Ethioeva ኢትዬ ኢቫ

Ethioeva ኢትዬ ኢቫ እንኳን ወደ ገጻችን በደህና መጡ
ሙዚቃ እና መዝናኛ/ምን እየተካሄደ እንዳለ እና ስለመጪ ክስተቶች እና ልዩ ዜናዎች ወቅታዊ መረጃ ለማግኘት ይከታተሉ እንኳን ወደ ገጻችን በደህና መጡ።

በመጨረሻም ችግሩ መጀመሪያውኑ መፈታት በነበረበት መንገድ (ቤተክርስትያን ባስቀመጠችው አቅጣጫ) እልባት አግኝቷል!ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን!!
15/02/2023

በመጨረሻም ችግሩ መጀመሪያውኑ መፈታት በነበረበት መንገድ (ቤተክርስትያን ባስቀመጠችው አቅጣጫ) እልባት አግኝቷል!
ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን!!

10/02/2023

የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የእግድ አቤቱታ መሠረት ቤተ ክርስቲያኗ በአወገዘቻቸው ተጠሪዎች ላይ ከደቂቃዎች በፊት የእግድ ትእዛዝ መስጠቱ ታውቋል።

ሊበትኑን አሰበው ሰበሰቡን   ይሄ አዲሰ አበባ ማህደረ ስብአት ቅድስት ልደታ ለማርያም ነው  በሚገርም ሁኔታ ከሜክሲኮ እስከ ከፍተኛ ፍርድቤት መንገድ ዝግ ሆኗል ሁለቱም አስፖልት የምዕመናኑ ...
08/02/2023

ሊበትኑን አሰበው ሰበሰቡን

ይሄ አዲሰ አበባ ማህደረ ስብአት ቅድስት ልደታ ለማርያም ነው በሚገርም ሁኔታ ከሜክሲኮ እስከ ከፍተኛ ፍርድቤት መንገድ ዝግ ሆኗል ሁለቱም አስፖልት የምዕመናኑ መቀመጫዎች ሆነው እጅግ የሚያምር ድባብ ነበረ በስመአብ

እግዚአብሔር ጾም ፀሎታችንን ይቀበል!!!👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

04/02/2023
የ አለም ኒዉስ ዘገባ ጀምሯል abut Ethiopian orthodox Christians
04/02/2023

የ አለም ኒዉስ ዘገባ ጀምሯል abut Ethiopian orthodox Christians

በቦረና ዞን ያቤሎ ከተማ ህገወጡ ቡድን በፀጥታ ሐይሎች ታጅበው የከተማው ምዕመናን አንወጣም ከቅዱስ ሲኖዶስ ውጭ አንቀበልም  በማለታቸው የሌሎች እምነት ተከታዮችን አስተባብረው በጉልበት የያቤ...
04/02/2023

በቦረና ዞን ያቤሎ ከተማ ህገወጡ ቡድን በፀጥታ ሐይሎች ታጅበው የከተማው ምዕመናን አንወጣም ከቅዱስ ሲኖዶስ ውጭ አንቀበልም በማለታቸው የሌሎች እምነት ተከታዮችን አስተባብረው በጉልበት የያቤሎ ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን ገብተዋል።😂😂😂😂

04/02/2023

ከአራት አመት በፊት ሰኔ 16 ቦምብ የወረውርከው ሰውዬ እጅህ ይሰበር

ሸፋፋ

04/02/2023

በሻሸመኔ ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ሶስት የተዋሕዶ ወጣቶች ሰማዕትነት ተቀብለዋል።

Address

Londoners
London
SW9

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethioeva ኢትዬ ኢቫ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Ethioeva ኢትዬ ኢቫ:

Share

Category