22/11/2025
?🤔
ሞተር ሳይክል አሽከርካሪዎች ሁሉ የደህንነት መጠበቂያ ቆብ(Helmate) እንዲያደርጉ የሚያስገድድ አዋጅ #በሀላባ መውጣቱ አይዘነጋም። ይህን ህግ ለማስከበር አንዳንድ ሰዎችን እስከ 3000 በር የሚደርስ የገንዘብ ቅጣት በመቅጣት ህጉን ለመተግበር ሲሞከር ነበር ይሁን እንጂ ይህ ህግ መተግበር የነበረው ።ሆኖም ይህ ህግ ለተወሰኑ የሀላባ ነዋሪዎች የወጣ እንጂ ከህግ አስከባሪ(Traffic Police) እየተመለከትን እንገኛለን። ?🤔 ብዙ የህብረተሰቡ አካላት በብዙ መንገድ ቅሬታቸውን በውስጥ መስመር እየለኩልን ሰለሆነ አፋጣኝ ምላሽ ከዞኑ መንገድ እና ትራንስፖርት ቢሮ መልስ ቢሰጥ እና ህጉ የሁሉም ከሆነ በሁሉም ዘንንድ ተግባራዊ ቢደረግ እንላለን!!!
የሀላባ ዞን መንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች መምሪያ
የሀላባ ዞን ብልፅግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት Halaba Zone Prosperity Party Branch Office
የሀላባ ቁሊቶ ከተማ አስተዳደር የመንግሥት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት