Libra Marketing

Libra Marketing Libra Marketing and Advertising....We Grow Together!....

23/02/2025

!

!

ከቤት አልሚወች ቤት የምትገዙ ሰዎች ሁላችሁም ማለት በሚቻል ደረጃ ተጭበርብራችኋል።

✍️ ሰሞኑን የወጡ ጥናቶች እጅግ አሳዛኝ እና አንጡራ ሀብታቸውን አፍስሰው ከቤት አልሚወች ቤት የገዙ የሚገዙ ትልቅ ጉዳት እና ኪሳራ ላይ ወድቀዋል።

ለምሳሌ
አንድ ሰው የመቶ ካሬ ቤት ወይም ሁለት ክፍል ቢገዛ ያሉትን በማመን ስለሆነ ቤቱ የሚያርፍበትን ስፋት አያስተውልም።

ከመቶ ካሬው ውስጥ ቤቱ የሚያርፈው ወር 50 ወይም 60 ካሬ ላይ ነው ይህም ማለት ሰወየው መቶ ካሬ ቤት ሳይሆን የገዛው 60 ካሬ ብቻ ነው ማለት ነው።

በጣም አሳዛኙ ነገር እነኝህ የቤት አልሚወችን ተመልሰው ሄደው ለምን መቶ ካሬ ያላችሁት ቤት እራሱ አልሆነም ተብለው ሲጠየቁ

የመኪና ማቆሚያ እና የጋራ መጠቀሚያ ነው ሌላው ብለው አንዴ ስላስፈረሙ ይገግማሉ።

አሳፋሪው ነገር ቤት አልሚወች ለቤት ገዥወች የሸጡት ቤት መጠንን የመኪና ፓርኪንግ ያሉትም ሆነ የጋራ መጠቀሚያ በቤቱ ሽያጭ ዋጋ እኩል ነው የሚያስቡት።

ለመኪና ማቆሚያ ያሉትን እና የጋራ መጠቀሚያውን በሌላ ዝቅተኛ መጠን እንኳን አያስቡም።

ሰሞኑን አስር ያህል ዲያስፖራወች እና በርከት ያሉ አገር ቤት ነዋሪወች የገዙትን ቤት ያገኙ መስሏቸው ሲረከቡ ጉዱ ሌላ ነው። በተለይ አንዱ የገዛው ባለ ሶስት ክፍል ቤት 220 ካሬ ብለውት ነበር ሆኖም ቤቱ ያረፈው በ160 ካሬ ላይ ብቻ ነው ይህም ማለት ይህ ሰው 60 ካሬ መሬት ያህል ቤቱ በጋራ መጠቀሚያ እና አንድ መኪና ማቆሚያ በሚል ተጭበርብሮዋል።

አንድ መኪና ማቆሚያን በ50 ካሬ መጠን ነው ያጭበረበሩት ሰውየው እጅግ ባሳዛኝ ሁኔታ ለቤቱ አጠቃላይ የከፈለው 19 ሚሊዮን ብር ነው።

ስለዚህ ቤትን ከአልሚወች ስትገዙ የቤቱ ትክክለኛ ካርታ የሚያርፍበትን ሳታውቁ አትግዙ።

የመቶ ካሬ ቤት ተብላችሁ 60 ካሬ ቤት ብቻ መረከብ እጅግ ኪሳራ ነው።

በውጭው አለም ይህ እጅግ በጣም ነውር ስራ ተደርጎ ይቆጠራል የጋራ መጠቀሚያ ወይም ኮሪደሮች ላይ እኩል ለጋራ ተጠቃሚወች በማሰብ በዝቅተኛ ዋጋ ሲታሰብላቸው ባብዛኛው የመኪና ፓርኪን በነፃ ሊባል በሚችል ዋጋ ነው የሚታሰብላቸው።

ኢትዮጵያ ላይ ግን የጋራ መጠቀሚያም መኪና ማቆሚያም በዋናው ዋጋ እኩል አስበው እና ለዛውም አጭበርብረው ነው የሚሸጡት።

ስለዚህ ቤት ገዠወች ቀጣይ ካላችሁ በተለይ ከአልሚወች 200 ካሬ ቤት ብትገዙ ቢያንስ ቤቱ ካርታው በ170 ካሬ ላይ ያረፈ ካልሆነ እና የጋራ መጠቀሚያ እና የመኪና ፓርኪንግ ዋጋው ካልቀነሰ አትግዙ።

እንዴ ይቀልዳሉ እንዴ የመቶ ካሬ ቤት ገዝታችሁ ቤታችሁን ስትረከቡ ቤቱ 60 ካሬ ላይ ብቻ ነው መባል ቀሽምየሆነ ግዥ ነው።

እያስተዋላችሁ የደከማችሁበት ገንዘብ እንዳይበላ ተጠንቀቁ።
ልትገዙ ስትዋዋሉ ዋናው ትኩረታችሁ ቤቱ ያረፈበት የካሬ መጠን ላይ ይሁን እንጅ ሻጮቹ ያሏችሁን አትመኑ።

መረጃውን እያጋራችሁ!

