MS Printing

MS Printing Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from MS Printing, Graphic designer, Woliata Sodo , Ethiopia, .

09/06/2026
 #የካ ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር፤ #በማስ ስፖርት    #ስንዴ ነዶ ምልክታችን ነው!
30/03/2026

#የካ ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር፤
#በማስ ስፖርት

#ስንዴ ነዶ ምልክታችን ነው!

 #የካ ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር፤ #በማስ ስፖርት    #ስንዴ ነዶ ምልክታችን ነው!
30/03/2026

#የካ ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር፤
#በማስ ስፖርት

#ስንዴ ነዶ ምልክታችን ነው!

የካሙዙ ካሳ ላላ መልዕክትሠላም ጤና ይስጥልኝ የተከበራችሁ ውድ ኢትዮጵያውያን    | በሀገራችን የፖለቲካ ታሪክ ጉምቱ የተባሉ የኪነጥበብ ባለሞያዎች እና በተለያዩ የሞያ ዘርፎች ላይ አንቱታን...
26/03/2026

የካሙዙ ካሳ ላላ መልዕክት

ሠላም ጤና ይስጥልኝ የተከበራችሁ ውድ ኢትዮጵያውያን

| በሀገራችን የፖለቲካ ታሪክ ጉምቱ የተባሉ የኪነጥበብ ባለሞያዎች እና በተለያዩ የሞያ ዘርፎች ላይ አንቱታን ያተረፉ ግለሰቦች ለህዝብ ጥቅም ለሀገር መፅናት ሲሉ በፖለቲካ ተሳትፈዉ ለህዝባቸዉ ይበጃል ያሉትን ታሪክ ሰርተዋል ፣ እየሰሩም ይገኛሉ። በአለም የፖለቲካ ጉዞም ቢሆን የኪነጥበብ ባለሞያዎች እና ስፖርተኞች ከረጅም ጊዜ ጀምሮ በማኅበራዊና ፖለቲካ ጉዳዮች ላይ ብርቱ ተሳትፎ ሲያደርጉ ቆይተዋል።

የነበራቸውን ተሳትፎ በወፍ በረር ለመቃኘት ያክል:-
————
ሴኔጋል – ኢሱኑ ንዱር (Youssou N'Dour)

በዓለም የሙዚቃ መድረክ ተወዳጁ የሴኔጋል ዘፋኝ ኢሱኑ ንዱር፣ ለረጅም ዓመታት በማኅበራዊ ጉዳዮች ላይ ድምጹን ካሰማ በኋላ፣ በ2012 የሴኔጋል የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ሆነው ተሾመ። በዚህ ሥልጣን የሀገሪቱን ቅርስ በማስጠበቅ ወጣቶችን በማብቃት ረገድ ትልቅ አሻራ አስቀርቷል።
————-
ላይቤሪያ – ጆርጅ ዊሃ (George Weah)

ከዓለም እግር ኳስ ታላላቅ ኮከቦች አንዱ የሆነው አፍሪካዊ የባሎን ዶር ተሸላሚ ጆርጅ ዌአ፣ ከሜዳ ጡረታ በኋላ ወደ ላይቤሪያ ፖለቲካ በመግባት ከፍተኛ ድምፅ በማግኘት በ2018 የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ሆኖ ተመረጠ። የእርሱ ጉዞ ከስፖርት ወደ ከፍተኛ የፖለቲካ አመራር ከሚታወቁት ደማቅ ምሳሌዎች አንዱ ነው።
—————
ናይጄሪያ – ፌላ ኩቲ (Fela Kuti)

የአፍሮቢት ሙዚቃ አባት ተብሎ የሚጠራው ናይጄሪያዊው ፌላ ኩቲ፣ በዘፈኖቹ ብቻ ሳይሆን በጠንካራ የፖለቲካ ንቅናቄውም ይታወቃል። መንግሥትን ጥሩ ሲሰራ ደግፎ በደልና ብልሹ አስተዳደርን በግልጽ ተቃዉሞ የካላኩታ ሪፐብሊክ በመባል በሚታወቀው ማኅበረሰቡ ውስጥ ተደጋጋሚ ቅጣትና እስራት ቢደርስበትም፣ የአፍሪካን የሕዝብ ተነሳሽነት በሙዚቃ አብይ ምሳሌ ሆኖ ቆይቷል።
——————
ዩናይትድ ስቴትስ – ሮናልድ ሬገን (Ronald Reagan)

