Efi advertising harar

Efi advertising harar ህትመት እና ማስታወቂያ እና ኮምፒውተር ሶፍትዌሮች ጥገና

10/03/2025
29/01/2024

😃ለፈገግታ 😃

"አንድ ሰርግ ላይ ተጠርቼ ወደ ሆቴል ሄድኩ። እዛ ስደርስ ሆቴሉ ሁለት መግቢያዎች አሉት አንዱ የሙሽራው ዘመዶች መግቢያ ሌላኛው የሙሽሪት ዘመዶች መግቢያ ይላል።
:
:
:🙄
:
:
:😳
:
:
በሙሽራው ዘመዶች መግቢያ ስገባ ሌላ ሁለት በሮች አጋጠሙኝ።
:
:
:😊
:
:
:
:😢
:
:
:😅
:
የወንዶች መግቢያና የሴቶች መግቢያ የሚል የተፃፈባቸው።
የወንዶች መግቢያ በሚለው እንደገባሁ
:
:
:
:😁
:
:😌
:
አሁንም ሁለት በሮች አገኘሁ። ስጦታ
የያዙ የሚል እና ስጦታ ያልያዙ የሚል የተፃፈባቸው
እኔ ምንም አይነት ስጦታ ስላልያዝኩ ስጦታ ያልያዙ በሚለው
:
:
:
:
:☺️
:
:
:
:
:
:🙊
:
:
በር ገባሁና ትንሽ እንደተጎዝኩ እራሴን ከሆቴሉ ውጭ
አገኘሁት.................😃
⚠️share to ur friends & 😂at any time

03/06/2023

ኢንተርፕርነር ሺፕ ማለት ምን ማለት ነው?

✅ ኢንተርፕርነር ሺፕ /የስራ ፈጠራ / ፅንሰ ሀሳብ የተጀመረ ለ 18ኛው ክፍለ ዘመን (1700 ዎቹ ) ሲሆን ከዚያን ጊዜ አንስቶ ይህ ቢዝነስ አስተሳሰብ ሲቀነቀን እስከ አሁን እስካለንበት የ21ኛው ክ/ዘመን ደርሷል፡፡ ብዙዎች ይህን ፅንሰ ሃሳብ ከግል ስራ ፈጠራ (በግል ስራ መጀመር) ጋር የሚያያይዙት ሲሆን የምጣኔ ሀብት ባለሙያዎች ደግሞ ከዚህ ባለፈ ተጨማሪ ትርጉም እና ትንታኔ ይሠጡታል፡፡

✅ አንድ አንድ የምጣኔ ሀብት ባለሙያዎች ኢንተርፕርነር (ስራ ፈጣሪ) ማለት ከዚህ በፊት ያልተጀመሩ / ያተሞከሩ/ ትርፋማ ስራዎች ለመጀመር የሚደፍር እና ሊከተሉ ለሚችሉ ኪሳራዎች ሃላፊነት ለመውሰድ የሚደፍር ነው ይላሉ፡፡ ሌሎች ደግሞ ልዩ ልዩ የፈጠራ ስራዎች ወደ ገበያ የሚቀርብን ሰው ስራ ፈጣሪ / ኢንተርፕረነር) በማለት ይበይናሉ ፡፡ አንድ አንድ ግለሰብ ኢንተርፕረነር ነው የሚያስብለው አዳዲስ ምርቶች እና ምርት ሂደቶችን በማስተዋወቅ ሰፊ የገበያ ድርሻን ለማግኘት የሚሞክር ነው ሲሉ በርካታ የመስኩ ምሁራን ይገልፃሉ፡፡

