Muler Promotion - ሙለር ፕሮሞሽን

Muler Promotion - ሙለር ፕሮሞሽን ምርትና አገልግሎቶዎን
👉በቴሌቭዥን
👉በሬድዮና በሶሻል ሚዲያ በጥራት እናስተዋውቅልዎ
ለበለጠ መረጃ :0911586929/0913357177 ይደውሉ

03/07/2026

🎉
================
ለተለያዩ ዝግጅቶች
🔷ለሰርግ
🔷ለመልስና ለትልልቅ ኢቭንቶች
🔷በጥረትና በልዩነት የዲኮር ስራን ታስውባለች
📲ለበለጠ መረጃ፦ 0916828901 ይደውሉ

18/06/2026

(ለቲቪ)
​ (ለሬድዮ)
​ (ለሶሻል ሚዲያ)
​
​
​
​
​

16/05/2026


የተቀላጠፈ ህክምና እየሰጠ ይገኛል
አድራሻ ፦ሀዋሳ 01 ሰፈር ሰላምና ግሮሰሪ አጠገብ ያገኙናል።
📲ለበለጠ መረጃ በ0946555575 /0462217590
ኤልሮኢ መካከለኛ ክሊኒክ ሀዋሳ

27/04/2026



ዘመኑ ባፈራቸው የህክምና መሳሪያዎች
በሰፔሻሊስትና ሰብ እስፔሻሊስት ሀኪሞች
የተቀላጠፍ ህክምና እየሰጠ ይገኛል።

🔹የተሟላ የካንሰር ቅድመ ምርመራና ህክምና
🔷የተሟላ የደም ካንሰር እና ተዛማጅ ችግሮች ምርመራና ህክምና
🔷የተሟላ የራዲዮሎጂ, የፓቶሎጂ እና ላቦራቶሪ አገልግሎት ይሰጣል።

🔻

📲 ለበለጠ መረጃ ፦ 0970 99 90 00 ይደውሉ

🌟 የሀዋሳ ዕንቁዎች፡ የጥበብና የኳስ ክዋክብት ክብር! 🌟የታሪክ አሻራ በታላላቅ ሰዎች ይጸናል። የደቡብ ኮከብ የሆነችው ውቧ ሀዋሳ፣  ባለውለታዎቿን "በሕይወት ሳላችሁ ክብር ይገባችኋል!" በ...
26/03/2026

🌟 የሀዋሳ ዕንቁዎች፡ የጥበብና የኳስ ክዋክብት ክብር! 🌟
የታሪክ አሻራ በታላላቅ ሰዎች ይጸናል። የደቡብ ኮከብ የሆነችው ውቧ ሀዋሳ፣ ባለውለታዎቿን "በሕይወት ሳላችሁ ክብር ይገባችኋል!" በማለት በአዲስ መንፈስ አሞካሽታለች።
ይህ በሀዋሳ ታሪክ የመጀመሪያው የሆነው የምስጋና መርሃ-ግብር፤ ስለ ከተማዋ በጥበብ ስራዎቻቸው ያዜሙ አንጋፋዎችን እና በእግር ኳሱ ሜዳ ከክለብ እስከ ብሔራዊ ቡድን አሻራቸውን ያሳረፉ፣ ዛሬም በስልጠናው ዓለም የሚተጉ ወጣት ከዋክብትን በአንድነት አክብሯል።
ይህን ድንቅና አርአያነት ያለው ተግባር በማስተባበር ረገድ che z Powelos እና Lu Promotion ያሳያችሁት ቁርጠኝነትና የላቀ አላማ እጅግ የሚያስመሰግን ነው። የነገው ትውልድ እንዲነቃቃና የሀገሩን ባለውለታ እንዲያውቅ ያደረጋችሁት ጥረት የማይረሳ የታሪክ ሰነድ ነው።
ይህ በጎ ጅምር ተጠናክሮ ሊቀጥል ይገባል። ለጥበብና ለስፖርት ቤተሰቦች ታላቅ ኩራት ነውና ሁላችንም ድጋፋችንን እንግለጽ! 👏✨
✍️ሙሉቀን ሀይሉ (ሙለር ፕሮሞሽን)
#ሀዋሳ

