HLAL TUBE ሕላል ትዩብ

HLAL TUBE  ሕላል ትዩብ Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from HLAL TUBE ሕላል ትዩብ, Advertising/Marketing, HOSAENA, Hossana.

19/01/2023

Melat Nebiyu አርቲስ ሜላት በውቢቷ ጎንደር ከተማ | ጥምቀት | Epiphany

መደመጥ ያለበት መረጃ!!!አሜሪካና ቻይና በኢትዮጵያ ጉዳይ ተፋጠዋልኢትዮጵያም ምላሽ ሰጥታለች
17/01/2023

መደመጥ ያለበት መረጃ!!!
አሜሪካና ቻይና በኢትዮጵያ ጉዳይ ተፋጠዋል
ኢትዮጵያም ምላሽ ሰጥታለች

አሜሪካና ቻይና በኢትዮጵያ ጉዳይ ተፋጠዋል ኢትዮጵያም ምላሽ ስጥታለች | to this channel አሜሪካ | አሜሪካን አይዶል | አ...

የሾላ ገበያ ማዕከል ወደመ የእሳቱ መንሴኤ
03/01/2023

የሾላ ገበያ ማዕከል ወደመ የእሳቱ መንሴኤ

ESAT የሾላ ገበያ ማዕከል ወደመ የእሳቱ መንሴኤ | to this channel | ሾላ ገበያ | ሾላ ገበያ አዲስ አ...

ወደ መቀለ የመጀመሪያ በራራ ተደረገ | እጅግ የሚገርም ድባብ
29/12/2022

ወደ መቀለ የመጀመሪያ በራራ ተደረገ | እጅግ የሚገርም ድባብ

ወደ መቀለ የመጀመሪያ በረራ to this channel ሰበር ዜና ዛሬ | ሰበር ዜና ኢትዮጵያ ዛሬ | ሰበር ዜና ኢትዮጵያ ዛሬ 2014 | ሰበር ዜና ትግ...

ታሪኩ ብርሃኑ | ባባ እጅግ ያማል😭😭😭😭 Baba | Tariku Brhanu
12/12/2022

ታሪኩ ብርሃኑ | ባባ እጅግ ያማል😭😭😭😭 Baba | Tariku Brhanu

Seifu የታሪኩ ባባ አሟሞት የቃልኪዳን እጅ አለበት ሚስጥር ወጣ ለ2 ወር አሰቃይተዋለች to this channel tariku baba | ታሪኩ ባባ ሞተ |ታሪኩ ...

አብይ እና ኢሳይያስን የማዋጋት ሴራ |ኢትዮጵያ የባሕር ኃይል ባለቤት ሆናለች እኳን ደስ ያለን
29/11/2022

አብይ እና ኢሳይያስን የማዋጋት ሴራ |
ኢትዮጵያ የባሕር ኃይል ባለቤት ሆናለች እኳን ደስ ያለን

EBC አብይ እና ኢሳይያስ የማዋጋት ሴራ | ኢትዮጵያ የባሕር ሀይል ባለቤት ሆናለች to this channel ሰበር ...

ጥቅምት 24 መቼም አንረሳውም ዝክረ ሰሜን ዕዝ
01/11/2022

ጥቅምት 24 መቼም አንረሳውም ዝክረ ሰሜን ዕዝ

መቼም አንረሳውም ጥቅምት 24 ዝክረ ሰሜን ዕዝ ዝክረ ሰሜን ዕዝ | ዜና ዛሬ | ሰበር ዜና ኢትዮጵያ ዛሬ | ሰበር ዜና ኢትዮጵያ ዛሬ 2014 | ሰበር ዜና ትግራ...

19/10/2022

ሰበር!

የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት የድል ግስጋሴ እንደቀጠለ ነው።ዛሬ ከሽሬ በ30 ኪ.ሜ ርቀት ላይ የምትገኘዋን የሰለክለካ ከተማን ተቆጣጥሯል።

HLAL TUBE ሕላል ትዩብ

እጅግ በጣም ያሳዝናል!!
18/10/2022

እጅግ በጣም ያሳዝናል!!

ሰበር 3 የጅምላ መቃብሮች ተገኙ | ህወሓት ዘንድሮም ንፁሃንን ጨፈጨፈ | | to this channel ሰበር ዜና ዛሬ | ሰበር ዜና ኢትዮጵያ ዛሬ | ሰበር ዜና...

