ODDA Computer and Advertising

ODDA Computer and Advertising ኦዳ ኮምፒዩተር

28/05/2020

PC MOBILE FILE-SHARING
አንድሮይድ ስልካችን እና ላፕቶፓችን እንዴት # Xender ተጠቅመን በማገናኘት
መረጃዎችን መላክ እንደምንችል ያውቃሉ?
አንዳንዴ ከላፕቶፓችን ወደ ሞባይል ወይም ከሞባይል ወደ ከላፕቶፓችን
መረጃዎችን ለመላክ USB ኬብል ላናገኝ እንችላለን። በዚህ ጊዜ የስልካችንን
Xender: የኮምፒዩተራችንን wifi እና browser(pc app: chrome,opera,..
)ተጠቅመን ማገናኘት እንችላለን።
አሰራሩም:
1️. Update የሆንዉን Xender ስልካችን ላይ እንጭናለን
2️. Xender እንከፍታለን
3️. Connect to PC የሚለዉን እንጫናለን
connect to pc የሚለው ከሌለ የ Xender profile picture ላይ በመጫን
more የሚለውን በመንካት ማገኘት
4️. Wi-Fi Hotspot የሚለዉን እንጫንና Create hotspot እንለዋለን
5️. ወደ ላፕቶፓችን እንሄድና WI Fi ከፍተን ስልካችን ላይ በሚነግረን የ
Xender ስም አይተን Connect እንላለን። Xender_AP6911 ብዙ ጊዜ ይሄ
ነው የሚሆነው ሌላም ሊሆን ይችላል።
6️. Connect መሆኑን ካረጋገጥን በኋላ ማንኛዉንም ኢንተርኔት
የምንጠቀምበተን ብሮውዘር ከፍተን ስልካችን ላይ የሚያሳየንን አይፒ(IP) “
http://192.168.43.1:334/
55/ ” አስገብተን Connect እንላለን። ሌላም IP ሊሆን
ይችላል።
7️. ስልካችን ላይ Accpet እንላለን አበቃ።
ከዚያ ላፕቶፓችን ላይ ከስልካችን ላይ ያሉን መተግበሪያዎች ጨምሮ ሁሉንም
ፋይሎችን እንደ ፎቶ ቪዲዮ ልክ ኢንተርኔት እምንጠቀም እስኪመስለን
እናገኛቸዋለን፡፡ ከፈለግን ላፕቶፓችን ላይ Backup መውሰድ ፡ ኮፒ ማድረግ
ወደ ስልካችን መጫን እንችላለን።
ከስልክ ወደ ኮምፒውተር መረጃ ለመላክ
ኮምፒውተሩ ላይ connect ካደረግንበት browser ስንገባ የስልካችንን
መረጃዎች እናገኛለን። ከዚያም የምንፈልገውን ፋይል ስንመርጥ ከላይ የ
download ምልክትን መጫን ወይም drag በማድረግ መውሰድ
ከኮምፒውተር ወደ ስልክ መረጃ ለመላክ
መረጃውን ኮምፒውተር ላይ drag በማድረግ ስልካችንን connected
ካደረግንበት browser በመውድን move የሚል ሲመጣ መልቀቅ(drop)
# ማሳሰቢያ ፡- ይህን ስንሰራ ሞባይል ዳታ መዝጋት ይኖርብናል ፡ ምክንያቱም
ወደ ላፕቶፓችን ሼር ስለሚሆን ከስልካችንን ካርድ ስለሚቆርጥ ነው፡፡
ከወደዱት ለወዳጅዎ # ያጋሩት