ከሆሊዉድ ታዋቂ ተዋናዮች አንዱ የነበረው ሮናልድ ሬገን፣ ከስክሪን ወደ ፖለቲካ በመሻገር ከ1967 እስከ 1975 የካሊፎርኒያ ገዥ ሆኖ አገልግሏል፣ በኋላም በ1981 የአሜሪካ 40ኛ ፕሬዚዳንት ሆኖ ተመረጠ። በሁለት የሥልጣን ዘመኑ በቀዝቃዛው ጦርነት ማብቂያ ላይ ትልቅ ሚና በመጫወት፣ የአሜሪካን ኢኮኖሚ በሪጋኖሚክስ ፖሊሲ በማሻሻል ከተዋንያን ወደ ዓለም አለቃነት የተሸጋገሩ ብርቱ ምሳሌ ነዉ።
———————-
ቦብ ማርሊ (Bob Marley)

የሬጌ ሙዚቃ ምልክት ቦብ ማርሊ በዘፈኖቹ የሰላም፣ የአንድነትና የፖለቲካ ነፃነት መልእክት አሰማ። በጃማይካ ከፍተኛ የፖለቲካ ግጭት በነበረበት ወቅት ሁለት ተቀናቃኝ አንጃዎችን በአንድ መድረክ ላይ በማሰባሰብ “One Love” ኮንሰርት በማዘጋጀት ታሪካዊ ስራን ሰርቷል። ምንም እንኳ መደበኛ የፖለቲካ ሹመት ባይይዝም፣ በዓለም ዙሪያ እንደ ታላቅ የሰላም አራማጅና ተጽዕኖ ፈጣሪ ይታወሳል።
——————-//
ካሊፎርኒያ – አርኖልድ ሽዋርዜኔገር (Arnold Schwarzenegger)

በሆሊዉድ ፊልሞች ተወዳጁ የቀድሞ የሰውነት ግንባታ ሻምፒዮንና ተዋናይ አርኖልድ ሽዋርዜኔገር፣ ወደ ፖለቲካ በመግባት ከ2003 እስከ 2011 የካሊፎርኒያ ግዛት 38ኛ ገዥ ሆኖ አገልግሏል። በሁለት ወገን በተካሄደ ልዩ ምርጫ ተመርጦ፣ በአካባቢ ጥበቃና በጀት ማሻሻያ ላይ ትኩረት በማድረግ ከፊልም ስኬት ወደ እውነተኛ አመራር የተሻገረ ምሳሌ ነዉ።
———————-
ዩክሬን – ቮሎዲሚር ዘለንስኪ (Volodymyr Zelenskyy)

ዩክሬናዊው ኮሜዲያንና ተዋናይ ቮሎዲሚር ዘለንስኪ፣ በሰራዉ ተከታታይ ድራማ ውስጥ

MS Print & Design0923029080ወ/ሶዶ
26/03/2026

MS Print & Design
0923029080ወ/ሶዶ

ስለ ሰላም በሰላም ጊዜየዞኑን ሰላም አስተማማኝ ለማድረግ የምሊሻ ስልጠና ወሳኝ ነዉ። ዛሬ በአባላ አባያ ክላስተር እየተሰጠ ያለዉን የምሊሻ ስልጠና በአካል ተገኝተን ተመልክተናል። ሥልጠናዉ በ...
26/03/2026

ስለ ሰላም በሰላም ጊዜ
የዞኑን ሰላም አስተማማኝ ለማድረግ የምሊሻ ስልጠና ወሳኝ ነዉ። ዛሬ በአባላ አባያ ክላስተር እየተሰጠ ያለዉን የምሊሻ ስልጠና በአካል ተገኝተን ተመልክተናል። ሥልጠናዉ በጥሩ ሁኔታ እየተሰጠ እንዳለ አይተናል። በሌሎችም ክላስተሮች ተጠናክሮ ይቀጥላል!!
የወላይታ ዞን አስተዳዳር ሳሙኤል ተሰማ።