 !       ዶ/ር እድላዊት አበባው ራሷን "ጠንካራዋ ሴት" ብላ የምትገልፀው ወጣት ቤተሰቦቿ በራስ መተማመን እንድጎናጸፍ አድርገው አሳድገውኛል ትላለች፡፡ ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ በቅርቡ ካስመረ...
14/10/2022

! ዶ/ር እድላዊት አበባው

ራሷን "ጠንካራዋ ሴት" ብላ የምትገልፀው ወጣት ቤተሰቦቿ በራስ መተማመን እንድጎናጸፍ አድርገው አሳድገውኛል ትላለች፡፡

ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ በቅርቡ ካስመረቃቸው የጤናና የህክምና ሳይንስ ተመራቂዎች መካከል አንዷ የሆነችው ዶ/ር እድላዊት አበባው በተፈጥሮ አንድ እጇ ላይ ጉዳት ያለባት ሲሆን ስኬቷን በተመለከተ ስትናገር "እውቀቱና ፍላጎቱ ካለን ፣ እችላለሁ ብለን ካሰብን አካል ጉዳተኝነት ከምንም አያግድም። አካል ጉዳተኝነት የአካል እንጅ የእውቀት ጉድለት አይደለም። የሰዉ ልጅ ደግሞ ሊመዘን የሚገባው በእውቀቱ እንጂ በአካሉ አይደለም" ብላለች።

ዶ/ር እድላዊት አበባው ውልደቷ በሀረር ከተማ ሲሆን ፣ እድገቷ ደግሞ በድሬደዋ ከተማ ነው፡፡ የአንደኛና የሁለተኛ ደረጃ ትምህርቷንም በድሬዳዋ በተለያዩ ትምህርት ቤቶች ተከታትላለች፡፡ የሀገር አቀፍ ፈተናን ጥሩ ውጤት በማስመዝገብ የሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ጤናና ህክምና ሳይንስ ኮሌጅ ተቀላቅላ ትምህርቷን አጠናቃለች፡፡

'እችላለሁ' ለሚለው ጠንካራ እምነቴ አስተዳደጌ ፣ ቤተሰቦቼ ፣ ጓደኞቼ ፣ አስተማሪዎቼና ሌሎች በዙሪያዬ የነበሩ ሰዎች ትልቅ ሚና አላቸው ትላለች፡፡ ማንኛውም ሰው መሆን የሚፈልገውን የማይሆንበት ምክንያት የለም ፣ ነገር ግን በራስ መተማመንና ጽናትን ይጠይቃል።

ራስን በማዳመጥና የሚችሉትንና የማይችሉትን መለየት ተገቢ ነው፡፡ በተለይ የህክምና ትምህርት በጣም ብዙ ውጣውረዶች የሚበዙበትና ጽናትን የሚጠይቅ ቢሆንም በውስጤ የተገነባው የእችላለሁ መንፈሴ ስላለ በጥንካሬ ልወጣው ችያለሁ የምትለው ዶ/ር እድላዊት ለእኔ ከባድ የሚመስል የነበረው የተግባር ትምህርቱ ቢሆንም አንድም ያልሰራሁት የተግባር ስራ ግን አልነበረም፡፡ ሁሉንም የህይወት እድሎች በሚገባ እንደምትጠቀምባቸውም ነው የተናገረችው።

"የህክምና ሙያ ውስጥ የህይወትና የሞትን ምንነት ያየሁበትና ያወኩበት ነው። ሰው ደግሞ ህይወትን ለማወቅ ሞትን ማወቅ አለበት ፣ ህይወት ምን እንደሆነች ሲገባው ደግሞ መልካም ነገርን ይሰራል ፣ መልካም ያስባል" ስትል ሀሳቧን ገልጻለች።

የህብረተሰቡን የጤና ግንዛቤ በተግባር ተኮር የትምህርት ቆይታ ወቅት ለማየት መቻሏን የምትናገረው ዶ/ር እድላዊት ፣ ያለው የጤና አጠባበቅ ግንዛቤ አናሳ እንደሆነና በሚገባ ሊሰራበት እንደሚገባ ሀሳቧን አካፍላለች። ታዲያ እሷም "ህክምና የእውነት ሰውን ለመርዳት የሚያስችል ሙያ ነውና ለወደፊቱም ያስተማረኝን ማህበረሰብ ሙሉ ሥነምግባር የምታከብር ትክክለኛ ሀኪም በመሆን ማገልገል ፍላጎቴ ነው፡፡" ስትል ቃል ገብታለች፡፡