17/03/2020

🔻||ለጥንቃቄ? ይነበበ ሼር ይደረግ ላልሰሙት እናሰማ ይህንን ጹፍ ሼር ማድረግ የብዙ ሠዎችን ህይወት ከማዳን አይተናነስም።

አንብባችሁ ለሌሎችም አስተላልፉ
ኮሮና ቫይረስን መጨነቅ እና መፍራት ሳይሆን በእውቀት መራመድ ያቆመዋል!
በውሃን ቻይና በኮሮና ቫይረስ የተፈጠረውን ወረርሽንለመዋጋት በስፍራው ከሚንቀሳቀስ ግብረሃይል ጋር ለመስራት ከተሰማራ ወጣት ተመራማሪ የተገኘና ኮሮና ቫይረስ ማለት ምን ማለት እንደሆነ፣ እንዴት ከሰው ወደ ሰው እንደሚተላለፍ እንዴት በዕለት ተዕለት የህይወት እርምጃ ውስጥ የቫይረሱን ስርጭት ማስቆም እንደሚቻል የተሰጠ መረጃ!< ከሮና ቫይረስ የአፍንጫ እርጥበት እና አክታ የሚያስከትል ሳል ያለው አይደለም፡፡ በተቃራኒው አፍንጫ የማያረጥብ እና ደረቅ ሳል የሚያስከትል በመሆኑ በቀላሉ ልንረዳው የምንችለው ነው፡፡

< ቫይረሱ ከ26-27 ዲግሪ ሴንቲግሬድ ያለውን ሙቀት መቋቋም የማይችል በመሆኑ ይሞታል፡፡ ስለዚህ እንደ ሻይ፣ ሾርባ ፣ ትኩስ ውሃ ...ወዘተ ያለትን ትኩስ ነገሮች በየቀኑ ደጋግሞ መጠጣት ቫይረሱን ይገድበዋል፡፡ ትኩስ ነገሮችን መጠጣት ደግሞ ከባድ አይደለም፡፡
< በጣም የቀዘቀዘ ውሃ አትጠጡ፣ የበረዶ ኩቦችን ወይም አመዳይ/ Snow አትመገቡ! < የምትችሉ ሁሉ የጸሐይ ሙቀት ተቀበሉ፡፡

1. ኮሮና ቫይረስ ከ400-500 ናኖሜትር ዳያሜትር ርዝመት ያለው ትልቅ ቫይረስ በመሆኑ ለመከላከል የሚያስፈልገው ጭምብል ወይም ማስክ በተለየ መንገድ የተሰራ መሆን የለበትም። ማንኛውንም አይነት ጭምብል መጠቀም ይቻላል፡፡
< በቫይረሱ የተጠቁ ሰዎች በሚገኙባቸው ተቋማት የሚያክሙ የጤና ባለሙያዎች ግን የተለዩ የመከላከያ መንገዶችን መጠቀም አለባቸው፡፡

< አንድ በቫይረሱ የተጠቃ ሰው ከፊት ለፊታችሁ ከ3 ሜትር ርቀት ላይ ቢያስነጥስ ቫይረሶቹ ወደ ምድር የሚወድቁ በመሆናቸው በቫይረሱ ተጠቂ አትሆኑም፡፡

2. ቫይረሱ ብረትነት ባላቸው ገጾች/አካሎች ላይ ካረፈ በኋላ ለ12 ሠዓታት በህይወት ሊኖር ይችላል፡፡ ስለዚህ ከብረት የተሰሩ እንደ እጀታዎች፣ በሮች፣ የቤት ዕቃዎችን፣ የአውቶቡስ የባቡር ወይም የትራም መደገፊያ እጀታዎችን ወይም ምሰሶዎችን ከነካችሁ በኋላ እጃችሁን በደምብ በሳሙና መታጠብ ይገባል፡፡

3. ቫይረሱ በልብስ እና በጨርቆች ውስጥ ተሰግስጎ ከ6-12 ሰዓታት ሊኖር ይችላል፡፡ ስለዚህ መታጠብ የሚችሉትን ልብሶች በሙሉ ዘወትር በምንጠቀምባቸው ሳሙናዎች ብናጥባቸው ቫይረሱን ይገድለዋል፡፡ በየእለቱ መታጠብ የማይችሉ ልብሶችን ጸሐይ ላይ ብታሰጡዓቸው ቫይረሱን የጸሐይ ሙቀት ይገድለዋል፡፡ በቫይረሱ የመጠቃት ምልክቶች #ምን ምንድን ናቸው?

