's internal political instability, socioeconomic and ethnic problems, to look into the plight of our citizens and facilitate their deport to our country with a light sentence. We ask all foreign and home Ethiopians give their voice suggestions to the Saudi Arabian government to stop the mass killing of these people.

  ➛ውሎ አበል=300ብር በቀንና ቶሎ የማይከፈልበት እስከ ሶስት ወር የሚዘገይበት➛ደሞዝ ከአራት ዓመት በፊት የተጨመረውን የመንግሥት ጭማሪ መሠረት ያደረገና በጣም ዝቅተኛ➛ሰዎች በትውውቅ፣ በ...
28/04/2026


➛ውሎ አበል=300ብር በቀንና ቶሎ የማይከፈልበት እስከ ሶስት ወር የሚዘገይበት
➛ደሞዝ ከአራት ዓመት በፊት የተጨመረውን የመንግሥት ጭማሪ መሠረት ያደረገና በጣም ዝቅተኛ
➛ሰዎች በትውውቅ፣ በመጠቃቀም፣ በቤተሰብ የሚሾሙበት፣ የሚመደቡበትና ሌሎች ባለሙያዎች ለረጅም ጊዜ ከቤታቸው ያለምክንያት እንዲተኙ የሚደረግበት
➛የትርፍ ሰዓት ሥራ በነፃ የሚሰራበትና የጉልበት ብዝበዛ የሚታይበት
➛የሰው ኃይል መመሪያ፣ የአሰሪና ሠራተኛ አዋጅ እንዲሁም የሠራተኛውና የኮርፖሬሽኑ የህብረት ስምምነት በምንም አይነት መልኩ የማይተገበርበት፣
➛ሳይት የወጣ አመራር ከሄደበት ፕሮጀክትም፣ ከዋናው ቢሮም አበል የሚያወራርድበት፣
➛በውሸትና ባልተፈፀመ ግዥ ስም ከመቶ ሽህ እስከ ሚሊዮን ብር ከፕሮጀክቶች ለዋና ቢሮ አለቆች ብር የሚወራረድበትና በየከተማው(ከዞን ከተሞች እስከ አዲስ አበባ) ቤት በስማቸውና በቤተሰባቸው ስም እየገነቡ ያለበት
➛የአለቆች አበል እየተባለ ከሽዎች እስከ ሚሊዮን ብሮች የሚወራረድበትና
➛ምርጫ መጣ፣ ፋኖ መ፣ ተቋሙ ከሌላ ጋር ሊዳበል ነው፣ ሊፈርስ ነው፤ እየተባለ አመራሩ ሁሉ ተቋሙን የሚዘርፍበት ጠያቂ የሌለው የዝርፊያ ተቋም ነው። የክልሉ መንግሥት በገለልተኛ አጣሪና ኦዲትና ኢንስፔክሽን እንዲመረምርና ተጠያቂነት እንዲኖር እንጠይቃለን። ከቦርድ አመራር እስከ ፌዴራል በቤተሰባዊና በአካባቢያዊ ሰንሰለት ስለተሳሰረ ብቻ ደረቱን ነፍቶ የሚዘርፍ ጅብ አለበት በቶሎ ምርመራ ይደረግ እና የአማራ መንግሥት ችግሩን ይድረስበት።

Address

Amhara
Bahir Dar
6000

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethiopian Information Center posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Ethiopian Information Center:

Shortcuts

Share