Addmesh Media

Addmesh Media Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Addmesh Media, Social Media Agency, Kirkos, Addis Ababa.

Addmesh media is a platform established to facilitate the way to reach the masses with the wisdom thoughts Author Teninet Setegn (Raphael) had gathered for years, and persevere deligently conveying to the world.
🔆Visit our Website in the links section

ማህበረ ሰብዓውያን የሲቪክ ማህበር በኢቢሲ እይታ!
01/01/2026

ማህበረ ሰብዓውያን የሲቪክ ማህበር በኢቢሲ እይታ!

ማኅበረሰብአዊያን የተሰኘ ማኅበር ሀገር በቀል እውቀቶችን እና ምርቶችን ከሀሳብ ወደ ተግባር ለማውረድ ለዜጎች የመስሪያ ቦታ በማመቻቸት እና ከሰዎች ጋርበማገኛነት እየደገፈ ይገኛል፡....

🔅"መጽሐፈ ርዮት አለማት" ክፍል2- ከውይይት ላይ የተወሰደበደራሲ ጤንነት ሰጠኝ (ወ/ሩፋኤል) ይህንን ዝግጅት ያቀረበላችሁ መልከዓ ሀሳብ ዩቱብ ቻናል ከአድሜሽ ሚዲያ ጋር በመተባበር ነው።ከታ...
07/12/2025

🔅"መጽሐፈ ርዮት አለማት" ክፍል2-
ከውይይት ላይ የተወሰደ

በደራሲ ጤንነት ሰጠኝ (ወ/ሩፋኤል)

ይህንን ዝግጅት ያቀረበላችሁ መልከዓ ሀሳብ ዩቱብ ቻናል ከአድሜሽ ሚዲያ ጋር በመተባበር ነው።

ከታች የተቀመጠውን ሊንክ ይጫኑ⬇️

ሙሉውን ለመከታተል፤
የአድሜሽን ድረገጽ ይጎብኙ፦
http://addmeshbook.com

የአድሜሽን አፕሊኬሽን በስልክዎ ላይ ይጫኑ፦
Appstore: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.book.addmesh&pcampaignid=web_share

Google Play Store:
https://apps.apple.com/de/app/addmesh-book/id6747648070?l=en-GB

የቴሌግራም ቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ፡
https://t.me/melkahasab

https://youtu.be/pAKbA-ebhyY

https://youtu.be/A8Sbq-9UliY?si=Hu84NqweGVt2h20B

"መጽሐፈ ርዮት አለማት" ከውይይት ላይ የተወሰደደራሲ ጤንነት ሰጠኝ (ወ/ሩፋኤል) ይህንን ዝግጅት ያቀረበላችሁ መልከዓ ሀሳብ ዩቱብ ቻናል ከአድሜሽ ሚዲያ ጋር በመተባበር ነው።ሙሉውን ለመ....

 #ክፍል4
03/12/2025

#ክፍል4

"መጽሐፈ ርእዮት ዓለማት" የገጽ ለገጽ ውይይት ፕሮግራም - ክፍል 4
(በጤንነት ሰጠኝ)

📝 እዚህ ይመዝገቡ፦ https://addmeshbook.com/Library/?category=All&fetch=Events

የቀጣይ ፕሮግራም ቀንና ሰዓት፡
⏰ ቅዳሜ - ህዳር 27፣ 2018 ከቀኑ 9:30 - 11፡30

የተሳትፎ አማራጮች፡
🪧 በአካል
🖥 ኦንላይን በzoom

በአካል የሚሳተፉ ከሆነ አድራሻ፡-
አዲስ አበባ ቦሌ ክ/ከተማ ከኤድና ሞል ወደ ሃያ ሁለት በሚወስደው መንገድ ፣ ከአደይ አበባ ስታዲየም ፊትለፊት ንግድ ባንክ ያለበት ህንፃ - 1ኛፎቅ ፣ በማህበረ ሰብዓዊያን አዳራሽ
📍 https://maps.app.goo.gl/aTqy3xMXUhBFaBBt5?g_st=ipc

የገጽ ለገጽ ውይይቱ ዓላማ:
🎯 መጽሐፈ ርእዮት ዓለማት መጽሐፍ ላይ የሚገኙ ሃሳቦችን ተሳታፊዎች በይበልጥ እንዲረዷቸው ለማድረግ ነው።