1. ቫይረሱ መጀመሪያ መቀመጫውን ጎሮሮ ላይ በማድረግ የጉሮሮ ብግነት እና የጎሮሮ ድርቀት ስሜት ያስከትላል፡፡ ይህ የህመም ስሜት ከ3-4 ቀን በሰው ላይ ሊቆይ ይችላል::

2. ቫይረሱ በመተንፈሻ ቱቦ ውስጥ ያለውን እርጥበት በመጠቀም ወደ ትራኪያ ከወረደ በኋሊ መቀመጫውን ሳምባ ውስጥ ያደርጋል፡፡

ሳምባን በማጥቃት ኒሞንያ/ የሳምባ ብግነት ያስከላል፡፡ ይህ ምልክት የሚታይባችሁ ሁሉ በፍጥነት ወደ ህክምና ሂዱ!! በቫይረሱ ላለመያዝ ምን ማድረግ ይገባል?

1. የቫይረሱ ስርጭት በአብዛኛው ቀጥታ ከንክኪ ጋር የተያያዘ ሲሆን ቫይረሱ ያረፈባቸውን ቁሳቁሶች እና ልብሶች ወዘተ... መጠቀም ዋነኛ መተላለፊያው መንገዱ ነው፡፡ ይህም ማናቸውንም ነገር ከነኩ በኋላበተደጋጋሚ እጅን በደምብ መታጠብ ዋነኛ መከላከያ መሆኑን ያስገነዝበናል፡፡

< ቫይረሱ በሰው እጅ ላይ በሕይወት መቆየት የሚችለው 10 ደቂቃ ያህል ነው፡፡ ይሁን እንጂ በአስር ደቂቃዎች ውስጥ ብዙ ነገር ሊከናወን ይችላ

ኦዳ ኮምፒዩተር የተለያዩ አዲስና ያገለገሉ ላኘቶፕ;ኮፒ;ፕሪንተር እንሸጣለን ይደውሉ      092617608; 0924454692 እባኮ ሼር ያርጉት
26/01/2020

ኦዳ ኮምፒዩተር
የተለያዩ አዲስና ያገለገሉ ላኘቶፕ;ኮፒ;ፕሪንተር እንሸጣለን ይደውሉ
092617608; 0924454692
እባኮ ሼር ያርጉት

30/11/2019

ኦዳ ኮምፒዩተር
፦ ባነር ስራ
፦ እስቲከር ስራ
፦ ቢዝነስ ካርድ በጥራት እንሰራለን ይደውሉ
0924454692

14/11/2019

ኦዳ ኮምፒዩተር
* ኮምፒዩተር ጥገና
* የቢሮ ማሽን ጥገና
* ያገለገሉ ኮምፒዩተር ሽያጭ ና ግዢ ይደዉሉ ባሉበት እናስተናግዶታለን 0924454692

