ሸገር ክትፎ / Sheger Kitfo

ሸገር ክትፎ / Sheger Kitfo Avatar

14/06/2024
17/04/2023

ባጋጠመን የ እሳት አደጋ ሸገር ክትፎ ከ ፋሲካ ጀምሮ ሊጀምር የነበረውን የ ሬስቶራንት ስራ ለ መሰረዝ ተገደናል,
በ ሌላ ቦታ ተዘጋጅተን እንጀምራለን ብለን እናስባለን!
እናመሰግናለን!

.
08/03/2023

.

26/01/2023

Sheger vibes,,opening time jan 27,
Sheger kitfo coming soon on February's
Staying well 🙏🏽🤙🏽

ሸገር ክትፎ የተላያዩ ጣእሞችን ጨምሮ በ አዲስ ቦታ እና አዲስ መልኩን ጥራሩን በጠበቀ ሬስቶራንት ውስጥ ይጠብቃቹሃል።ከ ሃበሻ ውጪ ያሉ ምግቦችም እጅግ ጣፋጭ የሆኑ ፒዛን ጨምሮ የተለያዩ ምግ...
21/01/2023

ሸገር ክትፎ የተላያዩ ጣእሞችን ጨምሮ በ አዲስ ቦታ እና አዲስ መልኩን ጥራሩን በጠበቀ ሬስቶራንት ውስጥ ይጠብቃቹሃል።ከ ሃበሻ ውጪ ያሉ ምግቦችም እጅግ ጣፋጭ የሆኑ ፒዛን ጨምሮ የተለያዩ ምግቦች ለልጆችም በምርጫ ይዞላቹህ ቀርቡዋል/
በ ቅርብ ቀን።
በነበርንበት ቦታ ላይ ያበረታታችሁን እናመስውግናለን።
ሳናቅ ያስከፋችሁን ካለ ይቅርታ።
ከ ታላቅ አክብሮት ጋር።
Bromma terrassen (dorhami.se) * Google .
Ranhammarsvägen 18c
Sheger Kitfo and more 😇🙏🏽

መልካም አዲስ አመት Gott nytt år🎉🍾
01/01/2023

መልካም አዲስ አመት
Gott nytt år🎉🍾

25/12/2022

God jul 🎄
Merry Christmas 🎄

የአለም ዋንጫን ፕሮግራም ለማስተላለፍ የሞከርነው ከ ኔትዎርኩ እና ፊፋ ባጋጠመ የራሳቸው ምክንያት ሆኖ, ያለክፍያ ደንበኛ እንደሚጠቀም  በሁዋላ ከግምት የሚያስገባ ህጋዊ መብት ቢሆንም ስራ መ...
15/12/2022

የአለም ዋንጫን ፕሮግራም ለማስተላለፍ የሞከርነው ከ ኔትዎርኩ እና ፊፋ ባጋጠመ የራሳቸው ምክንያት ሆኖ, ያለክፍያ ደንበኛ እንደሚጠቀም በሁዋላ ከግምት የሚያስገባ ህጋዊ መብት ቢሆንም ስራ መጉላላቱ ይበልጥ ድርጅቱን ስለሚጎዳም ለራሳችን እርምትን ወስደን የስፖርት ቤተሰቡን ይቅርታ እንጠይቃለን!
ማስታወቂያ ያቁዋረጥነውም በዚሁ መሆኑን በትህትና እንገልጻለን!!በቦታው ተገኝተው ለመረዳት ስላልቻሉ በቦታው ላይ ተስማምተናል! ያጋጥማል ሸገር ክትፎ / Sheger Kitfo
የ እሁዱ የፍጻሜ ጨዋታ ለምትደግፉት ብ/ቡድን መልካም ይመኛል..
ቦታውን ለስፖርት ካፌ አዘጋጅተን በቅርብ የ እንግሊዝ እና የ ስፔን ጨዋታዎችን ከምግብ- (ክትፎ) ከፈለጉ ከ ካፍተሪያ ትዛዞች ጋር ,,አለም ላይ ካሉ እህት ወንድሞቻችን ጋር የምንገናኝበት ነገርም ቦታው ያመቻቸዋል,,
የሸገር ክትፎ ብቻ ለሚፈልጉ ግን በቅርብ ከ ማወራረጃ ቢራ ጋር ያለበት ሌላ አድራሻ ይጠብቁ!
#ሸገርክትፎ

የተከበራችሁ የሸገር ቤተሰቦች በ ቀጣይ ቅዳሜ ለተለየ ፕሮግራም እንግዶች እንዳላቸው እንገልጻለን።ከ ምስጋና ጋር።Vi vill meddela att vi har gäster till ett specie...
14/12/2022

የተከበራችሁ የሸገር ቤተሰቦች በ ቀጣይ ቅዳሜ ለተለየ ፕሮግራም እንግዶች እንዳላቸው እንገልጻለን።
ከ ምስጋና ጋር።
Vi vill meddela att vi har gäster till ett speciellt program nästa lördag.
Tack.

የተከብራቹህ የሸግር ቤተሰቦች ቅዳሜ እና እሁድ ለተለየ ፕሮግራም የተያዘ መሆኑን እንገልጻለን!Kära Shegar-familjer, vi vill informera er om att lördag och ...
10/12/2022

የተከብራቹህ የሸግር ቤተሰቦች ቅዳሜ እና እሁድ ለተለየ ፕሮግራም የተያዘ መሆኑን እንገልጻለን!
Kära Shegar-familjer, vi vill informera er om att lördag och söndag är reserverade för ett annat program!

03/12/2022

እህት ሃርግ የምጠብቂውን ልጅ ፈጣሪ ይባርክልሽ !
አብራቹህ የነበራቹህ የሸገር ቤተሰቦች ጥሩ ቀን ስላሳለፈቹህ ደስ ብሎናል !
#ሸገር ክትፎ !

/ food /

28/11/2022

የ ሸገር ቤተሰቦች የ አለም ዎንጫን እየሞቀ ነው እያሉን ነው ,
እናመሰግናለን ወንድሞች!
Shegers familj berättar att fotbolls-VM håller på att värmas upp.
Tack bröder!
Sheger's family is telling us that the world is heating up.
Thank you brothers!

Adress

Ranhammarsvägen 18c , Bromma
Stockholm

Webbplats

Aviseringar

Var den första att veta och låt oss skicka ett mail när ሸገር ክትፎ / Sheger Kitfo postar nyheter och kampanjer. Din e-postadress kommer inte att användas för något annat ändamål, och du kan när som helst avbryta prenumerationen.

Dela