Ethio-Turkish Access

Ethio-Turkish Access We will help you access the Turkish market from

15/03/2025

ዉብ የቱርክ ቀሚሶች 🔥 በተመጣጣኝ ዋጋ እናቀርባለን ።በጅምላ ለሚፈልጉ ደግሞ በትልቅ ቅናሽ እናቀርባለን ።የከለር ምርጫ በ

ዉብ የቱርክ ቀሚሶች 🔥 በተመጣጣኝ ዋጋ እናቀርባለን ።በጅምላ ለሚፈልጉ  ደግሞ በትልቅ ቅናሽ እናቀርባለን ።
15/03/2025

ዉብ የቱርክ ቀሚሶች 🔥 በተመጣጣኝ ዋጋ እናቀርባለን ።በጅምላ ለሚፈልጉ ደግሞ በትልቅ ቅናሽ እናቀርባለን ።

09/12/2024

  fashion 🔥 የከለር  ምርጫ በኮሜንት
09/12/2024

fashion 🔥
የከለር ምርጫ በኮሜንት

ኣዳዲስ 🔥 የዎንዶች ቱታ
09/12/2024

ኣዳዲስ 🔥 የዎንዶች ቱታ

New arrivals 🔥
09/12/2024

New arrivals 🔥

ዓይነት :ቀሚስኮድ:L-2052ሳይዝ:36,38,40,42
01/05/2024

ዓይነት :ቀሚስ
ኮድ:L-2052
ሳይዝ:36,38,40,42

ዓይነት :ቀሚስኮድ:L-1404ሳይዝ:36,38,40,42
01/05/2024

ዓይነት :ቀሚስ
ኮድ:L-1404
ሳይዝ:36,38,40,42

ዓይነት :የሴቶች ቱታ ኮድ:T-3923ሳይዝ:S,M,L,XL
01/05/2024

ዓይነት :የሴቶች ቱታ
ኮድ:T-3923
ሳይዝ:S,M,L,XL

ዓይነት : √ የሴቶች ቱታ ኮድ: √ T-2223ሳይዝ :S,M,L,XL
01/05/2024

ዓይነት : √ የሴቶች ቱታ
ኮድ: √ T-2223
ሳይዝ :S,M,L,XL

30/04/2024

ስላም ሰላም ውድ ኢትዮጵያውያን ፌስቡክ ጋደⶉቻችን

ላለፉት 5 አመታት በቱርክ ሃገር በኢስታንቡል ከተማ በካርጎ (ወደ ኢትዮጳያ ጭነት መላክ ) ስራዎች ተሰማርተን ቆይተናል ። አሁንም በዚሁ ስራ እየሰራን እንገኛለን ።እንደ ምትገምቱት ከዚህ በፊት ሁሉንም በሚባል ደርጃ የኛ ደንበኞች የጅምላ እና አካፋፍይ ነጋደዎች ብቻ ተውስኖ ቆይታል ።ነገር ግን አሁን ከዚሁ ጎን ለጎን ከሰፊው ማህበረሰብ የሚያገናኘን ስራ ለመስራት ዝግጅታችን ጭርሰናል ።ስራው ባጭሩ ስናስቀምጠው ማንኛዉም ሰው ከኢትዮጵያ ሁኖ ከቱርክ አገር ቀጥታ የሚፈልው ልብስ፡ጫማ ኮስመቲችስ እቃ ፤መድሃኒት ሆነ ጫማ እንዲሁም በሻንጣ ልያዝ የሚችል ነገር ሁሉ በማዝዝ ውስን ቀናት አድስ አባባ ድረስ እናደርስሎታለን ማለት ነው ።ይሄ ለተጠቃሚውው ብያንስ ብያንስ ሁለት ጥቅሞች ይሰጣል ።
አንደኛው ማንም ሰው ከፈለገው የቱርክ ኦንላይን ሱቅ እና ከፈለገው የቱርክ ከተማ በቀላሉ በራሱ ጣእም የሚፈልገውን አንድ ፍሬ እቃ መግዛት ይችላል ።ይሄ ደሞ በጣም ብዙ አማራጮች አይቶ እንድያገኝ ያድርገዋል ። ሁለተኛው ጥቅም ደግሞ በማሃል ሌላ ሶስተና ደላላ ስለ ማይኖር ዋጋው እጅግ ፍትሓዊ በሆነ ሁኔታ ይገዛል ማለት ነው ።
ታድያ እኛ ከኢትዮጵያ ወይም ከቱርክ አገር ውጪ ያለን ሰዎች ስለ ቱርክ ገበያ እንዴት አናውቃለን ፡ እንዴት አግኝተን ነው ምንመርጠው ለምትሉ መልሳችን አይጭነቁ ነው ።እኛ በተለያየ ግዜ ምርቶችና የድረ-ግፅ አድራሻዎችን እንለጥፋለን። እናስተዋዉቃለን።

ውድ ኢትዮጵያውያን እህቶቻችን እና ወንድሞቻችን የሄ ይፌስቡክ ገጻችን ተደራሽ እንዲሆን ላይክ እና ፎሎው በማድረግ ስለ አብረታቱን አስቀድመን እናመሰግናለን።

26/04/2024

Address

KATİP KASIM MAH. GAZİ MUSTAFA KEMALPAŞA Caddesi TINTAŞ IŞHANI NO: 6 İÇ KAPI NO: 38 FATİH/Istanbul
Istanbul

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethio-Turkish Access posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Ethio-Turkish Access:

Share