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታይ ጓደኞችና ወዳጆቼ እንኳን ለ1447ኛው ኢድ-አል-ፈጥር አደረሳችሁ!ኢድ ሙባረክ
20/03/2026

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታይ ጓደኞችና ወዳጆቼ እንኳን ለ1447ኛው ኢድ-አል-ፈጥር አደረሳችሁ!

ኢድ ሙባረክ

"  " ሁላችንም የባለ አሻራዎቻችን አደራ አለብን፤ ሲያመልጡን የሚቆጩን ጀግኖች እንዲኖሩን አንሻምና ላነፁት ታሪክ፥ ላስቀመጡልን ቅርስ፥ ላተረፉልን ስም፥ ለተጠራንበት የወል ስም ዛሬ ላይ እ...
17/03/2026

" "

ሁላችንም የባለ አሻራዎቻችን አደራ አለብን፤ ሲያመልጡን የሚቆጩን ጀግኖች እንዲኖሩን አንሻምና ላነፁት ታሪክ፥ ላስቀመጡልን ቅርስ፥ ላተረፉልን ስም፥ ለተጠራንበት የወል ስም ዛሬ ላይ እናወድሳቸው🙏🙏🙏

ሁሉም ዘመን የየራሱ ባለ አሻራ አለው፤ በታሪክ አጋጣሚ ብዙ የምናወድሳቸውና በቁማቸው ቀን የምናመሰግናቸው ብዙ ባለ አሻራዎች አሉን።

ቼቼ ጳውሎስና ሉ ፕሮሞሽን በጋራ በመሆን የፊታችን እሁድ መጋቢት 13/2018 ዓ.ም ከቀኑ 9:00 ሰዓት በከተማችን ስመ-ጥር አዳራሽ ሴንትራል ሆቴል ዐ5 ለከተማችን ሐዋሳ በሙዚቃውና በእግርኳሱ ዘርፍ አሻራቸውን ማኖር የቻሉ ጀግኖችን ልናወድስ እነሆ ቀጠሮ ይዘናል።

ይህ መወድሰ-ጀግና ፕሮግራማችን ተከታታይነት ያለው ሲሆን እንደ መጀመሪያ ዙር በከተማችን አልፎም በሃገራችን ሰልሶም በዓለም ዓቀፍ ደረጃ ሐዋሳችንን በጉልህ ማስጠራት የቻሉ የሁለት ዘርፍ ማለትም የሙዚቃውና የእግርኳሱ ሌጀንዶችን ይዘክራል።

በዕለቱ ታላላቅ የመንግስት ባለስልጣናት፥ የድንገተ-ፈንጠዚያ እንግዳ (surprise guest), የሃገር ሽማግሌዎች፥ ታዋቂ ቲክቶከሮችና የሲዳማ ባህላዊ ምግቦች ይቀርባሉ።

በሙዚቃው
👉ድምፃዊ ቶኪቻው
👉ድምፃዊ ማሚላና
👉ድምፃዊ ኪቺኒ ይገኙበታል

በእግርኳሱ ዘርፍ
👉አዳነ ግርማ
👉ሽመልስ በቀለ
👉ሲሳይ ባንጫ እኚህን ጀግኖቻችንን እናወድሳለን❤❤❤

የሚሰራን ማወደስ ለመፃኢው ትውልድ መንገድ ጠራጊ ነውና በአዎንታዊነት ተሞልተን ሐዋሳችን ላይ በአይነኬ አሻራቸው ምስል ከሳች የሆነ ታሪክ የሰሩ ብዙዎች አሉና በቀናነት ተሞልተን በተሰላ የጊዜ ረድፍ ሁሉንም ለማወደስ ጊዜና ዕድል ይስጠን🙏🙏🙏