🪴 !

***በፀጋ መኖር የስኬት ሁሉ በሮችን መክፈቻ ቂልፍ ነው!***   ዛሬም ባለፀጋው በነነዌ ጾም እማማ እርጎዬን  ሲጎበኝ ያገኘው ምክር ነው አሉ። እንዲህ አጋርቶናል...እንደወረደ እነሆ:👇 "...
12/02/2025

***በፀጋ መኖር የስኬት ሁሉ በሮችን መክፈቻ ቂልፍ ነው!***


ዛሬም ባለፀጋው በነነዌ ጾም እማማ እርጎዬን ሲጎበኝ ያገኘው ምክር ነው አሉ። እንዲህ አጋርቶናል...እንደወረደ እነሆ:
👇
" በገዛ ፍቃድህ ለምትኖረው ኑሮ ተጠያቂው፣ተሸላሚው፣ ተወቃሹ አንተ ነህ ። መወለድ ክሥተት ቢሆንም- መኖር ግን ምርጫ ነው። " አለች።

ምን አይነት ኑሮ.....?!......አሠላሠልኩኝ።

Your life’s direction depends on your mindset and perspective. እኮ! አይደል?

የተጣበቅህበት ሃሣብ/ሥራ ሥኬትህን ወይም ውድቀትህን ይወሥናል!

የሥኬትን ሃሣብ/ሥራ ከተጣበቅህበት ደግሞ...ተነሥ !ተግብር ! የሕልም እሥረኛ አትሁን።

Action, not just dreams, leads to achievement.

እናም ትደሠታለህ ....

"እውነተኛው ደሥታ ከራሥህ እንጂ ከውጭ የሚመነጭ አይደለም።" አለች እማማ እርጎዬ ።

በዚህ ውድድር አለም ውሥጥ ላንተ የቀረበው ምድራዊውን ድጋፍ የምታገኘው ከአንተ ለአንተ ብቻ ነው። ልብህን ያሥደሠተ ሥኬት፣አእምሮህን ያሣመነ እድገት የራሥህ ልፋት ውጤት ነው።

True happiness comes from within, not external achievements.

መጥፎ ቅናት፣ አቃቂር፣ ተንኮል፣ ምቀኝነት፣ ሸረኝነት፣ ዘለፋ ....አእምሮ ሢታመም፣ ልብ ሢከሥም የሚታዩ የማይድን ደዌ ምልክቶች ናቸው ። ሽሻቸው They drain your energy. በዚህ ከተጠቁ ሠዎችም ራሥህን አግልል ይጋባሉ።የመንፈሥ ፍሬም አይደሉም።

በጸጋ መኖር ግን የሥኬት ሁሉ በሮችን መክፈቻ ቁልፍ ነው።

Final Thought.......

Your life’s journey should include....

✔ Living righteously (በጽድቅ መኖር)
✔ Achieving success(ሥኬት)
✔ Enjoying life(ህይወትን ማጣጣም)
✔ Seeking higher wisdom (ጥበብን መፈለግ)

Balancing these leads to a fulfilled and meaningful life.

በርቱ!"

Bejai Nerash Naiker

"Today's Reader is Tomorrow's Leader!"
Top Leader-Life and Business Strategist
Libra Marketing
🪴 !

Dear All,We are urgently looking for  a shop to buy. Location:👇 in Addis Ababa/Near to Addis Ababa like koyefeche Condom...
15/01/2025

Dear All,
We are urgently looking for a shop to buy.

Location:
👇
in Addis Ababa/Near to Addis Ababa like koyefeche Condominiums.

Note:
Who has a shop for sale, must send by image/video, and must mention it's location, square, price, condition, etc.

📥 to send, use below Whatsapp/Telegram address.