05/03/2019

ሰላም ውድ ተከታታዮች በዛሬው ዝግጅታችን 10 ጠቃሚ የሆኑ አፖችን እነሆ!
#1 ትሩኮለር/True Caller/ ይህ አፕ ማንኛውም ሰዉ ወደ ሞባይላችን ሲደውል በሶሻል
ሚድያ የተመዘገበው ስሙ ያሳየናል: ማለትም ስልኩ በሞባይላችን ባንመዘግበዉም የደዋዪ
ስልክ ስም ለማወቅ ይጠቅመናል!
#2 ሴክሪቲ 360 /360 Security/ ይህ ጸረ ቫይረስ ስልካችንን ከቫይረስ፣ ማል ዌር እና
ትሮጃኖች በመከላከል ረገድ የተዋጣለት አፕ ነው። በዚህም ከስልካችን ቀርፋፋነት እስከ
ሙሉ የኦፕሬቲንግ ሲስተም ብልሽት የሚያደርሱ የአንድሮይድ ቫይረሶችን አስቀድሞ
በመከላከል ስልካችንን ከችግር ይጠብቅልናል።
#3 ዋይፋይማፕ/WiFi Map/ በሆቴሎች ወይም በሌሎች ስፍራዎች የምናገኛቸው
አብዛኞቹ ዋይ ፋይ ኔትወርኮች በይለፍ ቃል (password) የተዘጉ ናቸው። ይህም ማለት
የዋይ ፋዩ ፓስወርድ ከሌለን ዋይ ፋዩን ለመጠቀም አንችልም ማለት ነው። ይህ አፕሊኬሽን
በአለማችን የሚገኙትን በሆ ፋዮች ሁሉንም በሚባል መልኩ ፓስወርዳቸውን በቀላሉ
ይነግረናል። ከእኛ የሚጠበው አፑን ከጫንን በኋላ ከሚመጣልን የአለም ከርታ ላይ
ኢትዮጵያን፤ ከዚያም የምንፈልገውን ከተማ መምረጥ ሲሆን በከተማው ውስጥ ያሉትን ዋይ
ፋይ ኔትወርኮችና ፓስወርዳቸውን ያመጣልናል። ዋይ ፋይ ኔትወርክ በአቅራቢያችሁ ኖሮ
ፓስወርድ ለገደባችሁ ሁሉ ቀላል መፍትሄ ነው።
#4 ዊስትል ፎን ፋይንደር/Whistle Phone Finder/ ለመሆኑ ቤት ውስጥ ወይም ስራ
ቦታ ስልክዎን ያስቀመጡበት ቦታ ጠፍቶዎት ያውቃል? የሚያውቅ ከሆነ ፍለጋውንና ከሌሎች
ስልክ ተውሶ ወደራስ ስልክ ለመደወል የሚደረገውን ድካም በደንብ ያውቁታል። ይሄንን
አፕሊኬሽን ስልክዎት ላይ አስቀድመው ከጫኑ, ስልክዎን ያስቀመጡበት ቦታ ሲጠፋዎት
ከእርስዎ የሚጠበቀው ማፏጨት ብቻ ነው። የፉጨትዎ ድምጽ አፕሊኬሽኑን በማንቃት
ስልክዎ የመጥሪያ ደወል እንዲያሰማ በማድረግ ስልኩን በቀላሉ በድምጹ ተመርተው
እንዲያገኙት ይረዳዎታል።
#5 ኔክስትዶር/NextDoor/ ይህ ሞባይል አፕሊኬሽን ከጎረቤቶቻቸን ለማዉራት
የሚጠቅመን አፕ ነው ይህንን አፕ ተጠቅመን ከጎረበቶቻቸን ጋር መረጃ ለመለዋወጥ እርዳታ
ለመፈለግና ተመሳሳይ ስራዎች ለማደረግ ይጠቅማል! ይህንን ስራ ለመስራት ኢንተርኔት
አያስፈልገዎም::
#6 ኢንስታፔፐር/Instapaper/ ይህ ገራሚ አፕ በሞባይላችን የምናገኛቸው መረጃዎች
ሴቭ ለማድረግና በፈለግነው ጊዜ ለማንበብ ወይም ለመመለከት ይጠቅመናል
#7 ዪቱዪብኪድስ/YoutubeKids/ ይህ አፕ የዪቱብ አፕ በጎግል በራሱ የተሰራ ሲሆነ
ለልጆች ተብሎ የተሰራ አፕ ነው:: በዚህ አፕ ለልጆች የሚሆኑ ሙዚቃ የትምህርት መረጃዎች
ቪድዮዎች ወዘተ ይገኛሉ! ከ18 አመት ለሆኑ ይህንን አፕ ብጨንላቸው ተመራጭነው::
#8 ለርንሲፕላስፕላስ/Learn C++/ ይህ አፕ ሲፕላስፕላስ ለመማር ለሚፈልጉ በጣም
ምርጥ አፕ ነው! በሞባይልዎ ሁነው ሲፕላስፕላስ በመማር የተሻለ ፕሮግራመር ይሁኑ::
#9 IDM download manager በኮምፒውተራችን ፋይሎችን በፍጥነት ዳውንሎድ
ለማድረግ የምንጠቀምበት IDM, በቅርቡ ደግሞ ለአንድሮይድ ስልኮች የሚያገለግል አፕ
ለቋል። IDM የስልካችን ብሮውዘር ዳውንሎድ ለማድረግ የሚወስድበትን ጊዜ በእጅጉ
በመቀነስ የምንፈልገውን ፍይል በአጭር ጊዜ ያወርድልናል።
#10 ዲስክዲገር/DiskDigger/ ዲስክዲገር ከስልካችን በስህተት ያጠፋናቸውን ፎቶዎች፣
ሙዚቃዎች፣ ቪዲዮዎችና ሌሎች ፋይሎቻችንን የስልኩን ጥልቅ ዳታ ስቶሬጅ በማሰስ
ይመልስልናል። በጣም አስፈላጊ ፍይሎቻችንን በስህተት ወይም በሌላ ሰው delete
ከተደረጉብን ዲስክዲገር አፕ መፍትሄ

