የኛ ሚድያ Ours media

የኛ ሚድያ Ours media Jeddahን እንወቅ

ሁለቱ የማንችስተር ከተማ ክለቦች ለጎል አይናፋር መሆናቸውን ተያይዘውታል:
31/08/2025

ሁለቱ የማንችስተር ከተማ ክለቦች ለጎል አይናፋር መሆናቸውን ተያይዘውታል:

ዛሬ በሚደረገው ፊልሚያ በሊቨርፑል እና በአርሰናል መካከል 12:30 ጨዋታው ይጀመራልማን የሚያሸንፍ ይመስላችሀኃል?
31/08/2025

ዛሬ በሚደረገው ፊልሚያ በሊቨርፑል እና በአርሰናል መካከል 12:30 ጨዋታው ይጀመራል
ማን የሚያሸንፍ ይመስላችሀኃል?

ማትያስ ኩኛ በትላንትናው ጨዋታ የጡንቻ መሳሳብ ጉዳት እንዳጋጠመው ተገልጿል። በዚህም ምክንያት በኢንተርናሽናል ብሬኩ ከብራዚል ብሄራዊ ቡድን ውጭ መሆኑ ተረጋግጧል… ኩኛ የጉዳቱ መጠንና ለምን...
31/08/2025

ማትያስ ኩኛ በትላንትናው ጨዋታ የጡንቻ መሳሳብ ጉዳት እንዳጋጠመው ተገልጿል። በዚህም ምክንያት በኢንተርናሽናል ብሬኩ ከብራዚል ብሄራዊ ቡድን ውጭ መሆኑ ተረጋግጧል… ኩኛ የጉዳቱ መጠንና ለምን ያክል ጊዜ ከሜዳ እንደሚያርቀው የተገለፀ ነገር የለም!

29/08/2025

ይህ የማንችተር ዩናትድ ተጨዋች ስም ማን ነበር?

29/08/2025

man united vs ከበርሊን ጋር በነበረው ጨዋታ የዋይን ሮኒ ጎል # for you

  ሩበን አሞሪም ነገ በፕሪምዬር ሊጉ 3ኛ ሳምንት በሜዳችን በርንሌይን ከምንገጥምበት ጨዋታ በፊት ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል።አሞሪም ቦታቸውን ማስጠበቅ ስለሚፈልጉ ተጫዋቾች" በዚህ ጊዜ እድል የ...
29/08/2025


ሩበን አሞሪም ነገ በፕሪምዬር ሊጉ 3ኛ ሳምንት በሜዳችን በርንሌይን ከምንገጥምበት ጨዋታ በፊት ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል።

አሞሪም ቦታቸውን ማስጠበቅ ስለሚፈልጉ ተጫዋቾች

" በዚህ ጊዜ እድል የማይሰጣቸው ተጫዋቾች እንደሚያዝኑ እረዳለሁ ነገር ግን ሁሉም ተጫዋች ለመጫወት አንድ አይነት እድል ነው ያለው ፣ ያንን ቦታ ለማግኘት በየሳምንቱ መፋለም አለባቸው።

አሞሪም ስለ ቡድኑ ሁኔታ :-

"አሁን ላይ በቡድኑ እጅጉን አዝኛለሁ ፣ ምክንያቱም የቅድመ ውድድር ዘመን ጨዋታዎች ላይ ጥሩ ቡድን ያለኝ መስሎኝ ነበር "

" ተለዋዋጭነት የሌለው እና ቀጣይነት ያለ ጨዋታ መጫወት አለብን እና የነገው ጨዋታ አዲስ ጨዋታ እንደመሆኑ መጠን ትኩረታችንን እዛው ላይ ነው"

አሞሪም በግሉ ስላለበት ሁኔታ :-

" አንዳንድ ጊዜ ቡድኑን ለቅቄ ለመውጣት አስባለው ፣ አንዳንድ ጊዜ ደግሞ ለ20 አመታት ብቆይ እላለሁ "

"አንዳንድ ጊዜ ከተጫዋቾቼ ጋር መሆን እፈልጋለሁ ፣ አንዳንድ ጊዜ ደግሞ ከእነሱ ጋር መሆን አልፈልግም"

" እንደዚህ አይነት ባህርይ ማስቀረት መቻል አለብኝ ።"

አሞሪም ስለ ኮቢ ማይኖ

"ኮቢ እዚህ በቡድኑ እንዲቆይ እፈልጋለሁ ፣ እሱ በቦታው መፋለም ይፈልጋል "

"ብዙ ልምድ ያላቸው ሰዎች የምሰጣቸው አስተያየቶች ወጥ እንዲሆኑ እና በጣም እርጋታ እንዲኖረኝ ይፈልጋሉ ፣ እኔ ግን እንደዛ አይደለሁም።"

