Mikita coffee and ice cream ሚኪታ ቡና እና አይስክሬም

Mikita coffee and ice cream ሚኪታ ቡና እና አይስክሬም Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Mikita coffee and ice cream ሚኪታ ቡና እና አይስክሬም, Marketing Agency, Hawassa.

16/05/2026
 ‼️የአሽናፊዎች ውጤት ታውቋል‼️***********አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ‼️ለተቀደሰ ዓላማ በተደረገው ከፍተኛ ፉክክር የታየበት ውድድር አሁን በመርሃግብሩ መሰረት ዛሬ ሐምሌ 19/20...
26/07/2025

‼️
የአሽናፊዎች ውጤት ታውቋል‼️
***********
አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ‼️
ለተቀደሰ ዓላማ በተደረገው ከፍተኛ ፉክክር የታየበት ውድድር አሁን በመርሃግብሩ መሰረት ዛሬ ሐምሌ 19/2017 ዓ/ም ከቀኑ 9 ሰዓት ላይ ተጠናቋል::

በዚህ ውድድር የተሳተፈ ሁሉ የዓላማ አሸናፊ ነው:: የሚኪታ ቤተሰቦች በርካታ ትምህርቶች አግኝተናል:: የተወዳዳሪዎች ጥረት: ፉክክር: ፈጠራ ከዚህ በኃላ ብዙ ስራ መስራት እንደምንችል አመላክቶናል::

የMikita Challenge 2017 ይፋዊ አሸናፊዎችና የሚኪታ ፋውንፍዴሽን አምባሳደሮች የሚከተሉት ሲሆኑ ለግልፅነት የገፃቸው ማስፈንጠሪያ አብሮ ተያይዟል::

🎯በፌስቡክ ዘርፍ አሸናፊዎች:

1ኛ ደረጃ አሸናፊ-10,000 ብር ተሸላሚ
Ermias Billiso 👍4.5K https://www.facebook.com/share/p/16GRDQEiJY/?mibextid=wwXIfr

2ኛ ደረጃ 5,000 ብር ተሸላሚ (ሁለት ተሸላሚዎች)
👉Belete Yosef 👍2.9 K https://www.facebook.com/share/v/1JBqTLB3os/?mibextid=wwXIfr
👉Yinaye Yina 👍 2.9 K https://www.facebook.com/share/v/16y6FxXgMV/?mibextid=wwXIfr

3ኛ ደረጃ 3,000 ብር ተሸላሚ
Ashu Man 👍 2.8 K https://www.facebook.com/share/v/1Ary3gSo9u/?mibextid=wwXIfr

4ኛ ደረጃ 2,000 ብር ተሸላሚ
Bu’la B Tesema 👍 2.2 K https://www.facebook.com/share/p/1HmorJ6oRE/?mibextid=wwXIfr

5ኛ ደረጃ 1,000 ብር ተሸላሚ
Getahun D. Tsegaye 👍 2.1K https://www.facebook.com/share/p/1EtAqUEjTW/?mibextid=wwXIfr

ከ1K በላ Like ያገኙ ማበረታቻ የ500 ብር ካርድ ተሸላሚዎች የሚኪታ ፋውንዴሽን ልዮ አባላት:
1. Dige A Wagiso 1.9 K
2. Wondimagegn Kebede 1.7 k
3. Desu Daniel 1.3 k
4. Kaffalle B Qaa’me (Gadaanna) 1.2k
5. Mesfin Mengesha Tosa 1.2 K
6. Habtesh Haileab 1K

🎯በቲክቶክ ዘርፍ አሸናፊዎች

1ኛ ደረጃ አሸናፊ-10,000 ብር ተሸላሚ
Lij Hiskel 25.5 K https://vm.tiktok.com/ZMSvH7y4e/
2ኛ ደረጃ- 5,000 ብር ተሸላሚ
Tedo 👍22.7 https://vm.tiktok.com/ZMSv4ppL8/
3ኛ ደረጃ- 3,000 ብር ተሸላሚ
Samuel Belayneh Qa’me. 👍 6808 https://vm.tiktok.com/ZMSv9XY6n/
4ኛ ደረጃ-2,000 ብር ተሸላሚ
Ashu Man 👍 5690 https://vm.tiktok.com/ZMSv9B6b3/
5ኛ ደረጃ - 1,000 ብር ተሸላሚ
Yina 👍 5586 https://vm.tiktok.com/ZMSv9mGhx/

ከ1K በላ Like ያገኙ ማበረታቻ የ500 ብር ካርድ ተሸላሚዎች የሚኪታ ፋውንዴሽን ልዮ አባላት:
1. Belete 👍5473
2. Meazi Prank 👍2717
3. Kiyu Kiyesa 👍1273
4. Habtesh 👍999

አሸናፊዎች በድጋሚ እንኳን ደስ አላችሁ እያልን ዛሬ ምሽት 12 ሰዓት ላይ በሚኪታ ካፌ በተዘጋጀው ፕሮግራም ላይ ከወዳጅ ዘመድ ጋር በመገኘት ሽልማቶቻችሁን እንድትወስዱ ተጋብዛችኃል::

ስለበጎ ሀሳባችሁና ትብብራችሁ ሁላችሁንም ተሳታፊዎች ዛሬ አብራን በአካል በሌለችው በህፃን ሚኪ

‼️ማሳሰቢያ ጥቂት ስዓታት ቀሩት‼️ዛሬ 9 ሰዓት ላይ ያበቃል!!ለMikita Challenge ተወዳዳሪዎች በሙሉ‼️ከረቡዕ 16/11/2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 2:00 ጀምሮ እስከ ዛሬ ቅዳሜ 19/1...
26/07/2025