05/03/2019

የ ኮምፒዩተራቹ operating system window 10 ነው?
በምትከፍቱት እና በምትጠቀሙበት ሰአት እየተንቀራፈፈ
አማሯችዋል? እንግዲያውስ ፍጥነቱን ሊጨምሩ የሚችሉ ነገሮችን
እናያለን።
1. Power option
Start menu ላይ power option ብላቹ ፈልጉ ከሚመጣላቹ
window ውስጥ high performance የሚለውን ምረጡ
2.Disable unwanted start up programs
ይሄ ኮምፒዩተራችንን በምንከፍትበት ጊዜ ያለ እኛ ፍቃድ
ፕሮግራሞችን እየከፈተ ፍጥነቱን ከሚቀንሱ ነገሮች አንዱ ነው።
ይሄን ለመከላከል
Task manager ላይ መግባት (ይሄን ለማግኘት start menu
ላይ right click አድርጎ ማግኘት ይቻላል አልያም Ctrl Alt እና
delete የሚለውን አንድ ላይ መጫን)
ከሚመጣው window ውስጥ start up ላይ በማድረግ
የማትፈልጉትን ፕሮግራሞች disable ማድረግ። እዚህ ጋር
impact የሚለው high ከሆነ disable ባታረጉ ይመረጣል።
3.Defragment and optimize drive
Start menu search bar ላይ defragment ብሎ መፈለግ
Window ሲመጣላቹ የምትፈልጉትን driver መርጣቹ optimize
ማድረግ
4. Delete unnecessary temporary file
Start menu ላይ right click አድርጎ run የሚለውን መምረጥ
አልያም window key እና R ን ከ ኪቦርዳችን ላይ አንድ ላይ
መጫን
%temp% ብሎ ጽፎ enter መጫን
የሚመጣላቹ folder ላይ ያሉ ፋይሎችንctrl + A ተጭነን ሁሉንም
ሲመርጥልን ማጥፋት
ድጋሚ run ቦክሱን ከፍታቹ temp ብሎ መጻፍ ከሚመጣላቹ
folder ውስጥ ያሉ ፋይሎችን ሁሉ ማጥፋት
አሁንም ለ ሶስተኛ ጊዜ run ቦክስ ላይ prefetch ብሎ መጻፍ
የሚመጣላቹ folder ውስጥ የሚገኙ ፋይሎችን ማጥፋት።
እነዚህን የምናጠፋበት ምክንያት ጊዜያዊ እና space የያዙ
ፋይሎች ስለሆኑ ነው። ምንም አይነት ችግር አያመጡም።
5. Clean up Memory
This pc ውስጥ ገብታቹ የምፈልጉት local ዲስክ ላይ right
click በማድረግ property መምረጥ
Disk clean up የምትለውን icon click ማድረግ
የሚመጣውን የ warning box ok ማድረግ
እዚህ ጋ recycle bin ውስጥ ያሉ ፋይሎች ሳይቀሩ ነው
የሚጠፉት
6. Reduce run time service
Run box ከፍታቹ msconfig ብሎ መጻፍ
ቀጥሎ ከሚመጣው window service የሚለውን መጫን
በመቀጠል hide all microsoft service የሚለውን tick
ማድረግ በመቀጠል disable የምትለዋን icon click ማድረግ
7. Registry tweaks
Run box መክፈት(window key + R)
regedit ብሎ መጻፍ
Hkey -current user
Control panel
Mouse
Mouse hover time
valueን ወደ 10 መቀየር
እዛው folder ላይ desktop መምረጥ
Menu show delay
Valueን ወደ 10 መቀየር
8. visual effects
Start menu ላይ System ብሎ መፈለግ
Advanced system setting መምረጥ
Advance ውስጥ በመግባት setting መምረጥ
Adjust for best performance መምረጥ
ቀጥሎ የምትፈልጉት ነገር ካለ ቲክ በማድረግ መምረጥ
በመጨረሻም ከላይ ያሉትን ከጨረስን በኋላ ኮምፒዩተራችንን
Restart ማድረግ

Address

Shashemene

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ODDA Computer and Advertising posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share