ጊዜው-ታፈረ ጉዳይ

ጊዜው-ታፈረ ጉዳይ ዐማራ በልጆቹ ታሪኩን ያድሳል❗

🎉 Just completed level 3 and I'm so excited to continue growing as a creator on Facebook!
09/13/2025

🎉 Just completed level 3 and I'm so excited to continue growing as a creator on Facebook!

የአማራ ፋኖ በጎንደር1. አጼዎቹ ክፍለጦር  መሪ አርበኛ ሰሎሞን አጣናው2. ገብርዬ ክፍለጦር መሪ ሜጀር ጀኔራል ከፍያለው ደሴ3. ጉና ክፍለጦር መሪ ሻንበል አምሳሉ ማዘንጊያ4. አስቻለው ደሴ...
10/16/2024

የአማራ ፋኖ በጎንደር
1. አጼዎቹ ክፍለጦር መሪ አርበኛ ሰሎሞን አጣናው
2. ገብርዬ ክፍለጦር መሪ ሜጀር ጀኔራል ከፍያለው ደሴ
3. ጉና ክፍለጦር መሪ ሻንበል አምሳሉ ማዘንጊያ
4. አስቻለው ደሴ ክፍለጦር መሪ ኮ/ታደሰ እሸቴ
5. ጣናገላውዴዎስ ክፍለጦር መሪ ሻለቃ ማሩ ቢተው
6. አጼ ፋሲል ክፍለጦር ሻለቃ ዝናው
7. ሜ/ ጀ/ ውባንተ አባተ ተወርዋሪ ክፍለጦር መሪ ሻለቃ ጌታሰው በሬ
8. ካራማራ ክፍለጦር መሪ ሻለቃ ባበይ አምባዬ
9. ጭና ክፍለጦር ሻለቃ መለሰ ተሾመ ከዚህ በተጨማሪ በከፍለጦር ያልተጠረነፉ 7 ብርጌዶች እና 23*ሻለቃዎችን ጨምሮ መተማ እስከ አዘዞ ፣ ወገራ እስከ ጠለምት ፣ ጎንደር ዙሪያ ፣ ደቡብ ጎንደር ባሉ በአብዛኞቹ ወረዳዎች የሚንቀሳቀሠው ኃይል በአርበኛ ሰሎሞን አጠና ዋና ሰብሳቢነት በጌታ አስራደ ፣ በሜጀር ጀኔራል ከፍያለው ደሴ ፣ በኢያሡ አባተ እና በቀሪ 40 የጎንደር አናብስት የሚመራ ነው።

ሰበር ዜናየጋፋትና ጉና ክፍለ ጦር ፋኖዎች የባንዳውን መቶ አለቃና ምክትል መቶ አለቃን ጨምሮ ለቁጥር የሚታክት ሃይልን ሙትና ቁስለኛ አደረጉ።      (ዘውባንተ ፳፬- ጥቅምት 3/2017) የ...
10/13/2024

ሰበር ዜና
የጋፋትና ጉና ክፍለ ጦር ፋኖዎች የባንዳውን መቶ አለቃና ምክትል መቶ አለቃን ጨምሮ ለቁጥር የሚታክት ሃይልን ሙትና ቁስለኛ አደረጉ።

(ዘውባንተ ፳፬- ጥቅምት 3/2017)

የአማራ ፋኖ ጎንደር እዝ የጋፋት ክፍለ ጦርናና የአማራ ፋኖ በጎንደር ጉና ክፍለ ጦር ሻለቃዎች ሳተናው ሻለቃን ሊወር የመጣውን የባንዳና የሰው በላ ቡድን መቶ አለቃና ምክትል ሞቶ አለቃውን ጨምሮ ከፍተኛ ሃይሉን ሙትና ቁስለኛ አድርጎ መመለሱን የጋፋት ክፍለ ጦር ምክትል አዛዥ ሻለቃ ሃብታሙ ሙላው ገለጸ።

የሰው በላውና የባንዳው ቡድን የጋፋቱን ሳተናው ሻለቃን ለማፈን እቅድ መያዙንና ያንን ደግሞ የፋኖ ሃይል አስቀድሞ መረጃው እንደደረሰው ይናገራል።

ወደ አካባቢው ይሄው ቡድንም ከለሊቱ 10 ላይ ተኩስ መክፈቱን አስታውቋል።

አስቀድሞ መረጃው የፋኖ ሃይልም ከፍተኛ ቁጥር ያለውን የባንዳና የሰው በላ ቡድን ሙትና ቁስለኛ አድርጎ ሲከምረው፣የባንዳው መሪዎች የነበሩትን መቶ አለቃና ምክትል መቶ አለቃውንም ወደ አስከ ቀይረናቸዋል ብሏል።