✅ ይህ የገጽ ለገጽ የውይይት ፕሮግራም ዘወትር ቅዳሜ ከቀኑ 9:30 - 11፡30 በማኅበረ ሰብዓዊያን አዳራሽ የሚካሄድ ሲሆን ምዝገባው የሚካሄደው በየሳምንቱ ነው።
✅ በአካል ወይም በኦንላይን /zoom/ አማራጭ ሲመዘገቡ በዕለቱ ለሚኖሩ ክመፅሐፉ የቀረቡ ትረካዎች በአካውንትዎ ይቀመጥልዎታል!
✅ በተጨማሪም፥ የገጽ ለገጽ ውይይቱ ስለሚቀዳ፣ ለወደፊቱ ደግመው እንዲያደምጡት በአካውንትዎ ላይ ይቀመጥልዎታል!

"መጽሐፈ ርዮት አለማት" ክፍል1- ከውይይት ላይ የተወሰደበደራሲ ጤንነት ሰጠኝ (ወ/ሩፋኤል) ይህንን ዝግጅት ያቀረበላችሁ መልከዓ ሀሳብ ዩቱብ ቻናል ከአድሜሽ ሚዲያ ጋር በመተባበር ነው።መልክ...
30/11/2025

"መጽሐፈ ርዮት አለማት" ክፍል1- ከውይይት ላይ የተወሰደ

በደራሲ ጤንነት ሰጠኝ (ወ/ሩፋኤል)

ይህንን ዝግጅት ያቀረበላችሁ መልከዓ ሀሳብ ዩቱብ ቻናል ከአድሜሽ ሚዲያ ጋር በመተባበር ነው።

መልክዓ ሀሳብ ዩቱብ ቻናላችን ላይ ያገኙታል፡
ከታች የተቀመጠውን ሊንክ ይጫኑ⬇️

ሙሉውን ለመከታተል፤
የአድሜሽን ድረገጽ ይጎብኙ፦
http://addmeshbook.com

የአድሜሽን አፕሊኬሽን በስልክዎ ላይ ይጫኑ፦
Appstore: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.book.addmesh&pcampaignid=web_share

Google Play Store:
https://apps.apple.com/de/app/addmesh-book/id6747648070?l=en-GB

የቴሌግራም ቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ፡
https://t.me/melkahasab

https://youtu.be/pAKbA-ebhyY

"መጽሐፈ ርዮት አለማት" ከውይይት ላይ የተወሰደደራሲ ጤንነት ሰጠኝ (ወ/ሩፋኤል) ይህንን ዝግጅት ያቀረበላችሁ መልከዓ ሀሳብ ዩቱብ ቻናል ከአድሜሽ ሚዲያ ጋር በመተባበር ነው።ሙሉውን ለመ....

We would like to extend our heartfelt appreciation to Salman S. Sheikh for presenting such a thoughtful and in-depth ana...
28/11/2025

We would like to extend our heartfelt appreciation to Salman S. Sheikh for presenting such a thoughtful and in-depth analysis of “THE MYTHS OF HYAWAN” by Author Teninet Setegn.

In his review, Salma beautifully explored the philosophical and spiritual narrative of creation as an eternal journey of transformation and balance.
He highlighted the cyclical nature of existence, the interconnectedness of all life, and humanity’s responsibility as custodians of cosmic order.
His reflections draw meaningful parallels across world mythologies and emphasize the contemporary relevance of these teachings—spiritually, ecologically, and culturally.

We deeply value this contribution and the insight it brings to the growing body of conversations around Tibeb, Mela’a Wuhdet, and the evolving wisdom within the Addmesh philosophy.

Thank you, Salma, for your dedication, your clarity, and your commitment to elevating the discourse.
Your review uplifts the work and inspires the community.

Disclaimer: This video is for education, nonprofit, and entertainment purposes only. The reviewer represents themselves under free speech and thought.

Greetings & Peace, This video presents an in-depth analysis and review of the book 'THE MYTHS OF HYAWAN' by Teninet Setegn, exploring the philosophical and s...

