Arab Hager

Arab Hager Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Arab Hager, Internet Marketing Service, Kuwait City.

የኩዌት የጨረቃ እይታ ኮሚቴ ዋና ሀላፊ ሙሀመድ ቢን ናጂህ ሐሙስ የረመዳን ጾም ወር እንደሚጀምር አስታወቁ። በመሆኑም የ1444ኛው የሂጅሪያ (በእስልምና አቆጣጠር) የዘንድሮ የረመዳን ፆም ሀሙ...
22/03/2023

የኩዌት የጨረቃ እይታ ኮሚቴ ዋና ሀላፊ ሙሀመድ ቢን ናጂህ ሐሙስ የረመዳን ጾም ወር እንደሚጀምር አስታወቁ።

በመሆኑም የ1444ኛው የሂጅሪያ (በእስልምና አቆጣጠር) የዘንድሮ የረመዳን ፆም ሀሙስ መጋቢት 23 ቀን እንደሚጀምር ጠቁመዋል።

በዚህ አጋጣሚ የፍትህ ሚንስትር ፣ የገንዘብ እና እስልምና ጉዳዮች ሚኒስትር አብዱላዚዝ መጅድ ለአሚር ሼክ ነዋፍ አህመድ ጃብር አል ሰባህ፣ የኩዌት የፖለቲካ አመራሮች፣ ዜጎች እና ነዋሪዎች እንዲሁም የአረብ እና የሙስሊም ሀገራት መልካም የረመዳን ወር እንዲሆን ተመኝተውላቸዋል ። .

የኩዌት ማዘጋጃ ቤት ዋና ዳይሬክተር አህመድ ማንፉሂ በረመዳን በቀን ውስጥ ምግብ ቤቶች እና ካፌዎች ዝግ ሆነው መቆየት እንዳለባቸው እና ለኢፍጣር ሁለት ሰአት ሲቀረው መክፈት እንደሚችሉ የኩዌት ማዘጋጃ ቤት ዋና ዳይሬክተር አህመድ ማንፉሂ ማክሰኞ አስታወቁ።

እንዲሁም የማዘጋጃ ቤቱ ተቆጣጣሪዎች ከረመዳን መጀመርያ ቀን ጀምሮ የሚፈጸሙ የህግ ጥሰቶችን እንዲከታተሉ መመሪያ የተሰጣቸው ሲሆን ማዘጋጃ ቤቱም ቁጥጥሩ እንደሚያጠናክር ዳይሬክተሩ አክለው ገልፀዋል ።

KUWAIT: Kuwait’s moonsighting committee announced that Thursday will be the start of the holy fasting month of Ramadan. Chairman of the moonsighting committee, Justice Mohammad bin Naji, made the announcement after the committee’s meeting on Tuesday evening. Consequently, Ramadan of the Hijri or...

በኩዌት የተለያዩ አገልግሎት አቅራቢዎችን በአንድ ለማግኘት ከፈለጉ www.arabhager.com ን ቢጎብኙ  የሚፈልጉትን በቀጥታ ማግኘት ይችላሉ።ዌብሳይቱ አዲስ እንደመሆኑ መጠን የተለያዩ Fe...
07/03/2023

በኩዌት የተለያዩ አገልግሎት አቅራቢዎችን በአንድ ለማግኘት ከፈለጉ www.arabhager.com ን ቢጎብኙ የሚፈልጉትን በቀጥታ ማግኘት ይችላሉ።

ዌብሳይቱ አዲስ እንደመሆኑ መጠን የተለያዩ Features የሚጎድለው ነገር ቢኖርም ለጊዜው የሚያስፈልገውን አገልግሎት ማቅረብ በሚችልበት ደረጃ ላይ ነው ያለው ።
አስተያየትን ይሆን ትችት በተገቢው መንገድ እንቀበላለን ።

http://xn--www-86o.arabhager.com/ ላይ ስልክና ስም ማስቀመጫ ተስተካክሎ ስለተቀመጠ አስተያየትም ማስፈር ይቻላል ።

ዌብሳይቱ https://www.arabhager.com/home/
በአራት የተለያዩ የሀገር ውስጥና ዓለም ዓቀፍ ቋንቋዎቸ የተዘጋጀ በመሆኑ አጠቃቀሙን ለመረዳት ብዙም አያስቸግርም ።

ከሀገር ውስጥ በአማርኛ እና በአፋን ኦሮሞ የተዘጋጀ ሲሆን
ከዓለም ዓቀፍ ቋንቋ አረብኛ እና እንግሊዝኛ በመጨመር በተለያየ ደረጃ ላሉ ሰዎች ለአጠቃቀም ምቹ እንዲሆን ተደርጎ የተሰራ ነው ።
ለሞባይል ተጠቃሚዎች በአፕልኬሽን መልክ እንዲቀመጥ በማሰብ በሞባይል ስልካቸው ላይ አውርደው እንዲጠቀሙ ለማድረግም በአግባቡ የተሰራ ነው ።

ለጊዜው በአራት ድርጅቶች ለሙከራ የጀመርን ሲሆን
አራቱንም የድርጅቱ ሰዎች ይሁንታቸውንም አግኝተን ነው ያካተትናቸው

1: በካርጎ በኩል ሆነስት ካርጎ

2: በሴቶች የውበት ሳሎን ሳውዝ አፍሪካ

3: በሬስቶራንት ሸዋ ገበታ እና

4: በትራንስፖርት ደግሞ ተማም ታክሲ ተካትቷል

በዌብሳይቱም ይሆን በድርጅቶቹ በኩል ያላችሁን ማንኛውም አስተያየትም ይሆን ጥቆማ በዚህ ሊንክ https://www.arabhager.com/contact/ ስም ስልክዎንና ሀሳብዎን በማስቀመጥ ጥቆማ መስጠት ይችላሉ።
እናመሰግናለን

Welcome to Kuwait. Find Ethiopian restaurants, hotels, and affordable transportation and staying places. We also give a travel guide services.

Address

Kuwait City

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Arab Hager posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Arab Hager:

Share