Gamo 'Bayra' Land of Wisdom & Peace

Gamo 'Bayra' Land of Wisdom & Peace Kontaktinformasjon, kart og veibeskrivelse, kontaktskjema, åpningstider, tjenester, stjerner, bilder, videoer og kunngjøringer fra Gamo 'Bayra' Land of Wisdom & Peace, Reklamebyrå, Oslo.

02/04/2026

🚨 Lionel Messi has now scored against 40 DIFFERENT national teams. 🇦🇷🌎

𝐅𝐨𝐫𝐭𝐲 𝐯𝐢𝐜𝐭𝐢𝐦𝐬. 𝐎𝐧𝐞 𝐠𝐞𝐧𝐢𝐮𝐬. 👑

ፕሬዚዳንት ትራምፕ ኢራንን ወደ ድንጋይ ዘመን እንመልሳለን ሲሉ ዛቱአዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ኢራንን ወደ ድንጋይ ዘመን እንመልሳ...
02/04/2026

ፕሬዚዳንት ትራምፕ ኢራንን ወደ ድንጋይ ዘመን እንመልሳለን ሲሉ ዛቱ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ኢራንን ወደ ድንጋይ ዘመን እንመልሳለን ሲሉ፤ የኢራን ጦር በበኩሉ አንድም የጠላት ወታደር ከኢራን ምድር በህይወት አይወጣም ሲል አስጠነቀቀ፡፡

ፕሬዚዳንት ትራምፕ በኢራን ጉዳይ ባደረጉት ንግግር፥ ጦራቸው በቀጣይ ሁለትና ሦስት ሳምንታት ውስጥ ከእስካሁኑ ጠንከር ያለ ጥቃት እንደሚፈጽም ተናግረዋል፡፡

አሜሪካ በጦርነቱ የያዘችውን ግቦች ለማሳካት መቃረቧን የገለጹት ፕሬዚዳንቱ፥ ነገር ግን የኢራን ባለስልጣናት ያቀረብነውን የድርድር ሃሳብ ካልተቀበሉ ጦርነቱ ይቀጥላል ነው ያሉት፡፡

የኢራን ጦር ጠቅላይ ሜጀር ጄነራል አሚር ሀታሚ በበኩላቸው፥ አሜሪካ እና እስራኤል በኢራን ላይ የእግረኛ ጦር ዘመቻ ከጀመሩ አንድም የጠላት ወታደር ከኢራን ምድር በህይወት አይወጣም ብለዋል፡፡

ቴህራን ባለፉት ቀናት በቀጣናው ለአሜሪካ እና እስራኤል ይወግናሉ ባለቻቸው ሀገራት የኢንዱስትሪ መሰረተ ልማቶች ላይ የፈጸመቻቸው ጥቃቶች ማስጠንቀቂያ መሆናቸውን ገልጻለች፡፡

የኢራን አብዮታዊ ዘብ በሀገሪቱ የኢንዱስትሪ መሰረተ ልማቶች ላይ መሰል ጥቃቶች የሚፈጸሙ ከሆነ ከዚህ የከፋ የአጸፋ ርምጃዎችን እንደሚወስድ አስጠንቅቋል፡፡

የሁለቱ ሀገራት መግለጫዎች ከአንድ ወር የተሻገረው የኢራን እና አሜሪካ-እስራኤል ጦርነት ከመቋጨት ይልቅ ተባብሶ ሊቀጥል እንደሚችል አመላካች መሆናቸውን ሮይተርስ ዘግቧል፡፡

Landslide in Gacho Baba Woreda, Gamo Zone: 52 Confirmed Dead, 50 Missing🤣🤣🤣​Arba Minch: March 11, 2026 (Gamo Zone Commun...
11/03/2026

Landslide in Gacho Baba Woreda, Gamo Zone: 52 Confirmed Dead, 50 Missing🤣🤣🤣
​Arba Minch: March 11, 2026 (Gamo Zone Communication)