✅ ይህ በእንዲህ እያለ በርካታ የምጣኔ ሀብት ባለሙያዎች በመሰረታዊነት በአንድ ነገር ላይ ይስማማሉ፤ አንድ ሀገር ምጣኔ ሃብት ለማሳደግ እንዲሁም በርካታ የስራ ዕድሎችን ለመፍጠር ሁነኛው መንገድ የስራ ፈጠራ (ኢንተርፕርነርሺፕ) መሆኑን። ከእንደኛ ዓይነት ሀገራት ( እያደጉ ባሉ ሀገራት) አዳዲስ እና ጀማሪ የስራ ዘርፎች በስራ እድል ፈጠራ፣ በገቢ
እድገት እንዲሁም በድህነት ቅነሳ በኩል ለሃገሪቱ የሚያበረክቱት አስተዋፅኦ ከፍተኛ በመሆኑ በእነዚህ ሀገራት ያሉ መንግስታት ለእነዚህ አዳዲስ የስራ ዘርች ድጋፍ
ሊያደርጉ ይገባል፡፡

✅ አንዳንድ ግለሰብ ስራ ፈጣሪ የሚያሰኙት መሰረታዊ ባህሪያት በአለማችን ላይ የሚገኙ ስራ ፈጣሪዎች ከተለያየ ይህ ህብረተሰብ ክፍል የተገኙ፣ የተለያዩ ዘር፣ እምነት፣ሃይማ ፆታ እና የእድሜ ክልል ቢኖራቸውም እነዚህን መሰረታዊ
ባህሪያት ግን ይጋሯቸዋል፡፡

✅1. የፈጠራ ችሎታ
አዳዲስ ምርቶችን አገልግሎቶች እና የአሰራር ስልቶችን ማስተዋወቅን የሚያካትት ሲሆን የፈጠራ ችሎታ በስራ ላይ ለሚገኙ ምርቶች እና አገልግሎቶች መሻሻል አስተዋፅኦ ከፍተኛ ነው፡፡ ይህ ባህሪ በመጠየቅ፣ በመማር እና ምር ከማድረግ ማዳበር ይቻላል፡፡

✅2. ቁርጠኝነት፡-
ይህ የስራ ፈጣሪዎች ባህሪ በተለየ ሁኔታ እንዲሰሩ የሚያደርጋቸው ባህሪ ነው፡፡ ስራ ፈጣሪዎች ከሌላው በበለጠ ጠንካራ ሰራተኞች ናቸው ሃሳቦቻቸው እና የአሰራ እቅዳቸው ከተግባር ጋር ሲጣመር ቁርጠኝነት ይባላል፡፡

✅3. ፅናት፡-
ጠንካራ ፍላጎትና አላማን ይዞ እስከ ስኬት መዝለቅ የፅኑ ሰዎች መለያ ነው፡፡ ይህም ሲባል በጥንካሬ ያለማቋረጥ ላስቀመጡት ዓላማ በትጋት መስራት እና ለአስቸጋሪ ሁኔታዎች እጅ አለመስጠት ማለት ነው፡፡ በርካታ ሙከራ
ባይሳኩ እንኳን እስኪሳካ መማርና ለስኬት መድረስ የስራ ፈጣሪዎች ዋነኛ መገለጫ ባህሪ ነው፡፡

✅4. ለለውጥ ዝግጁነት
ገበያው በሚፈልገው መልኩ አካሄድን በማድረግ እና ለአዳዲስ ሃሳቦች አዕምሮን ክፍት ማድረግ ማለት ነው፡፡
የገበያውን እውነታዎች በመረዳት ተለዋዋጭ የገበያ እቅዶችን ማዘጋጀት ተገቢ ነው፡፡ ይህም ለአንድ አዲስ የ ፈጣሪ ወሳኝ ባህሪ ነው፡፡

✅5. መሪነት
ተገዢ የሚሆኑበት ሕግ በማዘጋጀትና እና ግልጽ የሆነ ግ በማስቀመጥ ወደ ስኬት የሚያደርስ ልዩ ክህሎት ነው፡፡

✅6. ጠንካራ ፍላጎት፡-
ይህ ባህሪ የአንድን ስራ ፈጣሪ እስከ መጨረሻው እንዲ የሚደርገው ሲሆን ሌሎችንም በስራው ለማሳመን የሚረ
ነው፡፡

✅7. በራስ መተማመን ፡-
ይህ የእርግጠኝነት ባህሪ ሲሆን ጥር

Address

Harar
Harer

Telephone

+251920904411

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Efi advertising harar posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share