✨ For detail,
Contact Us
✍️
WhatsApp:
👇
+2519-1569-5388

Telegram
👇



📌 Libra Marketing and Advertising
~~~We grow 🪴 together!~~~

22/11/2024

🤌🏽100% ጥንቅቅ ያሉ ቤቶችን ይዉሰዱ
💰 ገንዘብዎትን ከመውደቅ ይታድጉ
💰 ትክክልኛ ቦታ መርጠው ኢንቨስት ያድርጉ !!
🧭ጊዜ የፈጠረልዎትን እድል ይጠቀሙ!!
📍 በአያት 49
👉ሙሉ ለሙሉ ግናባት ያለቅለት
👉ለመኖሪያም ሆነ ለኢንቨስትመንት ምቹ ቦታ
✔️በ 60%% ቅድመ ክፍያ
⚡የንግድ ሱቅ ቢሉ መኖሪያ
✨ 114.5ካሬ በ 2 መኝታ
✨126ካሬ በ 2 መኝታ
✨128 ካሬ በ 3 መኝታ
✨158ካሬ በ 3መኝታ

✨ በተለያዩ አማራጭ
በካሬ 105,000 ብር
✨B+G+11
⭐ 50% ና 100% ለከፈለ ልዩ ቅናሽም አለ

📌የዚህ ጥሩ ኢንቨስትመንት እድል ተጠቃሚ እንዲሆኑ ፈጥነው ይወስኑ🏇

አይተው የሚመሰክሩት ብቻ ሳይሆን ለወዳጅ ዘመድ ያሚጋብዟቸውን እነዚን ቤቶች ዛሬውኑ ይጎብኙ!!
✨ሁሉም አፓርትመንት ቤቶች ጥሩ እይታ እና በቂ አየር እና ብርሃን ☀️ የሚያገኙ
✨ሁለት የቆሻሻ ማስወገጃ
✨የከርሰ ምድር ዉሀ ያለው
✨ሰፊ የጋራ ሰገነት
✨ ደህንነት ካሜራ የተገጠመለት
✨የተለያዩ የጋራ መገልገያ የተሟላለት
✨ ደህንነቱ የተጠበቀ አካባቢ
✨በዋና መንገድ ዳር የሚገኝ
✨የመኪና ቻርጅ ማድረጊያ ቦታ ያለው
✨ በአቅራቢያው ሁሉንም ማህበራዊ ተቁማት ፣ ሆስፒታል፣ ትምህርት ቤቶች እና የተለያዩ አገልግሎት መስጫዎች ይገኛሉ።

☎️ለተጨማሪ መረጃ
0915695388
0930836909


Channel :

Group:

To_Inbox:

Or


!
🪴 !

15/11/2024

🏠

በቦሌ ሚሊኒየም ጀርባ ለተወሰነ ቀን የሚቆይ #ቅናሽ ስናቀርብላችሁ በታላቅ ደስታ ነው::
በካሬ 129,000 ብር ብቻ ከባንክ ብድር ጋር!!
ከዚህ በፊት የተለያዩ ፕሮጀችቶችን ገንብቶ ለደንበኞቹ ያስረከበው ድርጅት ዛሬም መልካም ዕድል ለናንተ ይዞላችሁ ቀርቧል::

በ90% ግንባታቸው የተጠናቀቁ በ 15% ቅድመ ክፍያ
20/80 የባንክ ብድር ለ 20አመት በ 8.5 ወለድ
✨155.55 - ካሬ ባለ 2 መኝታ
✨168.33ካሬ ባለ 3 መኝታ
እንዲሁም ሌሎች በርካታ ቦታዎች ላየ የተለያዩ አማራጭ ያላቸዉን ቤቶች ተጋበዙልን
አይተው የሚመሰክሩት ለእርሶ ብቻ አይደለም ለወዳጅ ዘመድ ያሚጋብዟቸውን እነዚህን ቤቶች ዛሬውኑ ይጎብኙ!!

👉👉በሁሉም ሳይቶቻችን
✨ለኢንቨስትመንት ምቹ:-💰💸
✨ሁሉም አፓርትመንት ቤቶች ጥሩ እይታ እና በቂ አየር እና ብርሃን የሚያገኙ
✨ሁለት የቆሻሻ ማስወገጃ
✨ሰፊ የጋራ ሰገነት
✨ የደህንነት ካሜራ የተገጠመለት
✨የተለያዩ የጋራ መገልገያ የተሟላለት
✨ ደህንነቱ የተጠበቀ አካባቢ
✨በዋና መንገድ ዳር የሚገኝ
✨የመኪና ቻርጅ ማድረጊያ ቦታ ያለው
✨ በአቅራቢያው ሁሉንም ማህበራዊ ተቋማት ፣ ሆስፒታል፣ ትምህርት ቤቶች እና የተለያዩ አገልግሎት መስጫዎች ይገኛሉ::
☎️ለተጨማሪ መረጃ
0915695388
0930836909


Channel :

Group:

To_Inbox:


!
🪴 !