​A devastating landslide and flash flood, triggered by heavy rainfall, have struck Mazo Doysa Kebele in the Gacho Baba Woreda of the Gamo Zone. According to the latest reports, 52 lives have been confirmed lost in this tragic accident, while intensive search and rescue operations are underway to locate 50 individuals who remain missing.
​A high-level delegation, led by the Chief Administrator of Gamo Zone, Dr. Demissie Admasu, visited the site in Mazo Doysa Kebele to offer condolences and comfort to the families who lost their loved ones in the disaster.
​The delegation included members of the Zonal Executive and Cabinet, representatives from the Federal and Regional House of People's Representatives, and heads of various federal and regional institutions.

​During the visit, the delegation expressed their profound sorrow over the loss of citizens and offered words of comfort to the affected families and local residents.
​In his message of condolence, Chief Administrator Dr. Demissie Admasu shared his deep grief over the tragedy. He prayed that the Creator would grant strength and resilience to the bereaved families, friends, and relatives during this difficult time.
​Furthermore, the Administrator reaffirmed that the Zonal Administration stands firmly with the people during any period of hardship and pledged that all necessary support and assistance would be provided.

​Members of the Federal and Regional House of People's Representatives also present at the scene expressed their sympathies and wished for peace and comfort for the affected families. They reiterated that the government remains committed to supporting its citizens during emergencies.

This visit was conducted to demonstrate that the government is in solidarity with the people during times of crisis and is part of the ongoing efforts to rehabilitate and support the affected community.

የFA Cup የሩብ ፍፃሜ ድልድል ይፋ ሆነ:: ድልድሉ ማንችስተር ሲቲን ከሊቨርፑል ጋር ሲያገናኝ (የሞት ምድብ) አርሰናል ከሳውዝሀምፕተን (ለአርሰናል ያዳላ) ጋር አገናኝቷል::
09/03/2026

የFA Cup የሩብ ፍፃሜ ድልድል ይፋ ሆነ:: ድልድሉ ማንችስተር ሲቲን ከሊቨርፑል ጋር ሲያገናኝ (የሞት ምድብ) አርሰናል ከሳውዝሀምፕተን (ለአርሰናል ያዳላ) ጋር አገናኝቷል::

👑📊 Lionel Messi was the player with the 𝐌𝐎𝐒𝐓 𝐆+𝐀 in 2025 across 67 leagues in the world:🥇 Lionel Messi - 59🥈 Harry Kane ...
06/03/2026

👑📊 Lionel Messi was the player with the 𝐌𝐎𝐒𝐓 𝐆+𝐀 in 2025 across 67 leagues in the world:

🥇 Lionel Messi - 59
🥈 Harry Kane - 42
🥉 Anders Dreyer - 41
4️⃣ Kylian Mbappé - 41
5️⃣ Xherdan Shaqiri - 38
6️⃣ Luis Suárez - 37
7️⃣ Vangelis Pavlidis - 37
8️⃣ Denis Bouanga - 36
9️⃣ Ivan Toney - 36
🔟 Michael Olise - 36

Cristiano Ronaldo finished 15TH with 31. 👀

𝐋𝐄𝐆𝐄𝐍𝐃 🌟

እየተጠናቀቀ የሚገኘው የባቱ - ነጌሌ አርሲ ፈጣን መንገድ…አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሞጆ ሐዋሳ ፕሮጀክት አካል የሆነውና ምዕራፍ 3 የባቱ - ነጌሌ አርሲ ፈጣን መ...
06/03/2026

እየተጠናቀቀ የሚገኘው የባቱ - ነጌሌ አርሲ ፈጣን መንገድ…

አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሞጆ ሐዋሳ ፕሮጀክት አካል የሆነውና ምዕራፍ 3 የባቱ - ነጌሌ አርሲ ፈጣን መንገድ ግንባታ እየተጠናቀቀ ነው አለ የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር፡፡

