04/01/2022
ሰለ ወይባ ጢስ ጥቅም ያውቁ ኑሮዋል??? ለማያውቀው ወይባ ጢስ
* ለወገብ ህመም
* ማህፀንን ለማጥበብ
*ለማህፀን ጥራት
*ለወለደች አራስ
*ለቁዳ ጥራት
*የወር አበባ መዛባት
*ለተለያዪ ችግሮች ጠቃሚ አገልግሎት አለው ወይባ ጢስ የሚከለክሉ ነገሮች
*የደም ገፊት
*ደም ብዛት
*አዝማ
*እርጉዝ
*18 አመት በታች
*ከ እስቲም ውጪ መግባት አይመከርም
ይምጡ ይሞክሩት በመስተንግዶአችን ረክተው ይመለሳሉ
Berehana habesha woiba tis
Seattle Washington
+1 206 330 8591