ለቁጥር የሚታክት ሃይሉ ሙትና ቁስለኛ የሆነበት የሰው በላ ቡድን አስከሬኑንና ቀስለኛውን ሳይሰበስብ መፍርረጠጡንም አስታውቋል

በብዛት የነፍስ ወከፍ መሳሪያውን አስረክቦ ከተመታው ሃይል አብዛኛው የባንዳው ቡድን መሆኑንም አስታውቋል።

የአሁኑ ትግል የሞት የሽረት ነው ተብሎ የተላከው ይሄ የሰው በላና የባንዳ ቡድን በገፍ እያለቀ መሆኑንም ይናገራል።

ከፊት ሆኖ በብዛት እንዲሰለፍ የሚደረገው ይሄው ባንዳ የአማራ ተወላጅ አሁንም የራሱ ወገን ላይ የሚሰራውን ወንጀል አላቆመም ብሏል ሲል የክፍለ ጦሩ ምክትል አዛዥ ሻለቃ ሃብታሙ ሙላው ገልጿል።

03/09/2020

ወደ ምዕራብ አርሲ ለተልእኮ ወጥተው የነበሩ ክርስቲያኖች ታስረው ማደራቸውን ገለጡ

በምዕራብ አርሲ ሀገረ ስብከት ዶዶላና ኮፈሌ የሚገኙ ክርስቲያኖች ባለፈው ጥቅምትና ኅዳር ወር የተፈጸመባቸውን ጥቃት አጥንቶ መልሶ ለማቋቋም የሚያስችል የገቢ ማሰባሰቢያ መርሐ ግብር መጋቢት 27 ቀን 2012 ዓ.ም በጃን ሜዳ ለማካሔድ የሚሆን መረጃ ለመሰብሰብ ከማኅበረ ቅዱሳን ተልከው የሔዱ 6 ልዑካን በአርሲ ኮፈሌ ታስረው ማደራቸውን የቡድኑ አስተባባሪ ዲ/ን አስቻለው ጥላሁን ገለጡ።
ተጎጅዎች ያሉበትን ሁኔታ ለማወቅና ለማን ምን ዓይነት ድጋፍ እንደሚያስፈልገው ለማጥናት ሔዶ የነበረው ልዑክ ዓርብ እና ቅዳሜ ጠዋት ዶዶላ ተልእኮውን ፈጽሞ የካቲት 28 ቀን 2012 ዓ.ም ቅዳሜ ከሰዓት በኋላ ከቀኑ 8 ሰዓት አካባቢ ኮፈሌ መግባቱን ተናግረዋል።
ከአገር ሽማግሌች፣ ከወረዳ ቤተ ክህነት ሠራተኞች፣ ከደብሩ አገልጋዮች እና ጉዳት ከደረሰባቸው ወገኖች ጋር ሲወያይ ጉዳት የደረሰበትን አካባቢ ሔደው ቢያዩ ችግር እንደሌለው ስለተነገራቸው ወደዚያ ሔደው ፎቶ በማንሣት ላይ እያሉ “የአካባቢውን ሰላም ለማደፍረስ የመጣችሁ ናችሁ” ተብለው ታስረው ማደራቸውን ዲ/ን አስቻለው ተናግረዋል።
“የመጣነው በሕጋዊ መንገድ በመሆኑ የያዝነውን የፈቃድ ደብዳቤ ማየት ትችላላችሁ ብለን ለማናገር ብንሞክርም ምንም ዓይነት አሳብ ለመቀበል ፍላጎት አልበራቸውም” ያሉት ዲ/ን አስቻለው “12፡00 ሰዓት አካባቢ የመኪናችንን ቁልፍና ያለንን ንብረት ሁሉ ተረክበው እስር ቤት አስገቡን” ብለዋን።
የወረዳው ፖሊስ አዛዥ እና ሌሎች አካላት እሑድ ጠዋት መጥተው ስንወያይ ሳታሳውቁን ለምን መጣችሁ? ያሰርናችሁም ለራሳችሁ ደኅንነት ብለን ነው እንዳሏቸው ገልጠው “የመጣነው መንግሥት መሥራት የነበረበትን የተጎዱትን ወገኖች አይተን የሚቋቋሙበትን ተግባር ለመፈጸም እንጂ እናንተ እንደምትሉት ለብጥብጥ አይደለም” ብለው እንደመለሱላቸው እና እስከ ሰባት ሰዓት ድረስ ፖሊሶች፣ የአገር ሽማግሌች፣ የአካባቢ ወጣቶች፣ የተለያዩ የሃይማኖች አባቶች ሲወያዩ ውለው ጉዳዩን አጣርተው መለቀቃቸውን አስገንዝበዋል።
የምዕራብ አርሲ ሀገረ ስብከት ሥራ አስኪያጅ እስረኞች እንዲፈቱ ያደረጉት አስተዋጽዖ ከፍተኛ እንደነበር ገልጠው፣የወረዳ ቤተ ክህነት ፣ የዶዶላ ሕዝበ ክርስቲያን፣ የኮፈሌ ከተማ ሕዝበ ክርስቲያን ሲጨነቁና የሚመለከታቸውን አካላት ሲያናግሩ ማደራቸው የማይረሳ ክርስቲያናዊ ተግባር በመሆኑ ልዑኩ ምስጋናውን አቅርቧል።
የኮፈሌ ወረዳ ፖሊስ አዛዥ ዋና ሳጅን ዓለሙ ለገሰ በበኩላቸው ሰዎችን ያሰሯቸው በጥርጣሬ እንጂ ሆን ብለው አለመሆኑን ገልጠው “የተቃጠሉትን ቤቶች ፎቶ ሲያነሡ የተመለከቱ ሰዎች መስጊዶችን ለማቃጠል ፎቶ የሚያነሡ ወገኖች መጥተዋል ብለው በማስወራታቸው ብጥብጥ ሊፈጠር በመሆኑ ለማጣራት ማረፊያ ቤት እንዲቆዩ ያደረግን ሲሆን ጉዳዩን አጣርተን እንዲለቀቁ አድርገናል” ብለዋል።

