Bruk Getiso

Bruk Getiso God protects & Evidence leads us!

19/10/2025

አፈር ልሰህ አሁን ስራ!

28/09/2025
25/09/2025

አስደማሚ ፍቅር ነው! ድመቷ በየሰከንዱ ወደኋላ እየዞረች የልጇን ደኅንነት ስትከታተል ነበር። በመጨረሻም ወደ መሬት ስትዘል እንዳትጎዳ ወደ ላይ ቀርባ ተቀበለቻት! እናትነት🥰

21/09/2025

አጭር አስተማሪ ቪዲዮ ለቤተሰብ!!

16/09/2025

ድርጅቱ ምላሽ ይስጥ!😂

16/09/2025

የ12ኛ ክፍል ውጤት 71/600 ያመጣው ልጅ🤣

14/09/2025

ሩሃማ ህትመት እና ማስታወቂያ ስራ ድርጅት- ሙሉ የህትመት ስራዎችን ያገኛሉ!

የሀገ ገራድ በየነ ጴጥሮስ (ፕ/ር) ፋውንዴሽን ተመሰረተ————————————የሀገ ገራድ ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ  ራዕይን ለማስቀጠልና ለህብረተሰብ የሚጠቅሙ ተግባራትን ለማከናወን የሚረዳ ፋውን...
13/09/2025

የሀገ ገራድ በየነ ጴጥሮስ (ፕ/ር) ፋውንዴሽን ተመሰረተ
————————————
የሀገ ገራድ ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ራዕይን ለማስቀጠልና ለህብረተሰብ የሚጠቅሙ ተግባራትን ለማከናወን የሚረዳ ፋውንዴሽን በስማቸው ተመስርቷል።

የፋውንዴሽኑ ምክትል ፕሬዚዳንት ሃብታሙ ወንድሙ (ፕ/ር) በምስረታ ወቅት እንዳሉት፤ በፋውንዴሽኑ የተለያዩ የምርምር ሥራዎች ይከናወናሉ።

የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) በበኩላቸው፤ ለየት ያለ ሰብዕና ባለቤት ከነበሩት ሀገ ገራድ በየነ ጴጥሮስ (ፕ/ር) የስራ ውጤት ብዙ በመማር ትውልድን መቅረፅ ይገባል ብለዋል።

የሀገ ገራድ በየነ ጴጥሮስ (ፕ/ር) ባለቤት እና የፋውንዴሽኑ ፕሬዚዳንት ወ/ሮ ትሁን ወልዴ፤ የበየነ ጴጥሮስ (ፕ/ር) ራዕይን ለማስቀጠልና ለህብረተሰብ የሚጠቅሙ ተግባራትን ለማከናወን የድጋፍ ጥሪ አቅርበዋል።

ፋውንዴሽኑ ጤና ላይ ያተኮሩ የተለያዩ ምርምሮችን እንደሚያከናውን፣ ዲጂታል ቤተ መፅሐፍት እንደሚገነባ፣ ሰላማዊ የፖለቲካ ፉክክር እንዲኖር፣ ወጣቶችንና ህፃናትን ለማሰልጠን እንዲሁም የፖሊሲ ግብዓቶችን ለማቅረብ ማቀዱን ጠቁመዋል።

ፋውንዴሽኑ በኢትዮጵያ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን ተመዝግቦ ህጋዊ ስራውን መጀመሩ ተነግሯል።

13/09/2025

ይህ ጀግና ልጅ የ2018 ዓ.ም የበጎነት አሃዱ ነው ለኔ!

Address

Hossana

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Bruk Getiso posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share