ይበልጣል ግዛው
ጥቅምት 4/2015ዓ.ም

ሰበር: ከተማዋ በሚሳኤል ፍርስርሷ ወጣ መቀሌ ቀለበት ወስጥ ገብታለች
13/10/2022

ሰበር: ከተማዋ በሚሳኤል ፍርስርሷ ወጣ መቀሌ ቀለበት ወስጥ ገብታለች

ከተማዋ በሚሳኤል ፍርስርሷ ወጣ መቀሌ ቀለበት ውስጥ ገባታለች | ፑቲን ማስጠንቀቂያ ሰጡ | to this channel ሰበር ዜና ዛሬ | ሰበር ዜና ኢትዮጵያ ዛሬ | ሰበር ዜና ኢትዮጵያ ዛሬ 2014 | .....

አዋሬ አካባቢ በደረሰ የእሳት አደጋ  በሰዎች ላይ ጉዳት ደረሰ፡፡ጥቅምት  3  ቀን 2015  ዓ.ም ሌሊት 9:15 በየካ ክፍለከተማ ወረዳ 6 አቧሬ አካባቢ አገልግሎቱ የእንጨት መሰንጠቂያ እን...
13/10/2022

አዋሬ አካባቢ በደረሰ የእሳት አደጋ በሰዎች ላይ ጉዳት ደረሰ፡፡

ጥቅምት 3 ቀን 2015 ዓ.ም ሌሊት 9:15 በየካ ክፍለከተማ ወረዳ 6 አቧሬ አካባቢ አገልግሎቱ የእንጨት መሰንጠቂያ እንዲሁም የቤትና የቢሮ እቃዎች ማምረቻ በሆነ ድርጅት ላይ ድንገተኛ የአሳት አደጋ ተከስቷል፡፡

በእሳት አደጋው 25 ሚሊየን ብር የተገመተ ንብረት ሲወድም በሁለት ሰዎች ላይ ቀላል ጉዳት ድርሷል፡፡

ጉዳት ከደረሰባቸዉ ሰራተኞች መካከል አንዱ የእሳት አደጋ ሰራተኛ መሆኑን ከእሳትና ድንገተኛ አቶ ንጋቱ ማሞ ለጣቢያችን ነግረውናል።

እሳቱ በአቅራቢያዉ ባሉ መኖሪያ ቤቶች ተዛምቶ በሰዉና በንብረት ላይ ተጨማሪ ጉዳት ሳያደርስ የአካባቢዉ ማህበረሰብና የጸጥታ ኋይሎችን በማሳተፍ የአደጋ ጊዜ ሰራተኞች ከፍተኛ ርብርብ ማድረጋቸውንም አቶ ንጋቱ ገልጸዋል፡፡

በዚህ ሂደትም 50 ሚሊየን ብር የሚገመት ንብረት ማዳን የተቻለ ሲሆን በሰዉ ህይወት ላይ ምንም ጉዳት እንዳይደርስ ማድረግ ተችሏል ብለውናል።
አደጋዉን ለመቆጣጠርም 11 የእሳት አደጋ መቆጣጠር ተሽከርካሪና 2 አምቡላንስ አነዲሁም 84 የአደጋ ጊዜ ሰራተኞችና አመራሮች መሳተፋቸውን የነገሩን አቶ ንጋቱ እሳቱን ሙሉ በሙሉ ለመቆጣጠርም አንድ ሰዓት ከ20 ደቂቃ መፍጀቱን ሰምተናል።

በሌላ በኩል ዛሬ ማለዳ 1:55 ላይ በኦሮሚያ ልዩ ዞን ቡራዩ ድሬ አካባቢ በፍራሽና ጄኔሬተር መጋዘን ላይ በደረሰ የእሳት አደጋ 100 ሺህ ብር የተገመተ ንብረት ሲወድም እሳቱ ተስፋፍቶ የበለጠ ጉዳት ሳይደርስ ንብረቶቹን ከመጋዘኑ በማዉጣት እሳቱን በቀላሉ ለመቆጣጠር መቻሉንና አደጋዉ በሰዉ ላይ ምንም ጉዳት አለማድረሱን ነግረዉናል፡፡

(ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8)

Address

HOSAENA
Hossana

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when HLAL TUBE ሕላል ትዩብ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share