በአስተዳደሩ የሞጆ ሐዋሳ ግንባታ ፕሮጀክቶች ጽ/ቤት ቡድን መሪ ደፋሩ ደረሰ (ኢ/ር) እንዳሉት÷ ፕሮጀክቱ በ5 ነጥብ 39 ቢሊየን ብር ወጪ እየተገነባ ሲሆን የስራ ሂደቱ 99 በመቶ ተጠናቅቋል።

ፕሮጀክቱ 57 ነጥብ 4 ኪሎ ሜትር ርዝመት እንዳለውና የጎን ስፋቱም 31 ነጥብ 6 ሜትር መሆኑን ገልጸዋል፡፡

ለፕሮጀክቱ ማስፈፀሚያነት የሚውለው ወጪ በዓለም ባንክ የተሸፈነ ሲሆን÷ ግንባታው በቻይና ኮሙኒኬሽን ኮንስትራክሽን ካምፓኒ ተቋራጭ እየተከናወነ እንደሚገኝ ተመላክቷል፡፡

የሞጆ ሀዋሳ ፈጣን መንገድ ፕሮጀክት የጉዞ ሰዓትን በግማሽ የሚቀንስና የአዲስ አበባ - ሞጆ - ሞያሌ - ላሙ - ሞምባሳ ትራንስ ኢንተርናሽናል ሐይዌይ አካል መሆኑ ነው የተገለጸው፡፡

10 ሺህ ኪሎ ሜትር የሚሸፍነው የታላቁ የምስራቅ አፍሪካ ኮሪደር (ኬፕታውን ትራንስ አፍሪካን ሐይዌይ) አካል ስለመሆኑም ተጠቁሟል።

በዚህም የአሕጉሪቱን ኢኮኖሚያዊና ማሕበራዊ ትስስር ለማጠናከር ያለው ፋይዳ ከፍተኛ ከመሆን ባሻገር የትራንስፖርት እንቅስቃሴውን ምቹ በማድረግ ለቱሪዝም ፍሰት አስተዋፅኦ እንደሚኖረው ተገልጿል።

👉ለፈጣን እና ወቅታዊ መረጃዎች #'Bayra' of and

ለህገ-ወጥ ቡድን ሊደርስ የነበረ 558 የክላሽ ኢንኮቭ ጥይት ተያዘ። በአርባምንጭ ዙሪያ ወረዳ ወዘቃ ቀበሌ በተደረገ ፍተሻ በሚኒባስ ተሽከርካሪ ተሸሽጎ ሲጓጓዝ የነበረ 558 የክላሽ ኢንኮቭ ...
06/03/2026

ለህገ-ወጥ ቡድን ሊደርስ የነበረ 558 የክላሽ ኢንኮቭ ጥይት ተያዘ።

በአርባምንጭ ዙሪያ ወረዳ ወዘቃ ቀበሌ በተደረገ ፍተሻ በሚኒባስ ተሽከርካሪ ተሸሽጎ ሲጓጓዝ የነበረ 558 የክላሽ ኢንኮቭ መሳሪያ ጥይት በክልሉ ፖሊስ አድማ ብተና አባላት በፍተሻ መያዙን የዞኑ ፖሊስ ያደረሰን መረጃ ያስረዳል።

ጥይቶቹን በአከባቢው ለሚንቀሳቀሱ ህገ-ወጦች ለማድረስ የሞከረው ግለሰብም በቁጥጥር ስር ውሎ ምርመራ እየተጣራበት እንደሚገኝ መረጃው አክሏል ሲል የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ፖሊስ መምሪያ ዘግቧል።

የቡና ላኪዎች እና አምራቾች ተጨማሪ ኪሳራ ሳይመጣባቸው ምርታቸውን ለገበያ እንዲያቀርቡ ተጠየቀ ******************የኢትዮጵያ ቡና እና ሻይ ባለሥልጣን የቡና አምራቾች እና ላኪዎች በ...
06/03/2026