‼️ማሳሰቢያ
ጥቂት ስዓታት ቀሩት‼️
ዛሬ 9 ሰዓት ላይ ያበቃል!!
ለMikita Challenge ተወዳዳሪዎች በሙሉ‼️

ከረቡዕ 16/11/2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 2:00 ጀምሮ እስከ ዛሬ ቅዳሜ 19/11/2017 ዓ.ም 9:00 ሰዓት ድረስ ‼️ብቻ ‼️ ቻሌንጁን በሚመለከት ፖስት ካደረጋቿቸው ፎቶዎች ወይም ቪዲዮ ከፌስቡክ እና ቲክቶክ አድራሻችሁ የ"Like" ቁጥር በሚያሳይ መልኩ Screen Shoot በማድረግ እና የፖስታችሁን Link በኮመንት ሴክሽን ላይ እንድታስቀምጡልን በአክብሮት እንጠይቃለን።

በፌስቡክና ቲክ ቶክ Mikita coffee and ice cream ሚኪታ ቡና እና አይስክሬም ወይም Getahun D Darimo ታግ ባለማድረግ ብቻ ብዙ የለፉ ተወዳዳሪዎችን ከውድድሩ ውጭ እንዳይሆኑ ቅድመ ጥንቃቄ ለማድረግ ይረዳን ዘንድ ነው::

በድጋሚ መልካም እድል!!

!
ሀዋሳ || ሲዳማ || ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

‼️ማሳሰቢያ ጥቂት ስዓታት ቀሩት‼️ዛሬ 9 ሰዓት ላይ ያበቃል!!ለMikita Challenge ተወዳዳሪዎች በሙሉ‼️ከረቡዕ 16/11/2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 2:00 ጀምሮ እስከ ዛሬ ቅዳሜ 19/1...
26/07/2025

‼️ማሳሰቢያ
ጥቂት ስዓታት ቀሩት‼️
ዛሬ 9 ሰዓት ላይ ያበቃል!!
ለMikita Challenge ተወዳዳሪዎች በሙሉ‼️

ከረቡዕ 16/11/2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 2:00 ጀምሮ እስከ ዛሬ ቅዳሜ 19/11/2017 ዓ.ም 9:00 ሰዓት ድረስ ‼️ብቻ ‼️ ቻሌንጁን በሚመለከት ፖስት ካደረጋቿቸው ፎቶዎች ወይም ቪዲዮ ከፌስቡክ እና ቲክቶክ አድራሻችሁ የ"Like" ቁጥር በሚያሳይ መልኩ Screen Shoot በማድረግ እና የፖስታችሁን Link በኮመንት ሴክሽን ላይ እንድታስቀምጡልን በአክብሮት እንጠይቃለን።

በፌስቡክና ቲክ ቶክ Mikita Coffee & Ice Cream ወይም Getahun D. Daguye ታግ ባለማድረግ ብቻ ብዙ የለፉ ተወዳዳሪዎችን ከውድድሩ ውጭ እንዳይሆኑ ቅድመ ጥንቃቄ ለማድረግ ይረዳን ዘንድ ነው::

በድጋሚ መልካም እድል!!

!
ሀዋሳ || ሲዳማ || ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

25/07/2025

፩ ቀን ብቻ ቀርቷል✅

Mikita Challenge ‼️ሁለት ቀን ብቻ ቀረው‼️እስከዚህ ሰዓት ባለው ውጤት በሁለቱም ዘርፍ (በፌስቡክና ቲክቶክ) ውድድሩን በከፍተኛ ፉክክር እየመሩ የሚገኙ ታውቀዋል::አድፍጠው አሳቻ ...
24/07/2025

Mikita Challenge ‼️
ሁለት ቀን ብቻ ቀረው‼️

እስከዚህ ሰዓት ባለው ውጤት በሁለቱም ዘርፍ (በፌስቡክና ቲክቶክ) ውድድሩን በከፍተኛ ፉክክር እየመሩ የሚገኙ ታውቀዋል::
አድፍጠው አሳቻ ሰዓት ከባድ ቪዲዮ እየሰሩ የሚገኙ እንዳሉም ደርሰንበታል 😂
እስካሁን በተሰሩ ማስታወቂያዎች በርካታ ፈጠራ የታከለባቸው ስራዎችንም አይተናል::

ይሄ ለወደፊት በሲዳማ አርት: Content Creation እና Digital Marketing & Advertising ላይ ብዙ መስራት እንደምንችል አመላካች ሆኖ አግኝተነውይል::

እስካሁን ለዚህ በጎ አላማ የተሳተፋችሁ: እየተዘጋጃችሁ ያላችሁና ለመሳተፍ ያሰባችሁትን ሁሉ ስም ከልብ እናመሰግናለን::

መልካም ውድድር!
ሚኪታ ቡና እና አይስክሬም
ሚኪታ ፋውንዴሽን
ሀዋሳ || ሲዳማ || ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

24/07/2025
ይምጡ፣ ይዝናኑ ፣ይዘዙ ሞቅ ካለ መስተንግዶ ጋር ‼️  ።  ‼️ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር:- 0911752889
24/07/2025

ይምጡ፣ ይዝናኑ ፣ይዘዙ ሞቅ ካለ መስተንግዶ ጋር ‼️


‼️

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር:- 0911752889

Address

Hawassa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Mikita coffee and ice cream ሚኪታ ቡና እና አይስክሬም posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share