ካሙዙ ካሳ የፅንፈኞች ራስ ምታት!! ፋኖ|ን ይቀላቀላል ብላችሁ ጠብቃችሁ ነበር እንዴ? ችግራችሁ ከየት እንደሚመነጭም ጠንቅቀን እንረዳለን !! የአንድ ከተማ ምክርቤት አባልነት ይህን ያህል የ...
25/03/2026

ካሙዙ ካሳ የፅንፈኞች ራስ ምታት!! ፋኖ|ን ይቀላቀላል ብላችሁ ጠብቃችሁ ነበር እንዴ? ችግራችሁ ከየት እንደሚመነጭም ጠንቅቀን እንረዳለን !! የአንድ ከተማ ምክርቤት አባልነት ይህን ያህል የቅናት በሽታችሁን በአደባባይ ማሳየቱ ይገርማል🙁 የጤና ተቋማት ለእነዚህ በቅናት በሽታ ለሚሰቃዩ ሁዋላቀሮች መድኃኒት በስፋት እንዲያቀርቡ እንጠይቃለን¡ ጠቅላይ ሚኒስቴር ስንሆን ትጮኻላችሁ፣ የምክርቤት አባል ስንሆን ትጮኻላችሁ፥ ጫዳስ!! ለማነኛውም Tunggan diya nu naati dooruwa karddiya nuyshaa Kamuzu kassa doorettiyosan biidi ekkidi doorite !!

25/03/2026

ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ኢትዮጵያ ቡና የሚያደርጉት የ20ኛ ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታ ሚያዝያ 18 ፤ 9፡00 በአዲስ አበባ ስታዲየም እንደሚካሄድ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አክስዮን ማሕበር አሳውቋል።

ይርጋጨፌ ቡና በሊግ አንድ ተከታታይ ድል በማስመዝገብ ወደ ከፍተኛ ሊግ ለመግባት የሚያደርገው ጉዞ አጠናክሯልዲላ፣ መጋቢት 14/2018 (ጌዴኦ ቴሌቪዥን )በኢትዮጵያ ሊግ አንድ 24ተኛ ሳምንት...
25/03/2026

ይርጋጨፌ ቡና በሊግ አንድ ተከታታይ ድል በማስመዝገብ ወደ ከፍተኛ ሊግ ለመግባት የሚያደርገው ጉዞ አጠናክሯል

ዲላ፣ መጋቢት 14/2018 (ጌዴኦ ቴሌቪዥን )

በኢትዮጵያ ሊግ አንድ 24ተኛ ሳምንት መርሃግብር በዱከም ስታዲየም በተካሄደ ጨዋታ ይርጋጨፌ ቡና 3ለ1 በሆነ ውጤት ዱራሜ ከተማን በማሸነፍ ተከታታይ ድል አስመዝግቧል ።

ካሌብ ሽብሩ፣ ይሁን ገላጋይ እና በታምራየሁ ገ/ዮሐንስ የማሸነፊያ ግቦች ለይርጋጨፌ ቡና ከመረብ ላይ ያሳረፉ ተጫዋቾች ናቸው።

ባለፈው በ23ተኛ ጨዋታ መርሃግብር ላይ ይርጋጨፌ ቡና የሊጉን መሪ ልደታ ክ/ከተማን 2ለ1 ማሸነፉ የሚታወስ ነው ።

ቡናዎች በ24ተኛ ሳምንት ያስመዘገቡትን ድሉ ተከትለው ነጥቡን ወደ ሃምሳ ከፍ በማድረግ በሊጉ ሁለተኛ ደረጃ ላይ ይገኛል።

Address

Woliata Sodo , Ethiopia

4620

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when MS Printing posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Want your business to be the top-listed Advertising & Marketing Company?

Share