Vot /voice of Tegaru/

Vot /voice of Tegaru/ VOT is a website that posts and archives relevant documents related to Genocide happening in Tigray

08/11/2025

TDF

ፌደራል መንግስት የጀመረውን የፕሪቶርያ የሰላም ውል ስምምነት ማፍረሱን ቀጥሎበታል።በዛሬው እለትም ንጋት ላይም በትግራይ ደቡባዊ ዞን የድሮን ጥቃት ፈፅሟል።ፊደራል መንግስት የፕሪቶርያውን የሰ...
07/11/2025

ፌደራል መንግስት የጀመረውን የፕሪቶርያ የሰላም ውል ስምምነት ማፍረሱን ቀጥሎበታል።

በዛሬው እለትም ንጋት ላይም በትግራይ ደቡባዊ ዞን የድሮን ጥቃት ፈፅሟል።

ፊደራል መንግስት የፕሪቶርያውን የሰላም ስምምነት የተወረረ የትግራይ ግዛት ባለማስመለስ፣ ከቀያቸው የተፈናቀሉ ወገኖቻችን
ወደ ቦታቸው እንዲገቡ ባለማድረግ፣ነዳጅ እና መሰረታዊ ሸቀጦች ወደ ትግራይ እንዳይገባ በመከልከል፣የድጎማ በጀት ከባንክ በመመለስ ዓፋር ላይ የትግራይ ተወላጆችን በመሰብሰብ ወታደራዊ ስልጠና በመስጠት እና ትግራይን እንዲወሩ ለማድረግ
የጦር መሳርያን በማስታጠቅ እያፈረሰው ቆይቷል።

ጌታቸው ረዳ እና አወል አርባ ፌደራል መንግስቱ ትግራይ በደበደበት እለት ዋዜማ (ከትናንት በስትያ ምሽት ) "ኣፋር ተወረረ" የሚል የውሸት ማላገጫ በመንዛት የድሮን ድብደባው እንዲፈፀም
የበኩላቸውን አስተዋፅኦ ሲያደርጉ እንደነበር አይዘነጋም።

ኣብይ አህመድ በትግራይ ላይ የፈፀመውን የድሮን ድብደባ ኣፋር ላይ ነው በማለት ለማስተባበል የሞከሩ የጌታቸው እና የፃድቃን ተላላኪዎች ከታች የምታዩትን የቻይና ምስል ተጠቅመው
እውነታውን ደብቀው ለማደናገር እየሞከሩ ይገኛሉ።

06/11/2025
05/11/2025

"ሰራዊት ትግራይ (TDF) ፈፂሙ ዘይንካእ ቀይሕ መስመር ዕርዲ ህዝቢ ትግራይ እዩ!"

05/11/2025

Tdf

04/11/2025

ኣብዝሓ ኣሃዱታት TDF ናብ ተወርዋሪ ኮማንዶ ዝቀየርኩም ኣመራርሓን ኣሰልጠንትን ብፆት ክብሪ ተወንዘፉ🙏

ምስሊ: ኮማንዶ ኣርሚ 70 ካብ ምዕራብ ትግራይ

03/11/2025

ቦለል

Address

London

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Vot /voice of Tegaru/ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share