Ethio Deen Squad

Ethio Deen Squad ወደ እውነተኛው መንገድ በመልካም ስነ ምግባር እና በጥበብ ተጠራ!!

27/11/2025

በራፋህ ከተማ የሚገኙ የአልቃሳም በርጌድ ሙጃሂዶች:- "እጅ መስጠት በመዝገበ ቃላታችን ውስጥ የለም።"

የተኩስ አቁም ሰምምነቱን ተከትሎ በወራሪው ሀይል ቁጥጥር ሰር በገባ የራፋህ አካባቢ ተቆርጠው የቀሩ የአልቃሳም ብርጌድ ታዋጊዎች እስካሁኑ ሰአት በጠላት ከባባ ውስጥ ናቸው።

ወራሪው እጅ እንደከሰጡ ካልሆነው በዋሻ ውሰጥ እንዳሉ እገድላችኃለሁ እያለ እየዛታ ሲሆን ሙጃሂዶቹም እጅ እንደማይሰጡ ገልፀዋል።

🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

16/11/2025

I CONVERTED TO ISLAM CAUSE OF THE BABY FORMULA

Islamic Center of Charlotte

15/11/2025

Baby Jesus speaks in the Quran?! We had to react to Candace Owens reading it! 👶📖✨

09/11/2025

Islamic Center of Charlotte. Would help feed a starving baby no hesitation

05/11/2025

የኮሎምቢያ ፕሬዝዳንት ጉስታቮ ፔትሮ የህክምና እርዳታ የሚያስፈልጋቸውን የፍልስጤም ህጻናት ለመርዳት በጎ ፈቃደኞችን ዶክተሮችን እና የህክምና ባለሙያዎችን ወደ ጋዛ ለመላክ ዝግጁ መሆናቸውን አስታውቀዋል።

እቅዱ የተሻለ ህክምና የሚያስፈልጋቸው እና ውስብስብ ለሆኑ ጉዳዮች ወደ ኮሎምቢያ ለህክምና መውሰድን ያካትታል።

ሸሂድ / ሙጃሂድ ኢዘዲን አቡ ኸጠርከስልጠናው ሜዳ ጽኑ እና ጀግና ከሆኑ ብርቱ ሙጃሂዶች መካከል አንዱ ነበር ፣ ሦስቱን ጣቶቹን ማጣት ለትግል ያለውን ቁርጠኝነት አልቀነሰው ይልቁን ተጨማሪ ጉ...
05/11/2025

ሸሂድ / ሙጃሂድ ኢዘዲን አቡ ኸጠር

ከስልጠናው ሜዳ ጽኑ እና ጀግና ከሆኑ ብርቱ ሙጃሂዶች መካከል አንዱ ነበር ፣ ሦስቱን ጣቶቹን ማጣት ለትግል ያለውን ቁርጠኝነት አልቀነሰው ይልቁን ተጨማሪ ጉልበት ሰጥቶታል፣ እናም በጂሃድ መንገድ ላይ በማይናወጥ ቁርጠኝነት ቀጥሏል።

በታላቁ መሻገሪያ ዘመቻ ላይ ከተሳተፉት ጀግኖች አንዱ ሲሆን በአል-አቅሳ ጎርፍ ጦርነት ወቅት በጠላት ላይ ከባድ ኪሳራ ያደረሱት የአል-ፋኻሪ ደፈጣ ጥቃት ፈፃሚዎች መካከል አንዱ ነበር።

የአላህ ውድ ባሮች...

እነዚህ የማይናወጥ ድፍረት ያላቸው ሰዎች ወደ ኋላ መለስ ብለው ለአፍታ አላዩም ፣ ይልቁንም አላህን በደስታ ለመገኛት የዱኒያን ውድ ነገሮች ንቀው ትተው ወደ ፊት ሄዱ።

ሙጃሂድ ኢዘዲን አቡ ኸጠር በአንደኛው ፎቶ ላይ የጠላት ወታደሮችን እና ተሽከርካሪዎችን ለማጥቃት በዝግጅት ላይ እያለ በጉጉት ይታያል።

በሁለተኛው ፎቶ ላይ ከካን ዩኒስ ደቡብ ምስራቅ በሚገኘው አል-ፋኸሪ ውስጥ አድፍጦ ለማጥቃት እንደ አንበሳ ወደ ታዳኙ በባዶ እግሩ እየሮጠ ይታያል።

ኢዘዲን በአውሮፓ አካባቢ በወረራው ላይ አዳዲስ ጥቃቶችን ለመፈፀም ሲያቅዱ ከሙጃሂዲኖች ቡድን ጋር በስልጠና ዋሻ ውስጥ በተፈፀመ የአየር ጥቃት ሰማዕት ሆኖ አልፏል።

ኢዘዲን አላህ ይማርህ!
አላህ በጀነት ከፍ ያለውን ደረጃ ይወፍቅህ!!

