Moged

Moged ይዝናኑበታል፣መረጃን ያገኙበታል፣ምርትና አገልግሎቶን ያስ?

የእጅ ስልካቸው ለሶሻል ሚዲያው እጅግ የቀረበ በመሆኑ ምክንያት ጥቂት የማይባሉ ትናንሽ ሰዎች ባልተገራ ልሳናቸው ትላልቅ እሴቶቻችን ላይ ውድመት እያደረሱ ነው!!
24/08/2024

የእጅ ስልካቸው ለሶሻል ሚዲያው እጅግ የቀረበ በመሆኑ ምክንያት ጥቂት የማይባሉ ትናንሽ ሰዎች ባልተገራ ልሳናቸው ትላልቅ እሴቶቻችን ላይ ውድመት እያደረሱ ነው!!

***ይቅርታሽን ተቀበልን***በነውርኛ ተግባራቸው ምክንያት ለውግዘት ሲጋለጡ እኔ እኮ ከዚህ ብሄር ነው የመጣሁት እያሉ መደበቂያና መጠጊያ የሚያስሱ እንዳቺ ያሉ ለሚዲያ ሀላፊነት ያልበቁ ግብታ...
03/03/2024

***ይቅርታሽን ተቀበልን***

በነውርኛ ተግባራቸው ምክንያት ለውግዘት ሲጋለጡ እኔ እኮ ከዚህ ብሄር ነው የመጣሁት እያሉ መደበቂያና መጠጊያ የሚያስሱ እንዳቺ ያሉ ለሚዲያ ሀላፊነት ያልበቁ ግብታዊ ኢንፍሉዌንሰሮችና ፖለቲከኞች እንዲሁም አክቲቪስቶች ናቸው በብዛት ሶሻል ሚዲያው ላይ የሚዋኙት. የትኛውም ብሄር አጥፊ የሆነ ግለሰባዊ ማንነት የየያዘ ሰው በውስጡ ሊኖር ይችላል. የተብጠለጠልሽው በተግባርሽ ብቻ ነው እናም ስትፀፀቺ ተግባርሽን ብቻ መሰረት አድርገሽ መሆን ነበረበት.ይቅርታሽን በግሌ አደንቃለሁ. ምክር ለመለገስ ያህል ግን አንደበትሽ ገና አልታረመም ለአቅመ ሚዲያ እስክትደርሺ ፎቶሽን ብቻ ልቀቂ!!

25/02/2024

"ቃሉን ደፍሮ ለመፃፍ እንዴት ቀለለህ"

ሀይሌን የተመለከተውን ዜናህን ወደጎን እንተወውና ይሄን ሁሉ ዘመን ካነበብካቸው መፀሀፍት ውስጥ ምነው ሸፈን ያለ ቃል አጣህለትሳ, ምዕራባውያን የደጋገሙት መች አነሰንና ነው!

11/02/2024

Remember me in your prayers like you do in your gossip!!

👇👇👇ይህ ቻናል የተሳሳተ መረጃ ካጋራ 3 ቀናት አልፈውታል: ስህተቱንም ከ1 ሺህ በላይ ተከታዮቹ ወደውለታል:በቅጡ  ያልተከታተሉትን ልጥፍ የማጋራት ጥድፊያ በበርካታ ቻናሎች ዘንድ አስተውላለሁ...
21/01/2024

👇👇👇
ይህ ቻናል የተሳሳተ መረጃ ካጋራ 3 ቀናት አልፈውታል: ስህተቱንም ከ1 ሺህ በላይ ተከታዮቹ ወደውለታል:በቅጡ ያልተከታተሉትን ልጥፍ የማጋራት ጥድፊያ በበርካታ ቻናሎች ዘንድ አስተውላለሁ።

20/01/2024

ጠያቂ፦ ሎሚ ወርውረህ ታውቃለህ?
መላሽ፦አዎ
ጠያቂ፦ ተወርወሮብህስ ያውቃል?
መላሽ፦ አዎ, ግን የተመጠጠ ሎሚ ነበር!!

*****😂😂😂😂*****

ዲቶክስ--የተባለው የህክምና ቋንቋ በዝህች👇👇👇 ቅመም ምክንያት በስፋት ታውቋል!!
16/01/2024

ዲቶክስ--የተባለው የህክምና ቋንቋ በዝህች👇👇👇 ቅመም ምክንያት በስፋት ታውቋል!!

kept untouched since 1940's i guess.👇
11/01/2024

kept untouched since 1940's i guess.
👇

08/01/2024

Moment of the truth on Ebs መሆኑ ነው!!

07/01/2024

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለገና በዓል አደረሳችሁ!!

Pop & Gold of 90's!!
26/11/2023

Pop & Gold of 90's!!

Address

Dire Dawa

Telephone

+251923206443

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Moged posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Moged:

Share