“መጽሐፈ ርእዮት ዓለማት” የገጽ ለገጽ ውይይት ፕሮግራም - ክፍል 3(በደራሲ ጤንነት ሰጠኝ)📝 እዚህ ይመዝገቡ፦ https://addmeshbook.com/Library/?category=All&fet...
27/11/2025

“መጽሐፈ ርእዮት ዓለማት” የገጽ ለገጽ ውይይት ፕሮግራም - ክፍል 3
(በደራሲ ጤንነት ሰጠኝ)

📝 እዚህ ይመዝገቡ፦ https://addmeshbook.com/Library/?category=All&fetch=Events

የቀጣይ ፕሮግራም ቀንና ሰዓት፡
⏰ ቅዳሜ - ህዳር 20፣ 2018 ከቀኑ 9:30 - 11፡30

የተሳትፎ አማራጮች፡
🪧 በአካል
🖥 ኦንላይን በzoom

በአካል የሚሳተፉ ከሆነ አድራሻ፡-
አዲስ አበባ ቦሌ ክ/ከተማ ከኤድና ሞል ወደ ሃያ ሁለት በሚወስደው መንገድ ፣ ከአደይ አበባ ስታዲየም ፊትለፊት ንግድ ባንክ ያለበት ህንፃ - 1ኛፎቅ ፣ በማህበረ ሰብዓዊያን አዳራሽ
📍 https://maps.app.goo.gl/aTqy3xMXUhBFaBBt5?g_st=ipc

የገጽ ለገጽ ውይይቱ ዓላማ:
🎯 መጽሐፈ ርእዮት ዓለማት መጽሐፍ ላይ የሚገኙ ሃሳቦችን ተሳታፊዎች በይበልጥ እንዲረዷቸው ለማድረግ ነው።

✅ ይህ የገጽ ለገጽ የውይይት ፕሮግራም ዘወትር ቅዳሜ ከቀኑ 9:30 - 11፡30 በማኅበረ ሰብዓዊያን አዳራሽ የሚካሄድ ሲሆን ምዝገባው የሚካሄደው በየሳምንቱ ነው።
✅ በአካል ወይም በኦንላይን /zoom/ አማራጭ ሲመዘገቡ በዕለቱ ለሚኖሩ ክመፅሐፉ የቀረቡ ትረካዎች በአካውንትዎ ይቀመጥልዎታል!
✅ በተጨማሪም፥ የገጽ ለገጽ ውይይቱ ስለሚቀዳ፣ ለወደፊቱ ደግመው እንዲያደምጡት በአካውንትዎ ላይ ይቀመጥልዎታል!

“መጽሐፈ ርእዮት ዓለም” የገጽ ለገጽ ውይይት ፕሮግራም - ክፍል 2(በ ደራሲ ጤንነት ሰጠኝ)📝 እዚህ ይመዝገቡ፦ https://addmeshbook.com/Library/?category=All&fet...
22/10/2025

“መጽሐፈ ርእዮት ዓለም” የገጽ ለገጽ ውይይት ፕሮግራም - ክፍል 2
(በ ደራሲ ጤንነት ሰጠኝ)

📝 እዚህ ይመዝገቡ፦ https://addmeshbook.com/Library/?category=All&fetch=Events

የቀጣይ ፕሮግራም ቀንና ሰዓት፡
⏰ ቅዳሜ - ጥቅምት 15፣ 2018 ከቀኑ 9:30 - 11፡30

የተሳትፎ አማራጮች፡
🪧 በአካል
🖥 ኦንላይን በzoom

አድራሻ፡
በማኅበረሰባዊያን አዳራሽ - አዲስ አበባ ቦሌ ክ/ከተማ ከኤድና ሞል ወደ ሃያ ሁለት በሚወስደው መንገድ ፣ ከአደይ አበባ ስታዲየም ፊትለፊት ንግድ ባንክ ያለበት ህንፃ - 1ኛፎቅ ፣ ከከአ-ጥበባት ጀርባ በማህበረ ሰብዓዊያን አዳራሽ
📍 https://maps.app.goo.gl/aTqy3xMXUhBFaBBt5?g_st=ipc

የገጽ ለገጽ ውይይቱ ዓላማ:
🎯 መጽሐፈ ርእዮት ዓለም መጽሐፍ ላይ የሚገኙ ሃሳቦችን ተሳታፊዎች በይበልጥ እንዲረዷቸው ለማድረግ ነው።

✅ ይህ የገጽ ለገጽ የውይይት ፕሮግራም ዘወትር ቅዳሜ ከቀኑ 9:30 - 11፡30 በማኅበረ ሰብዓዊያን አዳራሽ የሚካሄድ ሲሆን ምዝገባው የሚካሄደው በየሳምንቱ ነው።
✅ በአካል ወይም በኦንላይን /zoom/ አማራጭ ሲመዘገቡ በዕለቱ ለሚኖሩ ክመፅሐፉ የቀረቡ ትረካዎች በአካውንትዎ ይቀመጥልዎታል!
✅ በተጨማሪም፥ የገጽ ለገጽ ውይይቱ ስለሚቀዳ፣ ለወደፊቱ ደግመው እንዲያደምጡት በአካውንትዎ ላይ ይቀመጥልዎታል!

