09/20/2020
ጊፍት ሪልስቴት።
በዓሉን በማስመልከት ከቀድሞው የአከፋፈል ስርዓታችን የሀያ በመቶ ለውጥ በማድረግ 70% ቅድመ ክፍያ ስንቀበልበት የነበረውን ወደ 50% ፥ ሀምሳውን ወደ ሰላሳ እና 30ውን ወደ 10% ዝቅ አድርገነዋል።
በዚሁ መሰረት ቅድመ ክፍያችን እንደሚከተለው ሆኗል :-
ባለ 1 መኝታ 160 ሺ ብር
ባለ 2 መኝታ 240 ሺ ብር
ባለ 3 መኝታ 360 ሺ ብር
ቪላ ታይፕ 430 ሺ
ለግዠሪ አፓርትመንት 520 ሺ ብር
መልካም በዓል ይሁንልዎ።
ጊፍት ሪልስቴት።
09-09-53-97-18 📞