ዓድሽሆ Media House

ዓድሽሆ Media House 🔥 Welcome 🙌
Follow ብምግባር ቤተሰብ ይኹኑ !
◈ሚድያና ልዕብየት ትግራይና !
🛑 ካብ ዓባይ ሃገረ ትግራይ 💊

🔴 የ7 ዓመት ልጅ ነች እናቷ ነርስ ስለሆነች የተከራዩበት ቤት ትታት ትሄዳለች ነገር ግን ቤት ያክራያቸው ይህ በፎቶ የምትመለከቱት አከራይ ስሙ ጌታቸው የ7 ዓመት ህፃን ልጅን ጊቢ ውስጥ ወደ...
18/08/2024

🔴 የ7 ዓመት ልጅ ነች እናቷ ነርስ ስለሆነች የተከራዩበት ቤት ትታት ትሄዳለች ነገር ግን ቤት ያክራያቸው ይህ በፎቶ የምትመለከቱት አከራይ ስሙ ጌታቸው

የ7 ዓመት ህፃን ልጅን ጊቢ ውስጥ ወደ ሽንት ቤት ስትሄድ ጠብቆ አፎ ውስጥ አሽዋ በማድረግ በመቀመጫው ና በብልቷ ደፍሯታል በዚህም መቀመጫዋ ና ብልቷ የተቀደዱ ሲሆን የጀርባ አጥንቷ እስከሚታይ ድረስ ደፍሯት ደም በደም ስትሆን አንጏቷን አንቆ ገድሏት ወደ ውጪ በማውጣት ወድቃ ነው የሞተችው ብሏል

ይህው እናትም የልጄን ፍትህ አሰጡኝ እያለች የኢትዮጵያ ህዝብ እየለመነች ይገኛል::

እናንተ ኢትዮጵያውያን ይህ ነገር በደንብ እንዲሸራሸር ፊስቡክ ላይ ሼር እያደረጋችሁ ተባበሯት !!
#ፍትሕለፌቨን 😞

respect 🙏
19/04/2024

respect 🙏

22/03/2024

ጠቅላላ እውቀት ።
ትግራይ ጥንትም ነበረች ዛሬም አለች ነገም ትቀጥላለች
ኢትዮጵያ ወደ ቀድሞ ካርታ ወደ ጥንቱ እንመለስ ቢባል
፩. ኤርትራ የምትባል ሀገር አትኖርም
፪.አማራ የሚባል ክልል አይኖርም ወደ 4 ይበታተናል
፫.ዓፋር የምትባል ክልል አትኖርም
፬.ግዝፉ ኦሮምያ ክልል ይደረመሳል
፭.ሱማሌ ክልል የሚባል አይኖርም
፮.በርካታ ክልሎች ድራሻቸው ይጠፋል ወለጋም ክልል ይሆናል
በጣም የሚገርመኝ ወልቃይት እና ራያ የአማራ ነው ብለው የሚከራከሩ ጨለምተኞች አስሓይታ ወሎ እንደነበርስ ያውቁታል?
ብዙ ብዙ ማለት ይቻላል ትግራይም ወደ ዓፋር በጣም ግዙፍ መሬት እንደተወሰደባትስ ታውቃላችሁ?
ሲጠቃለል ይህ ነው

23/10/2023

መፃኢኺ ብሩኽ ይኹን
ትግራይ 💊

🙏 TDF 😔
23/10/2023

🙏 TDF 😔

Address

Mekelle

Telephone

+251914751300

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ዓድሽሆ Media House posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share