"መጽሐፈ ርእዮት ዓለም" የገጽ ለገጽ ውይይት ፕሮግራም - ክፍል 2(በደራሲ ጤንነት ሰጠኝ)📝 እዚህ ይመዝገቡ፦ https://addmeshbook.com/Library/?category=All&fetc...
21/10/2025

"መጽሐፈ ርእዮት ዓለም" የገጽ ለገጽ ውይይት ፕሮግራም - ክፍል 2
(በደራሲ ጤንነት ሰጠኝ)

📝 እዚህ ይመዝገቡ፦ https://addmeshbook.com/Library/?category=All&fetch=Events

የቀጣይ ፕሮግራም ቀንና ሰዓት፡
⏰ ቅዳሜ - ጥቅምት 15፣ 2018 ከቀኑ 9:30 - 11፡30

የተሳትፎ አማራጮች፡
🪧 በአካል
🖥 ኦንላይን በzoom

አድራሻ፡
በማኅበረሰባዊያን አዳራሽ - አዲስ አበባ ቦሌ ክ/ከተማ ከኤድና ሞል ወደ ሃያ ሁለት በሚወስደው መንገድ ፣ ከአደይ አበባ ስታዲየም ፊትለፊት ንግድ ባንክ ያለበት ህንፃ - 1ኛፎቅ ፣ ከከአ-ጥበባት ጀርባ በማህበረ ሰብዓዊያን አዳራሽ
📍 https://maps.app.goo.gl/aTqy3xMXUhBFaBBt5?g_st=ipc

የገጽ ለገጽ ውይይቱ ዓላማ:
🎯 መጽሐፈ ርእዮት ዓለም መጽሐፍ ላይ የሚገኙ ሃሳቦችን ተሳታፊዎች በይበልጥ እንዲረዷቸው ለማድረግ ነው።

✅ ይህ የገጽ ለገጽ የውይይት ፕሮግራም ዘወትር ቅዳሜ ከቀኑ 9:30 - 11፡30 በማኅበረ ሰብዓዊያን አዳራሽ የሚካሄድ ሲሆን ምዝገባው የሚካሄደው በየሳምንቱ ነው።
✅ በአካል ወይም በኦንላይን /zoom/ አማራጭ ሲመዘገቡ በዕለቱ ለሚኖሩ ክመፅሐፉ የቀረቡ ትረካዎች በአካውንትዎ ይቀመጥልዎታል!
✅ በተጨማሪም፥ የገጽ ለገጽ ውይይቱ ስለሚቀዳ፣ ለወደፊቱ ደግመው እንዲያደምጡት በአካውንትዎ ላይ ይቀመጥልዎታል!

17/10/2025

☀️ዕፀ-ፈውስ - 15g☀️

አልቆ የነበረዉ የአድሜሽ ምርት ዕፀ-ፈውስ ገብቷል!

✅ ለጨጓራ ችግሮች የሚጠቅም
✅ እንዲሁም በጥቅሉ ሆዲቃን ለማጽዳት የሚጠቅም።

💰 ዋጋ: 1,000ብር

🛖አድራሻ:
አዲስ አበባ ቦሌ ክ/ከተማ ከኤድና ሞል ወደ ሃያ ሁለት በሚወስደው መንገድ ፣ ከአደይ አበባ ስታዲየም ፊትለፊት ንግድ ባንክ ያለበት ህንፃ - 1ኛፎቅ

🚛 ሱቃችን መምጣት ላልቻሉ በአዲስ አበባ ውስጥ ባሉበት እናደርሳለን።

📲 +251 90 407 4047
📲 +251 90 111 0837

📩በTelegram ለማዘዝ

⏳ከሰኞ እስከ ቅዳሜ ከጠዋቱ 3:00 እስከ ማታ1:00 ድረስ ሱቃችን ክፍት ሁኖ ይጠብቅዎታል።

📍Location on Map:
https://maps.app.goo.gl/yKiQ7zWBxNXBNwVL9?g_st=com.google.maps.preview.copy

