Job vacancy in hawassa ስራ አፈላላጊ ሀዋሳ

Job vacancy in hawassa ስራ አፈላላጊ ሀዋሳ ማንኛውንም ማስታወቂያ ለማሰራት ብቻ +251712203048

25/09/2026
ማሳሰቢያ❗1ኛ. ለወልቂጤ እና ደሴ ቅርንጫፎች (ቅርንጫፍ ሥራ አስኪያጅ)2ኛ. ለቅድስት ክርስቶስ ሰምራ(ሀገረማርያም ከሰም) እና  ወልቂጤ ቅርንጫፎች (አካውንታንት)3ኛ. ለአዳማ፣ወልቂጤ፣ደብረ...
25/09/2026

ማሳሰቢያ❗

1ኛ. ለወልቂጤ እና ደሴ ቅርንጫፎች
(ቅርንጫፍ ሥራ አስኪያጅ)

2ኛ. ለቅድስት ክርስቶስ ሰምራ(ሀገረማርያም ከሰም) እና ወልቂጤ ቅርንጫፎች (አካውንታንት)

3ኛ. ለአዳማ፣ወልቂጤ፣ደብረ ብርሃን፣ቡኢ እና አርባምንጭ ቅርንጫፎች (የደንበኞች አገልግሎት ባለሙያ)

4ኛ. ለሞላሌ እና ጊናገር ቅርንጫፎች (ገንዘብ ያዥ ) የሥራ መደብ አመልካቾች ማስታወቂያው ዛሬ የሚያበቃ ቢሆንም የማመልከቻ ሊንኩ(ማስፈንጠሪያው) በዛሬው ዕለት ማመልከቻ ባለመቀበሉ ምክንያት የማመልከቻ ቀኑ እስከ መስከረም 14 ቀን 2019 ዓ.ም የተራዘመ በመሆኑ ከታች በተቀመጠው የተቋሙ የቴሌግራም ቻናል ማስፈንጠሪያ(ሊንክ)በመግባት ማመልከት የምትችሉ መሆኑን በአክብሮት እንገልፃለን::

አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ
ስኬትን በተግባር!

Follow us on 👉 t.me/akufadamicrofinance

25/09/2026

ድርጅቶን እንዲሁም ምርት እና አገልግሎቶን ያስተዋዉቁ
👉

Address

Hawassa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Job vacancy in hawassa ስራ አፈላላጊ ሀዋሳ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Job vacancy in hawassa ስራ አፈላላጊ ሀዋሳ:

Shortcuts

Share