Biruh Properties

Biruh Properties Modern Apartment And Shoping Center

20/08/2026

ቤት መግዛት የኢኮኖሚ ጥንካሬ እና ለቤተሰብ የሚተው ትልቅ ቅርስ ነው። ሆኖም የአከፋፈል ሁኔታው ለብዙዎቻችን አሳሳቢ እንደሚሆን ይታወቃል።
ማይቾይዝ ሪል እስቴት ይህንን ጭንቀትዎን የሚያቃልሉ አማራጮችን አቅርቧል፡

በ30% ቅድሚያ ክፋያ
እንዲሁም
በ50/50/ የረጅም ጊዜ አከፋፈል የቤት ባለቤት የሚሆኑበት እድል ተመቻችቷል


ማይ Choice Real Estate
ለላቀ ህይወት ምርጥ ምርጫ

📞09 99 11 11 99 //09 99 11 11 99

ካርታው ደርሷል፣ ግንባታው ተጠናቋል ቁልፍ ለመረከብ ዝግጁ ኖት? በልፋት ያፈሩትን ጥሪት አስተማማኝና ከፍተኛ ትርፍ በሚያስገኝ ኢንቨስትመንት ላይ ማዋል ብልህነት ነው። ጥራቱን የጠበቀ የህልም...
27/05/2026

ካርታው ደርሷል፣ ግንባታው ተጠናቋል ቁልፍ ለመረከብ ዝግጁ ኖት?

በልፋት ያፈሩትን ጥሪት አስተማማኝና ከፍተኛ ትርፍ በሚያስገኝ ኢንቨስትመንት ላይ ማዋል ብልህነት ነው። ጥራቱን የጠበቀ የህልምዎን ቤት አጠናቀን እነሆ "እያስረከብን ነው!"

📞 አሁኑኑ ይደውሉና የቤትዎን ቁልፍ ይረከቡ!

📱 0999 11 11 99
📱 0999 11 11 22

"ቤት መግዛት ፈልገው 'ግንባታው መቼ ያልቃል? ካርታውስ መቼ ይደርስልኛል?' የሚለው ስጋት አስጨንቆዎታል? ዛሬ ያ ስጋት አብቅቷል!" ❌🏗️📜 የተናጠል ካርታ ያላቸው፡ ለእያንዳንዱ አፓርታማ ...
25/05/2026

"ቤት መግዛት ፈልገው 'ግንባታው መቼ ያልቃል?

ካርታውስ መቼ ይደርስልኛል?' የሚለው ስጋት አስጨንቆዎታል? ዛሬ ያ ስጋት አብቅቷል!" ❌🏗️

📜 የተናጠል ካርታ ያላቸው፡ ለእያንዳንዱ አፓርታማ የተናጠል ካርታ የወጣለት በመሆኑ፣ የንብረት ባለቤትነትዎ ዛሬውኑ ይረጋገጣል።

💰 የ50/50 የባንክ ብድር፡ ግማሹን ክፍያ ከፍለው፣ ቀሪውን 50% በባንክ ብድር በረጅም ጊዜ የሚከፍሉበት ልዩ የክፍያ አማራጭ ተመቻችቷል።

📐 የተለያዩ የካሬ አማራጮች፡ ውበትን ከጥራት ያቀናጁ፣ ለእርስዎ እና ለቤተሰብዎ የሚመጥኑ የተለያዩ ሰፊ የካሬ አማራጮች።

💡 ዛሬውኑ ለትውልድ የሚሻገር ቋሚ ቅርስ ባለቤት ይሁኑ።

📞 ለበለጠ መረጃ
09 79 79 15 79

24/02/2026

"መርጠው የሚገዙት ”
ማይቾይስ ሪል እስቴት

በ Semi Finished የተጠናቀቁ

ከ ጋዜቦ አደባባይ ወደ አፍሪካ ህብረት በሚወስደው
መንገድ ላይ ለመኖሪያ እንዲሁም ለኢንቨስትመንት
ተመራጭ ቦታ ላይ እጅግ በማይታመን ዋጋ
ለሽያጭ አቅርበናል

💥የተናጠል ካርታ ያላቸው
💥 50/50 የባንክ ብድር የተመቻቸላቸው

📌በባለ 2 እና 3 መኝታ
በ 30 % ቅድመ ክፍያ
ለ6 ቤቶች ብቻ በልቁ ቅናሽ በሽያጭ ላይ ነን

ለበለጠ መረጃ
📞 094702 22 22 ይደውሉ

Address

Addis Ababa

Telephone

+251947022222

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Biruh Properties posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Biruh Properties:

Shortcuts

Share