05/11/2025

ዞህራን ማምዳኒ በማንነቱ እና በመገለጫዎቹ ምክንያት ይቅርታ ለመጠየቅ ፈቃደኛ አለመሆኑን አረጋግጧል።

Zohran Mamdani refused to apologize for his identity, adding that "convent

04/11/2025

ኢራናውያን የአሜሪካ ኤምባሲ የተቆጣጠሩበት ቀን (Nov 4/1979) በመላው ሀገሪቱ ወደ አደባባይ በመውጣት እያከበሩ ይገኛሉ።

በቴህራን እና በመላ አገሪቱ ከ900 በላይ ከተሞች በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ኢራናውያን የ1979ቱን የአሜሪካ ኤምባሲ የተቆጣጠሩበትን ቀን በዓል ለማክበር የተሰባሰቡ ሲሆን ዕለቱ ዓለም አቀፍ እብሪተኝነትን የመዋጋት ብሔራዊ ቀን ተብሎ እየተከበረ ይገኛል።

በቴህራን የሚገኝ የአሜሪካ ኤምባሲ በአሁኑ ወቅት የአብዮቱን ክስተት የሚያሳይ ሙዚየም ሆኖ እያገለገለ ይገኛል።

ሙዚየሙ ከውጩ ጀምሮ በአሜሪካ እና በኢራን መካከል ያለው ዘላቂ ጠላትነት የሚያንፀባርቁ የግራፊቲ እና የፎቶ ምስሎች በግልፅ ይታዩበታል

🇺🇸

04/11/2025

🇵🇸 🇮🇱 አንድ ፍልስጤማዊ ከእስራኤል ወታደሮች ጋር :-

"ይህ አፈር፣ አረብኛ ይናገራል። ይህ የእኛ መሬት ነው ፣ የተፈጠርነው እዚህ ነው። እናንተ ሌቦች ናችሁ ፣ እዚህ መሬት የላችሁም ፣ አንድ ኢንች በጭራሽ አታገኝም ፣ ከዚህ ሂዱ።"

31/10/2025

የኖርክለት አላማ በቅርብ ተሰክቶ አላህ ያሳየን!!

21/10/2025

Mossad cow

ጋዛውያን እጅግ አስቸጋሪ ህዝቦች ናቸው። አንድ ቀን ሐገራቸውን ጥለን እንደምንወጣ ቀያቸውንም ለቀን እንደምንሰደድ አልጠራጠርም። በዚህ ቃል ነበር ግራ ዘመሙ ፅዮናዊ ታዋቂው ፀሐፊ ጌዲዮን ሌቪ...
21/10/2025

ጋዛውያን እጅግ አስቸጋሪ ህዝቦች ናቸው። አንድ ቀን ሐገራቸውን ጥለን እንደምንወጣ ቀያቸውንም ለቀን እንደምንሰደድ አልጠራጠርም።

በዚህ ቃል ነበር ግራ ዘመሙ ፅዮናዊ ታዋቂው ፀሐፊ ጌዲዮን ሌቪ ንግግሩን የጀመረው።

ፍልስጤማውያን ከሌላው የሰው ልጅ አፈር በተለየ ሸክላ ተቦክተው የተሠሩ ይመስላል። መሬታቸውን ተቆጣጥረን እኩይ ተግባራትን አስፋፋን። ጥቂት ዓመታት ሲያልፉ ሐቃቸውን ይረሳሉ ብለን ብዙ ለፋን።

ኢንቲፋዳው ሲፈነዳ ወጣቱን ሰብስበን እስር ቤት አጎርነው። እንደምንፈልገው ጠርበን ቀረፅነው። እኛ በምንፈልገው መልኩ ህብረተሰቡን እንዲበክሉ ብንለቃቸው በኛው ላይ ጠመንጃ ደግነውብን ተመለሱ።

ቤታቸውን አፍርሰን ለዓመታት ልንከባቸው ወሰንን። መች ሊበግራቸው ከሞትና ከፍርስራሽ መሐል ከማይቻለው ሥፍራ ተዓምር ፈጥረው ሮኬት አስወነጨፉብን። ቴልአቪቭ ደርደው አስገረሙን።

ዙርያ ገባውን በማጠር ከዓለም ልንለያቸው ትላልቅ ግንቦችንና ድንበሮችን ገነባን። ከመሬት በታች ዋሻ ፈልፍለው ጠበቁን። ውስጥ ለውስጥ መጥተው ገደሉን። በፓራሹት ተንጠላጥለው ቤታችን ድረስ ዘልቀው አስረው ወሰዱን።

በአእምሯችንም ተዋጋናቸው ስልጡን ሆነው ተጋፈጡን። ሳተላይታችንን ጠልፈው ዛቻና ማስፈራሪያ በቴሌቪዥን ጣቢያዎቻችንን ሳይቀር በማሰራጨት ተፋለሙን። ቻናል ሁለትን ተቆጣጥረው አሸበሩን።

በታሪክ እጅግ አስቸጋሪ ከሆኑ ህዝቦች ጋር እየተጋፈጥን ነውና ሐቃቸውን አምኖ ወረራውን ከማቆም በቀር መፍትሄ የለም" በማለት ንግግሩን ይቋጫል።

እነርሱ የአላህ ሰዎች ናቸው... ከውሸት ምሽቶች መሐል የሚምዘገዘጉ የእውነት ብርሃኖች። በአምባገነኖች የኃይል ብዛት ሳይሸበሩ እንደ ወንዝ እየፈሰሱ የፀኑ ጠንካራ ንፋሶች።

Address

Al Quds

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethio Deen Squad posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share