ለብዙሃን እንዲደርስ ሼር በማድረግ አብራችሁን አመስግኑ🙏🙏🙏
" የምስጋና መሰናዶ ስለሆነ መግቢያ በነፃ መሆኑን ልንገልፅ እንወዳለን"
​
​ #ሐዋሳ
​
​
​
​
​
​ #ቶኪቻው #ማሚላ #ኪቺኒ
​ #ሲዳማ
​
​
​

 🙏
15/03/2026

🙏

🌟    ! 🌟ውቢቱ ሀዋሳ ባለፉት ሦስት ወራት እንደ አዲስ ሙሽራ ተኩላና ተውባ ቆይታለች። የፍቅር፣ የሰላምና የመዝናኛ መዳረሻነቷን በተግባር በማሳየት፣ በርካታ ሀገር አቀፍ በዓላትንና ታላላቅ...
13/03/2026

🌟
! 🌟
ውቢቱ ሀዋሳ ባለፉት ሦስት ወራት እንደ አዲስ ሙሽራ ተኩላና ተውባ ቆይታለች። የፍቅር፣ የሰላምና የመዝናኛ መዳረሻነቷን በተግባር በማሳየት፣ በርካታ ሀገር አቀፍ በዓላትንና ታላላቅ ፕሮግራሞችን በታላቅ ግርማ ስታስተናግድ ሰንብታለች። የጫጉላ ጊዜዋን ሳታጣጥም በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ እንግዶችን በክብር ተቀብላ በማስተናገድም የኢትዮጵያ የቱሪዝም ተምሳሌት መሆኗን ዳግም አስመስክራለች።
አሁን ደግሞ ሌላ ታላቅ ታሪክ ሊጻፍ ሰዓታት ቀርተዋል። የሲዳማ ህዝብ የዘመን መለወጫ በዓል የሆነው የፊቼ ጫምበላላ በዓልን ለማክበር ሙሉ ዝግጅቷን ጨርሳለች። ነገ መጋቢት 6 ቀን ጀምሮ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ የሀገር ውስጥና የውጭ ሀገር ዜጎች በሚገኙበት፣ በታላቅ ድምቀት ይከበራል!
ሀዋሳ በአሁኑ ሰዓት በባህላዊው "ዳኤ ቡሹ" ሥነ-ሥርዓት ደምቃ፣ አንጋፋ አርቲስቶችንና ከመላው ኢትዮጵያ እየጎረፉ የሚገኙ እንግዶቿን በፍቅር እቅፍ አድርጋ እየተቀበለች ትገኛለች። ይህ በዓል የሰላም፣ የፍቅር፣ የመተሳሰብና የአንድነታችን መገለጫ ሆኖ እንዲያልፍ ምኞታችን ከልብ ነው።
የሲዳማ ህዝብ የዘመን መለወጫ በዓል ለሁላችንም የደስታ ይሁንልን!
🌼 አይዴ ጫምበላላ! 🔥
መልካም በዓል!
✍️ ሙሉቀን ሀይሉ (ሙለር ፕሮሞሽን)
#ፊቼጫምበላላ #አይዴጫምበላላ #ሀዋሳ #የሲዳማዘመንመለወጫ #ባህላዊበዓል #ኢትዮጵያ #ዳኤቡሹ #ሙለርፕሮሞሽን #የፍቅርመዲና #ሰላም #ፍቅር

12/03/2026

🔥🔥

​ #ፍቼጫምባላላ
​ #ጥንታዊነት #ባህል
​

Address

ሀዋሳ Ethiopia Hawassa
Hawassa
0000

Telephone

+251911586929

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Muler Promotion - ሙለር ፕሮሞሽን posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Muler Promotion - ሙለር ፕሮሞሽን:

Shortcuts

Share