ዎላይታ ሳባንቻቱ እስፔተታ Tube

 !!የዘማሪ ጥበቡ ዳንኤል መዝሙሮቹን   እና     ቆንጆ አድርጎ የሰራዉ እና ደግሞ እናንተ በየቀኑ በ youtube ገብታችሁ ምታዳምጡበትን የሁሉም ሰው መዝሙር ማለት ይቻላል ግን በተላይ  ...
16/09/2026

!!
የዘማሪ ጥበቡ ዳንኤል መዝሙሮቹን እና ቆንጆ አድርጎ የሰራዉ እና ደግሞ እናንተ በየቀኑ በ youtube ገብታችሁ ምታዳምጡበትን የሁሉም ሰው መዝሙር ማለት ይቻላል ግን በተላይ ሚለዉን መዝሙር በ youtube እስከ 300 ሽህ ድረስ የታየዉን እንደ ታሪካዊ አድርጎ የሰራ ምርጡ ሰው ይባላል Nike Name ትብሎ ይጠራል :: ዘማሪዎች : መዝሙር ለማሰራት ከፈለጋችሁ ከዝህ ሰው ጋር ተገነኙ በሚገርም ሁኔታ የተሰራዉን ትቀበላላችሁ በተረፈ Hanees Production ብላችሁ በሁሉም ሚዲያ search በማድረግ followed አርጉ ለበለጠ መረጃ 👉+251922354515

15/09/2026

እግዚአብሔር አብ ልጁን ኢየሱስ ክርስቶስን በመንፈስ ቅዱስ ቀባው እንጂ አብ ሰው ሆኖ ተቀብቶ አልመጣም(ሐዋ10:38)

ዘማሪት ታደለች ዛዉጋ ከመዝሙሮቿ ጋብዙን ♦️♦️
15/09/2026

ዘማሪት ታደለች ዛዉጋ ከመዝሙሮቿ ጋብዙን ♦️♦️

 ! 🙏🔥የወንጌል አሪበኛ ፓስተር አባባ ሃይሉ፣ ከ83 ዓመት በላይ ለወንጌል በመሰጠት ያሳለፉት የሕይወት ጉዞ ትልቅ ምስክርነት የ ያዘ መጽሕፍ ነው።ይህ ጉዞ የሰው ስም ለማስጠራት ሳይሆን፣ የ...
13/09/2026

! 🙏🔥

የወንጌል አሪበኛ ፓስተር አባባ ሃይሉ፣ ከ83 ዓመት በላይ ለወንጌል በመሰጠት ያሳለፉት የሕይወት ጉዞ ትልቅ ምስክርነት የ ያዘ መጽሕፍ ነው።

ይህ ጉዞ የሰው ስም ለማስጠራት ሳይሆን፣ የክርስቶስ ስም እንዲከበር፣ ወንጌል እንዲሰራጭና ነፍሳት እንዲድኑ የተደረገ ጉዞ ነው።

ከአንድ ዓመት በፊት የተጀመረው ይህ መጽሕፍ በጸሎት በ ቅዱሳን ድጋፍ አልቋል

ናሆም 2:3 የኃያላኑ ጋሻ ቀልቶአል፥ ጽኑዓንም ቀይ ልብስ ለብሰዋል። እርሱም በሚያዘጋጅበት ቀን ሰረገሎች እንደ እሳት ይንቦገቦጋሉ፤ የጦሩም #ሶመያ ይወዛወዛል።

የሰው ዘመን ያልፋል፤ የወንጌል ቃል ግን ለዘላለም ይኖራል! ✝️❤️

#ወንጌል #ምስክርነት #ክርስቶስ #እምነት

ሃሹ ጋቴስ 🙌singer lidiya beyene
09/09/2026

ሃሹ ጋቴስ 🙌
singer lidiya beyene

ሃሹ ጋቴስ 🙌
09/09/2026

ሃሹ ጋቴስ 🙌

Address

Wolayita Sodo
Sodo

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ዎላይታ ሳባንቻቱ እስፔተታ Tube posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share