የቡና ላኪዎች እና አምራቾች ተጨማሪ ኪሳራ ሳይመጣባቸው ምርታቸውን ለገበያ እንዲያቀርቡ ተጠየቀ
******************

የኢትዮጵያ ቡና እና ሻይ ባለሥልጣን የቡና አምራቾች እና ላኪዎች በእጃቸው ያለውን ምርት ለዓለም ገበያ በአስቸኳይ እንዲያቀርቡ ጥሪ አቀረበ።

የባለሥልጣኑ ዋና ዳይሬክተር አዱኛ ደበላ (ዶ/ር) እንደገለጹት፣ ባለፉት ሁለት ወራት የዓለም የቡና ዋጋ በከፍተኛ ሁኔታ እየቀነሰ ይገኛል።

ቀደም ሲል አንድ ፓውንድ ቡና ይሸጥበት ከነበረው 4 ዶላር ወደ 2.8 ዶላር ዝቅ ማለቱን የገለጹት ዋና ዳይሬክተሩ፣ ዋጋው በቀጣይ አንድ ዓመት እስከ 2.5 ዶላር ሊወርድ እንደሚችልም የትንበያ መረጃዎችን ጠቅሰው አስረድተዋል።

ለዋጋው መቀነስ የብራዚል እና የቬትናም ቡና በከፍተኛ መጠን ወደ ገበያ ይገባል ተብሎ መጠበቁ እንደ ዋና ምክንያት ተነሥቷል።

ባለሥልጣን መሥሪያ ቤቱ የአንድ ኪሎ ግራም ቀይ እሸት ቡና ግዥ 120 ብር እንዲሆን ቢገምትም፣ ላኪዎች የአምናውን ገበያ መሠረት በማድረግ በገቡት ጤናማ ያልሆነ ውድድር እስከ 240 ብር መግዛታቸው አሁን ላጋጠመው የኪሳራ ስጋት ዋነኛ ምክንያት ሆኗል።

በአሁኑ ወቅት የተደረጉ መዋቅራዊ ለውጦች እና የገበያ ሰንሰለቱን የማሳጠር ሥራዎች 540 አርሶ አደሮች ምርታቸውን በቀጥታ ለውጭ ገበያ እንዲያቀርቡ ዕድል ፈጥሯል።

ላኪዎች እና አምራቾች ገበያው ይጨምራል በሚል የተሳሳተ መረጃ ምርት ከማከማቸት ተቆጥበው፣ ካለው ተለዋዋጭ ሁኔታ ጋር ራሳቸውን እንዲያጣጥሙ ባለሥልጣኑ አሳስቧል።

#'Bayra' of and .

06/03/2026

🚨🌏 ሰበር ዜና፦
​ቻይና የኢራንን ሉዓላዊነት፣ ደህንነት እና የግዛት አንድነት ለመጠበቅ ከጎኗ እንደምትቆም አስታውቃለች። 🇨🇳🤝🇮🇷 ይህ መግለጫ በዓለም አቀፍ መድረክ ውጥረቶች እየተባባሱ በመጡበት ወቅት ቤጂንግ ያላትን ግልጽ ዲፕሎማሲያዊ ድጋፍ የሚያሳይ ነው። ⚠️
​የሥነ-ምግባር ትምህርት፦ ዓለም አቀፋዊ ጥምረቶች የዓለም ክስተቶችን ይቀርፃሉ—ነገር ግን ዘላቂ መረጋጋት የሚመጣው በትብብር፣ በውይይት እና ለዓለም አቀፍ ሰላም ክብር በመስጠት ነው።
​👉 ፈጣን እና ግልጽ የሆኑ መረጃዎች እንዳያመልጥዎት የፌስቡክ ገጻችንን #'Bayra' of Wisdom and ይከተሉ።

Adresse

Oslo
4166

Varslinger

Vær den første som vet og la oss sende deg en e-post når Gamo 'Bayra' Land of Wisdom & Peace legger inn nyheter og kampanjer. Din e-postadresse vil ikke bli brukt til noe annet formål, og du kan når som helst melde deg av.

Del