ምንጭ:- ማኀበረ ቅዱሳን

01/28/2020

ይችን Video እዩ

ወዳጄ የኔ ብሄር አይደሉም አትበለኝ❗ አይ አይሆንም ብለህ እንደዛ ካልክ የፈጣሪ መኖርን የካድክ አውሬ ነህ ምክንያቱም በፈጣሪ መኖር ሚያምን ሰው ሀገሩ በሰማይ ነው በጊዚያዊ ምድር ወሰን የለ...
01/25/2020

ወዳጄ የኔ ብሄር አይደሉም አትበለኝ❗ አይ አይሆንም ብለህ እንደዛ ካልክ የፈጣሪ መኖርን የካድክ አውሬ ነህ ምክንያቱም በፈጣሪ መኖር ሚያምን ሰው ሀገሩ በሰማይ ነው በጊዚያዊ ምድር ወሰን የለውም❗❗❗
ስለዚህ ስለነዚህ ንጹሃን እህቶቻችንና ወንድሞቻችን እንጩህ❗😭😭😭😭

ይሄ ነገር👇 እውነት ከሆነ ከ125 አመት በኃላ የእምዩ ሚኒሊክ የክተት አዋጅ ሊታወጅ ነው❗ከታች የምታዩት ፀሃፊ የኢሳቱ ጋዜጠኛ ነው።
01/25/2020

ይሄ ነገር👇 እውነት ከሆነ ከ125 አመት በኃላ የእምዩ ሚኒሊክ የክተት አዋጅ ሊታወጅ ነው❗

ከታች የምታዩት ፀሃፊ የኢሳቱ ጋዜጠኛ ነው።

ይሰማል❗❗❗😭😭😭አስቧቸው እኒህ አባት የእናንተ ወይም የአንቺ እህት ታስራ አባታችሁ ሁኖ በዚህ እድሜያቸው ለሁለት ወራት ያክል እንዲህ በዚህ በደከመ አይናቸው ቢያነቡ ምንድነው ሚሰማችሁ❗❗❗እ...
01/24/2020

ይሰማል❗❗❗😭😭😭
አስቧቸው እኒህ አባት የእናንተ ወይም የአንቺ እህት ታስራ አባታችሁ ሁኖ በዚህ እድሜያቸው ለሁለት ወራት ያክል እንዲህ በዚህ በደከመ አይናቸው ቢያነቡ ምንድነው ሚሰማችሁ❗❗❗

እባካቹ ወይ ሙተው ከሆነ እንዲያሳውቋቸውና ከዘወትር ለቅሷቸው እንዲገላገሉ እናድርግ የበኩላችንን እንወጣ ድምጽ እንሁናቸው።

ሰው ነኝ ካላችሁ
በማድረግ ድምጻቸውን እናሰማ❗

ፍትህ ወዴት ነሽ❗😭😭😭
ህሌና ካለን
ሰው ከሆነ
እህት ካለን
ነገም እኛ እንዲህ እንሆናለን ብለን ካሰብን ስለነዚህ ልጆች ልንጮህ ይገባል❗❗❗😭😭😭

#ሸርርርርር እያደረግንና በየገፃችን እየፖሰትን የእነዚህን ልጆች ድምጽ እናሰማ❗
😭😭😭😭😭😭😭😭😭

ፔጁን Like አድርጉና ሌሎች መረጃዎችን አግኙ❗

Address

Washington D.C., DC

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ጊዜው-ታፈረ ጉዳይ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category