⚠️የገጽ ለገጽ ዝግጅትበዚህ ሳምንት  አይኖረንም! ፕሮግራሞቹ ለቀጣይ ሳምንት የተላለፉ መሆኑን ከታላቅ ይቅርታ ጋር እናሳስባለን። ቲም አድሜሽ
15/10/2025

⚠️የገጽ ለገጽ ዝግጅት
በዚህ ሳምንት አይኖረንም!

ፕሮግራሞቹ ለቀጣይ ሳምንት የተላለፉ መሆኑን ከታላቅ ይቅርታ ጋር እናሳስባለን።

ቲም አድሜሽ

“መጽሐፈ ርእዮት ዓለም” የገጽ ለገጽ ውይይት ፕሮግራም - ክፍል 1በደራሲ ጤንነት ሰጠኝ (ወ/ሩፋኤል)📝 እዚህ ይመዝገቡ፦ https://addmeshbook.com/Library/?category=A...
09/10/2025

“መጽሐፈ ርእዮት ዓለም” የገጽ ለገጽ ውይይት ፕሮግራም - ክፍል 1
በደራሲ ጤንነት ሰጠኝ (ወ/ሩፋኤል)

📝 እዚህ ይመዝገቡ፦ https://addmeshbook.com/Library/?category=All&fetch=Events

የቀጣይ ፕሮግራም ቀንና ሰዓት፡
⏰ ቅዳሜ - ጥቅምት 1፣ 2018ከቀኑ 9:30 - 11፡30

የተሳትፎ አማራጮች፡
🪧 በአካል
🖥 ኦንላይን በzoom

አድራሻ፡
በማኅበረሰባዊያን አዳራሽ - አዲስ አበባ ቦሌ ክ/ከተማ ከኤድና ሞል ወደ ሃያ ሁለት በሚወስደው መንገድ ፣ ከአደይ አበባ ስታዲየም ፊትለፊት ንግድ ባንክ ያለበት ህንፃ - 1ኛፎቅ ፣ ከከአ-ጥበባት ጀርባ በማህበረ ሰብዓዊያን አዳራሽ
📍 https://maps.app.goo.gl/aTqy3xMXUhBFaBBt5?g_st=ipc

የገጽ ለገጽ ውይይቱ ዓላማ:
🎯 መጽሐፈ ርእዮት ዓለም መጽሐፍ ላይ የሚገኙ ሃሳቦችን ተሳታፊዎች በይበልጥ እንዲረዷቸው ለማድረግ ነው።

✅ ይህ የገጽ ለገጽ የውይይት ፕሮግራም ዘወትር ቅዳሜ ከቀኑ 9:30 - 11፡30 በማኅበረ ሰብዓዊያን አዳራሽ የሚካሄድ ሲሆን ምዝገባው የሚካሄደው በየሳምንቱ ነው።
✅ በአካል ወይም በኦንላይን /zoom/ አማራጭ ሲመዘገቡ በዕለቱ ለሚኖሩ ጥያቄዎችዎ መነሻ ሃሳቦችን የሚያገኙበት ጽሑፍ በአካውንትዎ ይቀመጥልዎታል!
✅ በተጨማሪም፥ የገጽ ለገጽ ውይይቱ ስለሚቀዳ፣ ለወደፊቱ ደግመው እንዲያደምጡት በአካውንትዎ ላይ ይቀመጥልዎታል!

Big news! 🎉 We’re excited to share that the Arabic editions of these two amazing books are finally here! ✨Grab your copi...
29/09/2025

Big news! 🎉 We’re excited to share that the Arabic editions of these two amazing books are finally here! ✨
Grab your copies and enjoy the journey 📖💫

🛒 Find them on Amazon👇🏾
✅The Book of TIBEB
“Man and Wisdom”
https://www.amazon.com/dp/B0FT3FRZNY/

✅The Book of Mela’a wuhdet
“First steps into the world of Alchemy”
https://www.amazon.com/dp/B0FT337V5B/

Written by Author Teninet Setegn Wendrad (Raphael)
Translated by

Address

Kirkos
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Addmesh Media posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share