***The Psychology of selling*** !ዓለም የግብይት መድረክ ናት፤ ሁሉም ሰው ደግሞ የሚሸጠው ነገር አለው! !አዎ አለህ! እሱም ሀሳብ ነው፤ በመላው አለም ሀሳብ ለጉድና በውድ...
25/07/2024

***The Psychology of selling***

!

ዓለም የግብይት መድረክ ናት፤ ሁሉም ሰው ደግሞ የሚሸጠው ነገር አለው!

!

አዎ አለህ! እሱም ሀሳብ ነው፤ በመላው አለም ሀሳብ ለጉድና በውድ ይሸጣል፤ ለመሆኑ ምን የምትሸጠው ሀሳብ አለህ?

ሰዎች ሀሳብህን፣ ጥበብህንና ፍልስፍናህን ሊገዙ ይፈልጋሉ፤ ለአለም የምታበረክተው ምን ጥበብ አለህ?

!

ሰዎች የትኛውንም ምርት፣ አገልግሎት ወይም ሐሳብ ለመግዛት ከመምጣታቸው በፊት ገዥውን ያጠናሉ። አለባበስህን፣ ጠቅላላ የአካል ቋንቋህንና የፊት ገጽታህን ያያሉ።

ለራስህ ያለህ አመለካከት እንዴት ነው? ድብቁ አእምሮህ ለራስህ የነገርከውን ሁሉ የመቀበልና መልሶ ወዳንተ የመላክ ተፈጥሮ አለውና ስለራስህ ሁልጊዜ አዎንታዊውን መግበው። በራስ መተማመንህን ገንባ!!

!

ሰዎች የሚገዙት ምርቱን ወይም አገልግሎቱን ሳይሆን ግንኙነትንና ታሪክን ነው!

የገዥዎች ዋነኛ የግዥ መነቃቂያ ስሜታቸው ነው። ሀሳብህ፣ ምርትህ ወይም አገልግሎትህ ምን አይነት ስሜት ይሰጣቸዋል? የምትሸጠውን ነገር በታሪክ አዋቅረህና ከእነሱ ስሜት ጋር አያይዘህ ንገራቸው!

!

ብዙዎች መሸጥ ማለት ማውራት ይመስላቸዋል። ስለዚህም ንግድን የአፈ ቀላጤዎች ነው ይላሉ። እውነታው ግን ሌላ ነው። ስኬታማ ሻጭ፣ ብልህ አዳማጭ ነው። ውጤታማ ሻጭ ገዥው ብዙ እንዲያወራ በማድረግ ምን እንደሚፈልግ በትክክል የሚያጠና ነው። ማዳመጥ የኃይል ሚዛኑንና የበላይነቱን ለሻጩ በማድረግ ሽያጩን በውጤታማነት እንዲዘጋ እድል ይሰጠዋል።

!

ሰዎች ለምንና ከማን የሚገዙ ይመስልሃል? ሰዎች የሚገዙት አንዳች ጥቅምንና መሻሻልን በመፈለግ ነው። ይህን ጥቅም ደግሞ ከወዳጃቸው መግዛት ይፈልጋሉ። ስለዚህ በውጤታማ ንግግር ልትጠቅመው የምትፈልግ ወዳጁ እንጂ ሊያተርፍበት የሚጥር ነጋዴ ሆነህ አትቅረብ።

!

ለየትኛውም ተቃውሞ ዝግጁ ሁን፤ ተቃውሞ የየትኛውም ንግድ አካል ነውና አትቃወመው። በእርጋታና በራስ መተማመንም አስተናግደው። ስለምትሸጠው ነገር የበለጠ ለማሳወቅና ለመግለጽ እንደሚጠቅምህ መልካም አጋጣሚ አድርገህም ውሰደው!

!

ሌሎች በቀላሉ የሚኮርጁህ አትሁን። ልዩነትህን አስፋ፤ የተለየህ መሆንህም በደንበኞችህ እንዲታወቅልህ አድርግ። ሐሳብህ፣ ምርትህና አገልግሎትህ ይህን ልዩ እሴትህንና ማንነትህን የሚያንጸባርቅ ይሁን!!

መጽሐፍ እንዲህ ይልሃል፦👉 በመላው አለም አንተን የሚመስል ሰው ያለው አንድ ብቻ ነው፤ አንተ ራስህ! አንተን፣ ጉልበትህን፣ ፈጠራህን፣ ሀሳብህን፣ ፍልስፍናህን እና አገልግሎትህን በትክክልና በጥበብ መሸጥ አለብህ።

Libra Marketing

~~~Libra Marketing~~~...We Grow 🪴 Together!...
23/07/2024

~~~Libra Marketing~~~
...We Grow 🪴 Together!...

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Libra Marketing posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share