አሞሪም ስላለፈው የፕሪምየር ሊግ ጨዋታ

" ለ30 ደቂቃዎች ያክል መጥፎ የሚባል ጨዋታ ተጫውተን መጥፎ አፈጻጸም ይዘን ወተናል "

"በእንደዚህ አይነት ጨዋታዎች እንደዚህ አይነት አቋም ማሳየት የሚያሳዝን ነው እና አሁን ሙሉ ትኩረታችንን ወደ ነገው ጨዋታ ለማዞር እንገደዳለን"

አሞሪም ከካራፓዎ ሽንፈት በኋላ ስለነበራቸው ሁኔታዎች

"በጊዜው በጣም ተናድጄ እና ተበሳጭቼ ነበር እና ምን ማድረግ እንዳለብኝ አላወኩም ነበር "

"ብዙ ልምድ ያላቸው ሰዎች የምሰጣቸው አስተያየቶች ወጥ እንዲሆኑ እና በጣም እርጋታ እንዲኖረኝ ይፈልጋሉ፣ እኔ ግን እንደዛ አይደለሁም።"

አሞሪም ስለ አንዳንድ ሽንፈቶች

"አንዳንዴ ከሽንፈቱ የሚከብደው ነገር ውጤቱ አይደለም፣ ጨዋታውን የተሸነፍንበት ወይም አቻ የወጣንበት መንገድ ነው፣ ለኳስ መፋለም እና መሮጥ አለመቻሉ ነው።"

!

ሩበን አሞሪም ዛሬ ከሰአቱን በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ ስለ አንዳንድ ተጫዋቾች የጉዳት ሁኔታ አብራርተዋል።

ሩበን አሞሪም ባሳለፍነው ሳምንት ሞሮኳዊው ኢንተርናሽናል ኑሲየር ማዝራዊ በዚህ ሳምንት የመመለስ እድል እንዳለው የተናገሩ ቢሆንም

ተጫዋቹ ለነገው ጨዋታ ብቁ ነው ወይም አይደለም ለሚለው ጥያቄ መልስ አልሰጡም ፣ ይሁን እንጂ ማዝራዊ ጥሩ የሚባል ለውጥ እንዳሳየ እና ከጉዳቱ እያገገመ እንደሆነ አስታወቀዋል ።

በሌላ በኩል አሞሪም ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ ካጋጠመው የጉልበት ጉዳት ጥሩ በሚባል ደርጃ እያገገመ እንደሆነ እና ጥሩ ስሜት እየተሰማው እንዳለ አስታውቀዋል።

ባሳለፍነው የካራባዎ ዋንጫ ጨዋታ እረፍት ተሰቷቸው የነበረው ሉክ ሾው እና ሌኒ ዮሮ በነገው እለት ወደ ጨዋታ እንደሚመለሱ ይጠበቃል።

ባለው ሁኔታ ሩበን አሞሪም በማንቸስተር ዩናይትድ ዋና አሰልጣኝነቱ እንደሚቀጥል ቢቢሲ ዘግቧል። ክለቡ እርሱን ከኃላፊነቱ ለማንሳት ሳይሆን ጊዜ ለመስጠት እንደወሰነ ተገልጿል።
29/08/2025

ባለው ሁኔታ ሩበን አሞሪም በማንቸስተር ዩናይትድ ዋና አሰልጣኝነቱ እንደሚቀጥል ቢቢሲ ዘግቧል። ክለቡ እርሱን ከኃላፊነቱ ለማንሳት ሳይሆን ጊዜ ለመስጠት እንደወሰነ ተገልጿል።

[ፋብሪዝዮ ሮማኖ]እጅግ በጣም በጣም በቅርብ ሰዓታት ውስጥ "HERE WE GO" ጠብቁ 👁️👁️🚨ፒዬሮ ሂንካፒዬ ወደ አርሰናል ያመራል።ባየር ሊቨርጉሰን የአርሰናልን የመግዛት ግዴታ የተካተተበት ...
29/08/2025

[ፋብሪዝዮ ሮማኖ]

እጅግ በጣም በጣም በቅርብ ሰዓታት ውስጥ "HERE WE GO" ጠብቁ 👁️👁️

🚨ፒዬሮ ሂንካፒዬ ወደ አርሰናል ያመራል።

ባየር ሊቨርጉሰን የአርሰናልን የመግዛት ግዴታ የተካተተበት የውሰት ውል ተቀብሏል።

ፒዬሮ ሂንካፒዬ ሙሉ በሙሉ ከአርሰናል ጋር በግል ጥቅማጥቅም ስምምነት ላይ ደርሷል።

Address

Jeddah
22233

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when የኛ ሚድያ Ours media posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share