07/27/2024
ለከተማ ሰው ቢሆኑ ኑሮ ብዙ
👉ሚዲያዎች
👉ታዊቂ tiktokeroch
👉እነ ሰይፉ ሳይቀሩ ያሽቃብጡ ነበር
ግን አዳፋ የልብሱ የለበሰች ምስኪን እናትና ልጆች ስለሆነ ያን ያክል ትኩረት አይሰጣቸውም ግን ህሌና ያላቸው ሚዛናዊ ሰዎች ካሉ ሸር ቢያደርጉት በሚል ለጠፍኩት።
#አሳዛኝ ነው ፣ እናትነት ከባድ ነው !! አንብቡት !!
#በማርያም፣ በገብርኤል ፣ በእግዚአብሔር ፣ በምታምኑት ሁሉ ሼር አድርጉት፣ መልካምነት ለራስ ነው !!
እነዚህ 3 ልጆች ሁሉም ናቸው። የሚኖሩ አማራ ክልል ምስራቅ ጎጃም ዞን ሁለት እጁ እነሴ ወረዳ ነው። የምትመለከቷት እናታቸው ናት። ብቻዋን ነች። የእናታቸው ስም እትዬ ከቤ መንግስቱ ሲሆን የልጆች ስም ደግሞ አየነው ተመቸ ቢራራ ፣ ፀጋነሽ ተመቸ ቢራራ ፣ ልብሞኝ ተመቸ ቢራራ ይባላሉ። አሁን ላይ ግን የሚኖሩት ሞጣ ከተማ 05 ቀበሌ ነው። በቅርብ የምትገኝበት ስልክ ቁጥር፦ 0960810503
አባታቸው 3ቱም ልጆች አይነስውር ሲሆኑበት በጭካኔ ትቷቸው ከቤት ወጥቶ ሌላ ሴት አግብቶ እየኖረ ነው። ይች እናት ግን እናት ነችና በስቃይና በችግር ይዛቸዋለች። እናት ልጆቿን ትታ አትጠፋም። ኡፍፍፍፍፍ መናገርም ከበደኝ።
እናታቸው ሀብት ቢኖረኝ ፣ ገቢ ቢኖረኝ ልጆቼን ይህን አከል ጉዳተኞች የሚማሩበት ይማሩልኝ ነበር ነገር ግን ድሃ ስለሆኑ ልጆቼ እየተማሩ አይደለም ትላለች። እነዚህን ልጆች የአካል ጉዳተኞች ማህበር አይቷቸው አስፈላጊውን ትምህርትና እርዳታ እንዲያደርግላቸው እናት አጥብቃ ትማፀናለች። የኢትዮጵያ የአካል ጉዳተኞች ማህበር ወይም ባሕርዳር የሚገኘው ቢሮ ሰራተኞች ይህን ፎቶ አይታችሁ ዝም እንደማርሉ እርግጠኛ ነኝ። እነዚህ ልጆች እድሉን ካገኙት እንደማንኛውም የአከል ጉዳተኛ ልጅ ይማራሉ ፣ ይለወጣሉ።
#የባንክ አካውንት ቁጥር፦ 1000593298039 (እትዬ ከቤ መንግሥቱ)
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ።
አደራ አደራ ሼር ወይም ፖስት በማድረግ ለሚረዱ ድርጅቶች እናድርስ። ሼር በማድረግ ማሕበራዊ ኃላፊናታችንን እንወጣ።
Fact First ኑ በጎ እናድርግ !!